💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
📍ኢማሙ ማሊክ ለቁርአን ብለዉ የሀዲስ ትምህርት ይተዉ ነበር።

➧እኛስ ከቁርአን ቢዚ የሚያደርጉን ፌስቡክ፣ ቲክቶክ ፣ቲዊተር ፣የተለያዩ የሚያዘናጉ ነገሮች እንተዋለን ???

↴ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ።

𝐓𝐞↬ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
••||🌸🍃┊↷

#اللهم_بلغنا_رمضان

▪️قــال الإمــام الشــافعي رحمــہ اللـہ

ڪنت أختــم فــي رمضــان ستــين مــرة

📓حليـۃ الأوليــاء- 134/9


t.me/https_Asselefya1
አንድ ሰው በረመዷን ወር ቀን ላይ ተኝቶ የዘር ፈሳሽ ቢወጣው (ጁኑብ ቢሆን) ፆሙ አይበላሽም። ምክንያቱም በምርጫው የሆነ ክስተት አይደለምና። ይሄ አቋም የዑለማእ ወጥ ስምምነት (ኢጅማዕ) ያለበት ጉዳይ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me//IbnuMunewor
۞☞︎︎ልባም ሴት የልቧ በር በተንኳኳ ቁጥር አትከፍትም ☞︎︎ ያንኳኳው ሁሉም አይገባም እልቧ☞︎︎ ትክክለኛውሰው እስከሚመጣ ☞︎︎ የአላህን ባሪያ እስከምታገኝ ☞︎︎ በእርጋታ እና በተወኩል ትጠብቃለች ☞︎︎ መልካምም የምትፈልገው ☞︎︎ ለጌታዋ በመተናስ ጌታዋን በመገዛት ጥሎየማይጥላትን ጌታዋን በመለመን ነው!!

https://t.me/https_Asselefya1
በአባትሽ በር ለመጣ እንጂ በስልክሽ እስክሬን ለመጣ አትሸነፊ!!ምክንያቱም በአባትሽ የመጣ አባትሽ ስለሚያቀዉ ማንነቱ አይጎዳሽም በስልክሽ የመጣ ግን ከስልኩ በስተጀርባ ምን እንዳለ ስለማታቂ
ተጠንቀቂ !!በኋላ ማለቃቀስ ማፊ ጥቅም አሁኑ ንቂ!ከሌሎች ትምህርት ዉሰጂ!!

✍️


t.me/https_Asselefya1/11301
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍ተራዊህ ላይ ቁርአን ይዞ ቢሰገድ ሁክሙ ??

🔊ሸይኽ ሷሊህ አልፈዉዛን

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍ተራዊህ ላይ  áŠ˘áˆ›áˆ™ ቁርአን ይዞ ቢያሰግድ ሁክሙ  ??

🔊ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን

https://t.me/https_Asselefya1
📍ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ፦ 

በሁለት ጥንዶች መካከል ደስተኛ የትዳር ህይወት የሚገኘው ባል በሚስት ላይ ፅንፈኝነትና የበላይነትን በማንፀባረቅ አይደለም!! ይህ ትልቅ ስህተት ነው!!

ነገር ግን ባል ለሚስቱ ሊኖረው የሚገባው እይታ ፡እርሷ የህይወት አጋሩ ፣እና እንዲሁም የቤተሰቡ ተንከባካቢ አደርጎ ሊመለከታትና ይሄን ሊያውቅ ይገባል!!

እንዲሁም እርሷ እንድታከብረው እንደሚፈልግ ሁሉ እርሱም ሊያከብራት ይገባል ፡፡

ምንጭ፡- ኑሩን አለ ደርብ (13-19)


https://t.me/https_Asselefya1
ዉድ የቻናላችን ቤተሰቦችዬዋ እንደዉ በፓስቶቻችን ቅር ያለዉ የተቀየመ ካለ አዎፍ በሉ! ከኛ በኩል ምንም የለ መልካም የዒባዳ ወር ይሁንላችሁ!

ረመዷንም ላይ ረመዷን የተመለከቱ ነጥቦች መለጠፍችን እንቀጥላለን መልካም ግዜ✍️

✍️የመንትዮች እናት ቢንት አራጋዉ
@Quran63bot
@Quran63bot
➚➚➚➚➚➚➚

የቁርአን ቦት ነዉ የፈለጋችሁት ቃሪዕ ድምፀ እያወረዳችሁ መስማት ብቻ!!ወሩ የቁርአን ነዉ!!

📍ከቁርአን ጋር እንኑር!
اللهم أهِلهُ علينا بالأمن والإيمان والسلامة والإسلام
‏اللَّهُمَّ سَلِّمْنِا لرمضان وسلم رمضان لنا وتسلمه منا مُتَقَبَّلاً اللهم أعنا فيه على الصيام والقيام وتلاوة القرآن وصالح الأعمال واجعلنا فيه من عتقائك من النار..

‏مبارك عليكم الشهر  🌙
መልካም የዒባዳህ ወር ይሁንላችሁ በዱዓ አንረሳሳ ባረከላሁ ፊኩም!!🌺

https://t.me/https_Asselefya1
رمضان مبارك
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

عن أبي هريرة رضي الله عنه قال : قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : " أتاكم رمضان شهر مبارك ، فرض الله عز وجلّ عليكم صيامه ، تُفتح فيه أبواب السماء ، وتُغلّق فيه أبواب الجحيم ، وتغلّ فيه مردة الشياطين ، فيه ليلة هي خير من ألف شهر ، من حُرم خيرها فقد حُرم " رواه النسائي 4/129 ، وهو في صحيح الترغيب 1/490
.        * እንኳን ለረመዳን ወር አደረሳችሁ *

   ነብዩ  የረመዷንን መምጣት ለባልደረቦቻቸው ያበስሩ ነበር። እንዲህም ይሉ ነበር:-

    “የረመዷን ወር መጣላችሁ፣ የተባረከ የሆነ ወር፣ አላህ ጾሙን በእናንተ ላይ ደነገገው፣ የጀነት በሮች የሚከፈቱበት፣ የጀሀነም በሮች የሚዘጉበት፣ ሰይጣናት የሚታሰሩበት ወር ነው። በእርሱም ውስጥ ከሺህ ወር የተሻለች ለሊት አለች። መልካምነቷን የተነፈገ ሰው በእርግጥም (መልካምን ነገር) ተነፍጓል።"

[ኢማሙ አን-ነሳኢ ዘግበውታል። ኢማሙል-አልባኒ ሶሂህ ብለውታል]


t.me/abu_reyyis_arreyyis/7263