Forwarded from فوائد مدنية
📍 قال الشيخ/ سليمان الرحيلي وفقه الله:
أعظم السيئات: الشرك الأكبر، ثم الشرك الأصغر، ثم البدع، ثم ما دون ذلك من الذنوب، وهذا ترتيب الذنوب، فإذا كان الإنسان يفعل عبادة لم ترد في الكتاب ولا في السنة، فإنه لم يفعل حسنة، وإنما يكون قد فعل سيئة تحتاج إلى ما يمحو أثرها.
📚 شرح الوصية الصغرى صـ ٧٨
📌قناة فوائد الشيخ أ.د. سليمان الرحيلي
t.me/Drsuleiman

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ) – الدرس 20 فقه الصيام - مفطرات الصيام - أولا تناول الطعام والشراب…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الدرس 21 فقه الصيام - مفطرات الصيام - أولا تناول الطعام والشراب…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
📚ፊቅሁ_ሲያም የፆም እውቀት!
➧ክፍል ➁➀ የመጨረሻ!!
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
© ረመዷንን በእዉቀት እንፁም!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/https_Asselefya1/11230
➧ክፍል ➁➀ የመጨረሻ!!
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
© ረመዷንን በእዉቀት እንፁም!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/https_Asselefya1/11230
Forwarded from ዶ/ር አቡ አሲያ የማማከር አገልግሎት
👉ስለ «ኒቃብ» ይህን ያውቁ ኖሯል?
ነጃት አልናዝር Qatid central Hospital ውስጥ የቆዳ ስፔሻሊስት ሃኪም ስትሆን Al-shariq daily ላይ ይህን ብላ ነበር
"ሴቶች እዚህ ሃገር [ሳኡዲ አረቢያ] ውስጥ ከሁሉም ይበልጥ ጤነኛ እና ውብ ቆዳ አላቸው ምክኒያቱም [ኒቃባቸው] አደገኛ ከሆነ የፀሃይ ጨረር ይከላከልላቸዋል።
በዚህም ከsunburn [የቆዳ በፀሃይ መቃጠል]፣photodermatitis;፣tanning[የቆዳ በፀሃይ መጥቆር]፣Freckles [በቆዳ ላይ የሚወጣ ነጠብጣብ]፣ማዲያት፣አንዳንድ የቆዳ ካንሰሮች፣የቆዳ ያለጊዜው መሸብሸብ፣ጤነኛ ያልሆነ የቆዳ መድረቅ እና መጠንከር ይከላከልላቸዋል"
ሃኪሟም የኒቃብ ጨርቆች ከጥጥ የተሰራ መሆኑ የተሻለ የፀሃይ ጥበቃ መኖሩን ትገልፃለች
👌ልብ ይበሉ ይህ እንግዲህ ውድ ፣ አስልች እና ሁል ጊዜ ለመጠቀም የማይመቹ የፀሃይ መጠበቂያ sun screen መጠቀም ሳይኖርባቸው ነው!!!
https://t.me/drdawudconsultancy

~አንዳዴ ......ዉስጣችን ተቃጥሎ መናገር እየፈለግን የምንተወዉ ነገር እህ ቢሉት አይወጣ!! እ ምን ሆንሺ የሚል አይጠፍምኮ ደሞ ህዕ¡ያዉ የሚድያ ሰዉ እንደመሆኔ ስንት የሚያቃጥሉኝ ሰዎች አሉ መሠላችሁ እ
~አሁን የመጨረሻ ወደ ሀገሬ ሄጄ ከሚድያዉ አለም ሙሉ በሙሉ መራቅ ያማረኝ ሀላስ¡ ያዉ ማዳም ኩሽና ሁኜ ከሚድያ ስለማልወጣ መዝናኛዬ ሚድያ ስለሆነ! ሀገርስ ከቤተሰብ ዘመድ ጓደኛ ከባል ከልጆች ጋር ስለምሆን እርፍ ከሚድያ እና ከማዳም እህ ቅርብ ነዉ ኢንሻ አላህ!
✍️የመንትዮች እናት
https://t.me/https_Asselefya1

Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
አዋጅ
~
ቂም ይዘን፣ በደል ተሸክመን ረመዷን ውስጥ ከመግባት ጥንቃቄ እናድርግ። ሰለፎች ቂም ይዘው ረመዷን እንዲገባባቸው አይወዱም ነበር። ለበደለን ሰው - የሚገባው አይነት ከሆነ - ይቅርታ እናድርግ። የበደልነውን ሰው ደግሞ ይቅርታውን ለማግኘት እንጣር። በማህበራዊ መገናኛ "ይቅር በሉኝ" ከሚለው አዋጅ ይልቅ እንደ በደልናቸው የምናውቃቸውን ሰዎች ያለ ምንም ትእቢት፣ ያለ ምንም ሃፍረትም፣ ያለ ምንም ግዴለሽነት ይቅርታቸውን ለማግኘት አስፈላጊውን ሰበብ ሁሉ እናድርስ። በርግጠኝነት ከነገ ውርደት ይልቅ የዛሬ ሽንፈት - ሽንፈት ከሆነ - የተሻለ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor

አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ – ➀የነብዩላህ ኑህ የተዉሒድ ተጋድሎ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረመዳን ነክ ጉዳዩች
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿من لم يدَعْ قولَ الزُّورِ والعملَ بِهِ، فليسَ للَّهِ حاجةٌ بأن يدَعَ طعامَهُ وشرابَهُ﴾
“የሐሰት ንግግርን በሐሰት መስራትን እንዲሁም መሀይምነትን (የመሐይማንን ተግባር) ያልተወ ሰው ምግቡንና መጠጡን ከመተዉ አላህ ጉዳይ የለውም፡፡”
📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል: 707
ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

شَهرُ رَمَضانَ الَّذي أُنزِلَ فيهِ القُرآنُ
በወንድም ጀላሉ ሑሰይን
شهر رمضان الذي أنزل في .............
Forwarded from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ (𝔞𝔟𝔲 ℌ𝔞𝔫𝔦𝔣𝔞)
ረመዳን ነክ ጉዳዩች
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن صامَ رَمَضانَ إيمانًا واحْتِسابًا غُفِرَ له ما تَقَدَّمَ مِن ذَنْبِهِ، ومَن قامَ لَيْلَةَ القَدْرِ إيمانًا واحْتِسابًا غُفِرَ له ما تَقَدَّمَ مِن ذَنْبِهِ.﴾
“የረመዷንን ወር በኢማንና ከአላህ ብቻ አጅርን በመፈለግ የቆመ ሰው ከዚህ በፊት የሰራው ወንጀል በሙሉ ይማርለታል። የለይለተል ቀድርን በኢማንና ከአላህ አጅር በመፈለግ የቆመ ከዚህ በፊት የሰራው ወንጀል በሙሉ ይማርለታል።”
📚 ቡኻሪ (2014) ሙስሊም (760) ዘግበውታል