💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት

«ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ»

ክፍል 

የኪታብ  pdf  ⟱⟱⟱
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9702

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
መልእክት
~
ዘወትር እሁድ የሚሰጠው ሳምንታዊው ደርስ መስጂዱ ውስጥ የሰፈር ፕሮግራም ስላለ ለነገ እንደማይኖር እናስታውሳለን። በረመዷን በተለያዩ ምክንያቶች ደርስ ላይ መገኘት የሚከብዳቸው ስለሚኖሩ ቀጣይ የምንገናኘው ሸዋል ላይ ይሆናል፣ ኢንሻአላህ። መልእክቱን በማሰራጨት ተባበሩን፣ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን።
እኔ ከምቀርባቸዉ ሰዎች ከረሚላም ቢሰጡኝ እደሰታለሁ እና ከምወዳት ኡስታዜ ብላትም ማጋነን አይደለም ብዙ ተለዉጨባታለሁ!አላህ መሰሎቿ ያብዛልኝ! የተሰጠኝ ስጦታ ነች! 🥀ጀዛኪላሁ ኸይራ ያ ኡኽቲል ዓዚዛ {H}🥀 ትቀመጥ!
وجاء شهر رمضان"٤"
أبو عبدالرحيم
❝የረመዷን  ወር  መጣ!!❞

☞  ክፍል   ⓸

የኪታብ 𝐏𝐝𝐟⇩⇩
t.me/abuabdirehim/2490

🎙𝐁𝐲 𝐀𝐛𝐮 𝐀𝐛𝐝𝐢𝐫𝐞𝐡𝐢𝐦 حفظه الله

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/abuabdirehim
Forwarded from فوائد مدنية
📍 قال الشيخ/ سليمان الرحيلي وفقه الله:

أعظم السيئات: الشرك الأكبر، ثم الشرك الأصغر، ثم البدع، ثم ما دون ذلك من الذنوب، وهذا ترتيب الذنوب، فإذا كان الإنسان يفعل عبادة لم ترد في الكتاب ولا في السنة، فإنه لم يفعل حسنة، وإنما يكون قد فعل سيئة تحتاج إلى ما يمحو أثرها.

📚 شرح الوصية الصغرى صـ ٧٨

📌قناة فوائد الشيخ أ.د. سليمان الرحيلي

t.me/Drsuleiman
وَأُفَوِّضُ أَمْرِي إِلَى اللَّهِ ۚ
الدرس 21 فقه الصيام - مفطرات الصيام - أولا تناول الطعام والشراب…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
📚ፊቅሁ_ሲያም የፆም እውቀት!

ክፍል  ➁➀ የመጨረሻ!!

🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله

© ረመዷንን በእዉቀት እንፁም!

  ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/https_Asselefya1/11230
👉ስለ «ኒቃብ» ይህን ያውቁ ኖሯል?

ነጃት አልናዝር Qatid central Hospital ውስጥ የቆዳ ስፔሻሊስት ሃኪም ስትሆን Al-shariq daily ላይ ይህን ብላ ነበር

"ሴቶች እዚህ ሃገር [ሳኡዲ አረቢያ] ውስጥ ከሁሉም ይበልጥ ጤነኛ እና ውብ ቆዳ አላቸው ምክኒያቱም [ኒቃባቸው] አደገኛ ከሆነ የፀሃይ ጨረር ይከላከልላቸዋል።
በዚህም ከsunburn [የቆዳ በፀሃይ መቃጠል]፣photodermatitis;፣tanning[የቆዳ በፀሃይ መጥቆር]፣Freckles [በቆዳ ላይ የሚወጣ ነጠብጣብ]፣ማዲያት፣አንዳንድ የቆዳ ካንሰሮች፣የቆዳ ያለጊዜው መሸብሸብ፣ጤነኛ ያልሆነ የቆዳ መድረቅ እና መጠንከር ይከላከልላቸዋል"
ሃኪሟም የኒቃብ ጨርቆች ከጥጥ የተሰራ መሆኑ የተሻለ የፀሃይ ጥበቃ መኖሩን ትገልፃለች
👌ልብ ይበሉ ይህ እንግዲህ ውድ ፣ አስልች እና ሁል ጊዜ ለመጠቀም የማይመቹ የፀሃይ መጠበቂያ sun screen መጠቀም ሳይኖርባቸው ነው!!!
https://t.me/drdawudconsultancy
~አንዳዴ ......ዉስጣችን ተቃጥሎ መናገር እየፈለግን የምንተወዉ ነገር እህ ቢሉት አይወጣ!! እ ምን ሆንሺ የሚል አይጠፍምኮ ደሞ ህዕ¡ያዉ የሚድያ ሰዉ እንደመሆኔ ስንት የሚያቃጥሉኝ ሰዎች አሉ መሠላችሁ እ

~አሁን የመጨረሻ ወደ ሀገሬ ሄጄ ከሚድያዉ አለም ሙሉ በሙሉ መራቅ ያማረኝ ሀላስ¡ ያዉ ማዳም ኩሽና ሁኜ ከሚድያ ስለማልወጣ መዝናኛዬ ሚድያ ስለሆነ! ሀገርስ ከቤተሰብ ዘመድ ጓደኛ ከባል ከልጆች ጋር ስለምሆን እርፍ ከሚድያ እና ከማዳም እህ ቅርብ ነዉ ኢንሻ አላህ!

✍️የመንትዮች እናት

https://t.me/https_Asselefya1
አዋጅ
~
ቂም ይዘን፣ በደል ተሸክመን ረመዷን ውስጥ ከመግባት ጥንቃቄ እናድርግ። ሰለፎች ቂም ይዘው ረመዷን እንዲገባባቸው አይወዱም ነበር። ለበደለን ሰው - የሚገባው አይነት ከሆነ - ይቅርታ እናድርግ። የበደልነውን ሰው ደግሞ ይቅርታውን ለማግኘት እንጣር። በማህበራዊ መገናኛ "ይቅር በሉኝ" ከሚለው አዋጅ ይልቅ እንደ በደልናቸው የምናውቃቸውን ሰዎች ያለ ምንም ትእቢት፣ ያለ ምንም ሃፍረትም፣ ያለ ምንም ግዴለሽነት ይቅርታቸውን ለማግኘት አስፈላጊውን ሰበብ ሁሉ እናድርስ። በርግጠኝነት ከነገ ውርደት ይልቅ የዛሬ ሽንፈት - ሽንፈት ከሆነ - የተሻለ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor
ሰመሀር ተክሌ
Daru tewhid
ትላንትም ደም ነው ሲያስፈስሱ
የነበረው። ዛሬም....

ሰምሀር ተክሌን ተጠንቀቁት !

በኡስታዝ ሳዳት ከማል

https://t.me/Darutewhide