💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ለረመዷን ነሺዳ ብለዉ ስሙ ቀይረዉ ዘመናዊ ሙዚቃ ያቀነቅኑ ይዘዋል! አላህ ይምራቸዉ!

ሙስሊሞች ከዚህ ተግባር ልትርቁ ይገባል!ወሩ የቁርአን ነዉ።ቁርአናችሁ ቅሩ!ሌሎች ዒባዳዎች ላይ ጠንክሩ!! ከዘመናዊ ዘፈን ወገናቸሁን አስጠንቅቁ!!

✍️
Audio
☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት

«ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ»

ክፍል 

የኪታብ  pdf  ⟱⟱⟱
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9702

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
ለሴቶችዬ ጥቆማዬ እንደቀጠለ ነዉ!

ይሄ የእጂ ክሬም ነዉ ገዝታችሁ ተጠቀሙት በተለይ አረብ ሀገር የምንሰራ እቃ ስለሚበዛ ማጠብ ኦደክስ ወይም በረኪና ስምንጠቀም እጃችን ይከረድዳል ይሰነጣጠቃል ለዚህ መፍትሄ CLlpp ክሬም ይጠቀሙ!ሁለየ ከመተኛትዎ በፊት እጂዎን ይቀቡት!ጧት ሲነቁ እጂዎ የለሰለሰ እና ጥሩ ቆዳ ያለዉ ሆኖ ያገኙታል!! መልካም ሙከራ¡

https://t.me/https_Asselefya1
🍁🍂

#اللهـم_بلغـنا_رمضـان

▪️عَنْ أبـﮯ هـريرة رَضِـﮯَ اللَّهُ عنْـہ قَالَ قــال رَسُــولَ اللَّــهِ ﷺ

مَــن  صَــامَ رَمَضَــانَ ،، إيمَانًــا وَاحْتِسَــابًا  ،، غُفِــرَ لَهُ مَــا تَقَــدَّمَ مِــنْ ذَنْــبِهِ ،،

📓متــفق عليــه
🍁🍂

#اللهـم_بلغـنا_رمضـان

كَيفَ يُستَقبل رَمضَان؟

➊ - الفَــرح بِدخُول الشَّهر، فكَم مِمن سَبق عَليه الأجل قَبل بلُوغ الشَّهر، وإنَّ مِن شُكرك لِنعمَة اللَّه عَليك فِي بلُوغ هـٰذا الشَّهر العَظيم أنْ تَحرص علىٰ الجَد والاجتَهاد في طَاعة اللَّه فِيه.

➋ - التَّوبــة النَّصــوح مِن كُل ذَنب وخَطيئة، والتَّوبة النَّصوح لابُد أنْ يتَوفر فِيها الشُّروط

① - النَّدم علىٰ فَعل الذُّنوب.
② - والعَزم علىٰ عَدم العَودة إليهَٰا.
③ - والإقلاع عَنهَٰا تمامًا.
④ - إعادة الحُقوق إلىٰ أهلهَٰا أو يَتحلّلهٖم مِنهَٰا.


▪️ قالَ بَعضُ السَّلَفِ

« كَانُوا يَدعُونَ اللَّهَ سِتَّةَ أَشهُرٍ أنْ يُبَلِّغَهُم شَهْرَ رَمَضَانَ، ثُمَّ يَدعُونَ اللَّهَ سِتَّةَ أَشهُرٍ أنْ يَتَقَبَّلَهُ مِنهُم ».

📓لَطَائِفُ المَعَارِف(ص٤٧٥)

🍁🍂

https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🌱ፈተዋ ለሴቶች
📍ሐይድ ላይ ያለች ሴት የቲላዋ ሱጁድና የ ምስጋና ሱጁድ ታደርጋለችን?

📜መልስ፦ ምንም ችግር የለውም። ምክኒያቱም ለ ቲላዋ ሱጁድም ሆነ ለ ምስጋና ሱጁድ ጠሃራ መሆን መስፈርት አይደም።

t.me/https_Asselefya1/11181
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🌱ፈተዋ ለሴቶች
📍ሴት ልጂ ፀጉሯን ሳትሸፍን የ ቲላዋ ሱጁድ ማድረጓ ይበቃላታልን?

📜መልስ፦ ፀጉሯ ተገልጦ ሱጁድ ብታደርግ ምንም ችግር የለባትም። ነገር ግን ልክ(ሶላት ለመስገድ) እንደምትሸፈነው ተሸፍና ሱጁድ ብታደርግ ይህ ለሷ በላጭና የተሻለ ነው።

t.me/https_Asselefya1/11182