💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
🔁 سورة الكهف 🔁
🔺ማራኪ የሱረቱል ከህፍ ቂርአት
🎙القارئ محمد صديق المنشاوي
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#ራሳችንን_እንፈትሽ
#ሙእሚን_ነን_ወይስ_ሙናፊቅ!!?
------------------------------------------
=}>ራስህን ሙእሚን ነኝ ወይስ ሙናፊቅ ነኝ ብለህ መጠየቅ ከፈለክ; «ሰላቴን ወቅቱን ጠብቄ እየሰገድኩኝ ነኝ ወይ?» ብለህ ጠይቅ። በተለይ ደግሞ «የሱብሂ» ሰላት።
ስርዓቷን ጠብቀው ከሚሰግዷት ቤተሰቦቿ ከሆንክ፦ አብሽር አንተ ሙእሚን ነህ። በአንተና በጀነት መሃል መሞትህን እንጂ ሌላ የለም!!

=}> የሱብሂ ሰላትህን ያበላሸሃት ከሆንክ ግን; በፍጥነት ነፍስህን አድናት።
ምክንያቱም የሱብሂ ሰላትን ማበላሸት ከንፍቅና ምልክቶች ነው [በአላህ እንጠበቃለን።]!!

-----ከሀዲያኖች የውጭ ጠላት ሲኾኑ; ሙናፊቆች ግን ድብቅና ውስጣዊ ጠላቶች ናቸው። እነርሱም አደጋቸው የከፋና ጉዳታቸውም የበረታ ናቸው። ምክንያቱም ከሙስሊሞች ጋ ተቀላቅለው ሁኔታቸውን ጠንቅቀው ያውቃሉ።
[ابن عثيمين رحمه الله تعالى]
شرح الممتع 27/2
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ከሚድያ ፈተና እራሳችንን እንጠብቅ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

💢በሚድያ (በኢንተርኔት) ለትዳር መጠያየቅ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

↪️ ክፍል አንድ (ትዳር በሚድያ)
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/1714

↪️ ክፍል ሁለት (ትዳር በሚድያ)
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/1715

↪️ ክፍል ሶስት (ትዳር በሚድያ)
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/1716

↪️ ክፍል አራት (ትዳር በሚድያ)
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/1717

↪️ ለትዳር ብለህ አላህን አታምፅ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/1718
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

👑ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
አዲስ ሙሓደ

ላ ኢላሀ ኢለሏህ لَاإِلَهَ إِلَّا الَّٰله
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔸የ ላዒላሓ ኢለሏህ ትርጉም
🔸የ ላዒላሓ ኢለሏህ መስፈርቶች
🔸የ ላዒላሓ ኢለሏህ አፍራሾች


ቦረና 014 ቀበሌ ደገር

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/2108
t.me/abu_reyyis_arreyyis/2108
Audio
💢ተከታታይ የዱሩስ አልሙሂማ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌 الدروس المهمة لعامة الأمة

♻️በዛሬው ደርስ የተወሱ ነጥቦች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📌(የሙታን አስተጣጠብና አከፋፈን ሁኔታ)
📌 (صفة غسل الميت وتكفينه)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔹ሙታንን እንዴት ማጠብ እንዳለብን
🔹የወንድና የሴት የአከፋፈን ሁኔታ
🔹የህፃን ልጅ አከፋፈን ሁኔታ

《ክፍል 2⃣3⃣》

🎙【አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ】



https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
«⇘የወንዶች ልብ ውስጥ ተቅዋ የሞተ ጊዜ የሴቶችም ሃያእ ያኔ ይጠፋል»‼️

⇘አባት ልጁን ካላደበ፣ወንድም እህቱን ካልመከረ፣ባል ሚስቱን ካልተቆጣጠር ይሄኔ ነው መጥፋቱ

⇘``የሷብቻ መታገል፣ሃያእ ለማድረግ መፈለጓ፣ በሂጃብ መሸፈኗ፣ ጌታዋን ለመፍራት መጣጣሯ መች ከምትፈልገው ያደርሳትና

⇘በአከባቢዋ ያሉ ወንዶች ካልተስተካከሉ ብቻዋን ብትጥር በተኩላዎች መነከሷ እንዴት ይቀርና

⇘ሸይኽ አብድረዛቅ አልበድር {ሃፊዘሁላህ} እንዲህ ይላሉ፦

⇘ሰንትና ስንት መልካም ሴቶች በመጥፎ ወንዶች ተበላሹ

⇘ስንት ሴቶች ሙኡሚኖች፣ መልካሞች፣ የተሸፈኑ፣ የተከበሩ፣ በትቅዋና፣በኢማን፣በጥሩነት መካከል መልካምነትን የፈለጉ

⇘ተኩላዎች ይገጥሟቸዋል ከተኩሎች የሆኑ ያበላሿቸዋል በምላሳቸው፣ በሰልክ መስመሮች በተለያዩ ኢንተርኔቶች፣ፈታኝ በሆኑ ንግግሮች፣ በተለያዩ አነጋገሮች ያበላሿቸዋል ክብሯቸውንና ብልጭነታቸው ይነፍጓቸዋል።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሐቅን መደበቅ ከባድ አደጋ አለው!!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ብሏል:-

إِنَّ الَّذِينَ يَكْتُمُونَ مَا أَنزَلْنَا مِنَ الْبَيِّنَاتِ وَالْهُدَىٰ مِن بَعْدِ مَا بَيَّنَّاهُ لِلنَّاسِ فِي الْكِتَابِ ۙ أُولَٰئِكَ يَلْعَنُهُمُ اللَّهُ وَيَلْعَنُهُمُ اللَّاعِنُونَ

«እነዚያ ከአንቀፆችና ከቅን መምሪያ ያወረድነውን ለሰዎች በመጽሐፉ ከገለጽነው በኋላ የሚደብቁ፤ እነዚያ አላህ ይረግማቸዋል፤ ረጋሚዎችም ሁሉ ይረግሟቸዋል፡፡»
አል-በቀረህ 159

ሸይኽ ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) ይህን አንቀፅ ሲያብራሩ እንዲህ ብለዋል:- “ይህ ጉዳይ በቢድዐ ሰዎች ላይ ብቻ የሚገደብ አይደለም፣ ይልቅ ስለ ቢድዐና ስለ ቢድዐ ሰዎች ዝም ያለንም ሰው በውግዘትና በቅጣት ያካተዋል። ምክንያቱም ግዴታው ለሰዎች የቢድዐንና የቢድዐ ሰዎችን አደጋ ግልፅ ማድረግና ማብራራት ነው። ይህ በጥፋት ሰዎች ላይ በእውቀት የተመሰረተን መልስ የመስጠቱ ስራ በዚህን ጊዜ በኢስላማዊ ቤተ-መፅሃፍቶች (በመፅሃፍ ደረጃ) በርክቶ ይታያል፣ ሁሉም ለቀጥተኛው መንገድ የሚከላከሉ ናቸው። በዲን ላይ "የአስተሳሰብ ነፃነት፣ የመናገር ነፃነት" ብለው ከሚያራግቡት ያስጠነቅቃሉ። ይህን አስተሳሰብ የሚያራግብ የለም ሀቅ የሚደብቅ ጠማማ ካልሆነ በስተቀር!።

እኛ በመናገራችን ሀቅን ፈልገንበት ነው እንጂ ሰዎችን ያለ አግባብ መተቸትና መናገር ፈልገንበት አይደለም!። ፍላጎታችን ሀቅን ግልፅ ማድረግ ነው። ይህ ደግሞ አላህ ዑለማዎችን ያሸከማቸው የሆነ አማና ነው!። ከጥፋት ሰዎች ዝም ማለት አይፈቀድም!። ነገር ግን እጅግ በጣም ከሚያሳዝነው ነገር፣ እውቀት ያለው ሰው ተነስቶ በሚያጠፉ ሰዎች ላይ መልስ መስጠት ሲጀምር "ይህ ይቸኩላል…" እና ሌሎችንም መሰል ሰዎችን በሚረብሹባቸው ቃላት ይናገሩታል። ይህ የእውቀት ባለ ቤቶችን የጥመት ሰባኪያንን ተንኮል ግልፅ ከማድረግ ፈፅሞ ሊያግዳቸው አይገባም!።”
[ኢትሃፉል ቃሪ ሸርህ አስ-ሱና በርበሃሪ 1/48]

ይህ ሸይኹ የጠቀሱት በአጥፊዎች ላይ ምላሽ በሚሰጡ ዓሊሞች የተለያዩ ቃላቶችን መርጦ የመወረፉ እውነታ ዛሬ ላይ በሀገራችንም በሁለቱ ጆሯችን የምንሰማው ተጨባጭ ነው!!።

✍🏻 ኢብን ሽፋ: ረጀብ 11/1442 ዓ.ሂ
Audio
🔹 الْعِلْمُ
🔸 እዉቀት

🕌 ኮምቦልቻ አንሷንር መስጁድ

🎙 አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም

https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/2121
Audio
💢ተከታታይ የዱሩስ አልሙሂማ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

📌 الدروس المهمة لعامة الأمة
♻️በዛሬው ደርስ የተወሱ ነጥቦች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📌(የሶላተል ጀናዛ አሰጋገድ ሁኔታ)
📌 (صفة الصلاة على الميت)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔹የሶላተል ጀናዛ አሰጋገድ ዝርዝር ሁኔት
🔹ጀናዛ ማጠብ ያለበት ማን ነው
🔹ለሙታን የሚደረግ ዱአ ምንድ ነው

《ክፍል 2⃣4⃣》

🎙【አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ】


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💢የጠዋትና የማታ ዚክር ጥቅም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🔹የጠዋትና የማታ ዚክር ባለማለትህ የምታጣቸው ነገራቶች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔹የጠዋትና የማታ ዚክሮች በሙስሊም ህይወት ላይ ያለው ተፅእኖ

【ዚክር ለቀልብ ➖ ውሀ ለአሳ】

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
የእናታችን አዒሻ ቢንት አቢበከር አጭር ግጥም

ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀሙበታል
⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Br.Sadat Kemal
https://t.me/Amirposts/
📌 ሁለት ለአሏህ ብለው የተዋደዱ ሰዎች የሚከፍሉት ዋጋ ምንድን ነው?

📌 እውነተኝነት እንዴት ይረጋገጣል?


🔊ከወንድም ሳዳት ከማል ሙሐመድ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💢ሶላት የሌለው ሰው ዲን የለውም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

ሶላት የዲን ምሰሶ ነው (الصلاة عماد الدين)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
◾️‏قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله :
🔘ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።

【الَّذِي لا يُصَلِّي لا يَقُومُ لهُ دِينٌ، وإنْ شَهِدَ أنَّ لا إِلهَ إلَّا الله وأنَّ مُحمّدًا ﷺ رسولُ الله ،لأنّهُ يحتاجُ إلى عُمُودٍ يُقِيمُ عليهِ الدِّين، وهو لا يُوجَدُ إلا بِالصَّلاة】
✅ ሰላት የማይሰግድ ሰው ሸሀደተይን (ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመድ ረሱሉላህ) ቢል ራሲ ዲኑን (እስልምነውን) አይቆምለትም። ምክንያቱም ዲኑን የሚያቆምበት ምሰሶ የግድ ያስፈልገዋልና። የዚህ ማቆምያ ምሰሶ ደሞ ከሶላት ውጪ ምንም የለም።
📚(شرح الأصول الثلاثة - ص ٢٤٢)
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/1778
📚➡️አቡ ሰዒድ አልኹድሪይ
ረዲየላሁ አንሁ እንዳወሩት፡
♻️ነቢዩ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
እንዲ ብለዋል፡ "የረመዳንን ወር የፆመና
ወሰኑን ያወቀ እንዲሁም
መጠበቅ ያለበትን ስርዓት ሁሉ
የጠበቀ ከዚሁ ረመዳን በፊት የፈፀመው
ወንጀል ይሰረዝለታል።">> [አህመድና በይሐቂ ዘግበውታል]
✅
~~~~~~~~~~~~~~~
↪️ኢብኑ ኡመርም እንዲ ማለታቸው
ተዘግቧል፡ ሰዎች ጨረቃን ሲመለከቱ
እኔም አየሁ።
የአላህ መልዕክተኛ አለይሂ አሰላቱ ወሰላምጋ
በመሄዲም ጨረቃ ማየቴን ነገርኳቸው።
ህዝቡም እንዲፆም አዘዙ።>>
[አቡዳውድ÷ ኢብን ሂባንና ሐኪም ዘግበውታል]
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w