💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
سورۃ صٓ
Abu Useymin
➧ጣፍጭ የቲላዋ ግብዣ

🎙በአቡ ዑሰይሚን حفظه الله

t.me/abuUseyminabdurehman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁለት ሚስቶችን በአንድ ፍራሽ ይዞ መታኛት ይፈቀዳልን (ፍርዱስ ምንድን ነው)??

🎙العلامة ابن عثيمين رحمه الله
አድ-ዱሩሱል ሙሂመህ ሊዓመቲል-ኡመህ.apk
94.9 MB
🎁 አዲስ አፕልኬሽን ተለቀቀ 🎁

📚 አድ'ዱሩሱል ሙሂማህ | الدروس المهمة

| ሙሉ ደርስ ያለ ኔት

📲 አዲስ አፕ በአዲስ አቀራረብ

⊙ ሙሉ ደርስ በድምፅ
⊙ የኪታቡ pdf
⊙ ማስታወሻ መያዣ
⊙
ሁሉንም በአንድ የያዘ ምርጥ አፕ!

| ✍ | የኪታቡ አዘጋጅ :- ሰማሐቲ ሸይኽ ዐብዱል-ዐዚዝ ብን ዐብዲላህ ብን ባዝ -ረሒመሁሏህ-

| 🎙 | አቅራቢ:- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዞሁሏህ-

| 🎧 | ከክፍል 01 እስከ ክፍል 07 ሙሉ ደርስ

_
📥  የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4181
-
ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
#ሼር በሚደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ!

በቅርቡ ሌሎች ተመሳሳይ ስራዎችን ይጠብቁ።
إن شاء الله

https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ለሴት ልጅሽ ጥሩ ምሳሌ ለመሆን ሳትዘጋጂ ወደ ትዳር አትግቢ፥ ካልሆነ ያንቺው አይነት ምድር አበላሽ ልጅ ታፈሪያለሽ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ለልጆቻችን ለአካዳሚ ትምህርታቸው የምንሰጠውን ትኩረት ሩቡን ያክል ለዲን ትምህርታቸው ትኩረት ብንሰጥ ጅህልና በተቀረፈ ወይም በተቃለለ ነበር"

https://t.me/https_Asselefya1
በሂወታችን መጥፉ ነገር ሲከሰት ለምን ተከሰተ አንበል ይልቅ ከዛ ክስተት ተምረን ወደፊት ያለዉ ሒወታችን እናስተካክል!!

©ሸጋ ለይል ቤተሰቦች!

✍️
"የማይታመን ነገር!
የባንክ አካውንት ያለው ሶሓቢይ እንዳለ ታውቃላቹህ?"

ተገርሜ ላስገርማቹህ!
👇👇👇
https://youtu.be/3EKi9lYW1fM
قـال العلامة ابن عثيمين -رحمه الله - :

لا يجوز للمرأة أن تلبس ضيقاً يصف حجم بدنها بل الواجب عليها أن تتستر حتى مع النساء .
التعليق على المنتقى  ٤/٢٢٥

ሴት ልጅ የሰውነቷን ቅርፅ የሚያሳይ ጠባብ ልብስ መልበስ አይቻልላትም ከሴቶች ጋር እንኳ ብትሆን

ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚንረሂመሁላህ

https://t.me/https_Asselefya1
اللهم أنت أصلحت الصالحين، فأصحلنا
حتى نكون صالحين.

مالك بن دينار / كتاب_التوبة صـ ٧٥

«አላህ ሆይ! ሷሊሆችን ሷሊህ እንዲሆኑ የረዳሀቸው አንተ ነህና!
እኛንም ከሷሊሆች እንድንሆን ሷሊህ አድርገን።»

ማሊክ ኢብኑ ዲናር (ረሂመሁሏህ)
[ኪታቡ ተውባ ገፅ (75)]


https://t.me/https_Asselefya1
Audio
ወላጆችህ በህይወት ካሉ እድሉ አለህ ።

ተከፍሎ የማይዘለቅ የወላጆች ሀቅ

አጭር ምክር በሙሐመድ ሲራጅ ሙ. ኑር

t.me/MedrestuImamuAhmed
https://t.me/Muhammedsirage
الدرس 12 فقه الصيام - آداب الصيام ليلة الثلاثاء 26 شعبان 1443هـ…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
📚ፊቅሁ_ሲያም የፆም እውቀት!

➧ክፍል  ➀➁

🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله

© ረመዷንን በእዉቀት እንፁም!

  ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/https_Asselefya1/10932
Audio
☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት

«ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ»

☊ ክፍል  ❸

⇝የኪታብ  pdf  ⟱⟱⟱
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9702

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
ተጠንቀቁ‼

☞ይህ ሪከርድ በ ባንክ ቤት ስም አስመስለው ወደኔ ከትንሽ ደቂቃዎች በፊት የደወሉ የ አጭበርባሪዎች ድምፅ ቅጁ ነው።
⇛ልክ ከ ባንክ ቤት የተላከ ፎርም የሚያስሞሉ መስለው በመደወል የ እናንተን የሞባይል ባንኪንግ ኮድ በማስሞላት አካውንታችሁ ላይ ያለ ገንዘብን ወደ እርሳቸው አካውንት ለማስተላለፍ ነው።

ደሞኮ ስሜ«አሚን አብደላ» እባላለሁ ማለቱ ሀሀ አይይ!
~
t.me/AbuSufiyan_Albenan
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ተጠንቀቁ‼ ☞ይህ ሪከርድ በ ባንክ ቤት ስም አስመስለው ወደኔ ከትንሽ ደቂቃዎች በፊት የደወሉ የ አጭበርባሪዎች ድምፅ ቅጁ ነው። ⇛ልክ ከ ባንክ ቤት የተላከ ፎርም የሚያስሞሉ መስለው በመደወል የ እናንተን የሞባይል ባንኪንግ ኮድ በማስሞላት አካውንታችሁ ላይ ያለ ገንዘብን ወደ እርሳቸው አካውንት ለማስተላለፍ ነው። ደሞኮ ስሜ«አሚን አብደላ» እባላለሁ ማለቱ ሀሀ አይይ! ~t.me/AbuSufiyan_Albenan
👆
📵በዚህ ስልክ ቀጥር ነበር የደወለልልኝ~ +251978329444