Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
قال سفيان الثوري رحمه الله:
"ليس شيء أقطع لظهر إبليس من قول: لا إله إلا الله."
سير أعلام النبلاء 7/260
"ليس شيء أقطع لظهر إبليس من قول: لا إله إلا الله."
سير أعلام النبلاء 7/260
➛እችን መሳይ እንስት ከቤቴ እያለችኝ!
➧ሂወትን አስዉባ ሰበብ የሆነችኝ
ደስታ ምን እደሁ በግልፀ ያሳየችኝ
➧በፍቅር ባቡሯ ፍቅርን አከናንባ መንገድ ያስገባችኝ
➧አብረን ተያይዘን ጀነትን ለመግባት አደራ ያለችኝ
ታድያ እንደት ልከፍ ይችን መሳይ እንስት ከቤቴ እያለችኝ
➺ባሎች ለሚስቶች ጋብዙ!!
➛ላጤዎች እንግድህ አብሽሩ¡¡
@ተነካክቶየተወሰደ!
https://t.me/https_Asselefya1
➧ሂወትን አስዉባ ሰበብ የሆነችኝ
ደስታ ምን እደሁ በግልፀ ያሳየችኝ
➧በፍቅር ባቡሯ ፍቅርን አከናንባ መንገድ ያስገባችኝ
➧አብረን ተያይዘን ጀነትን ለመግባት አደራ ያለችኝ
ታድያ እንደት ልከፍ ይችን መሳይ እንስት ከቤቴ እያለችኝ
➺ባሎች ለሚስቶች ጋብዙ!!
➛ላጤዎች እንግድህ አብሽሩ¡¡
@ተነካክቶየተወሰደ!
https://t.me/https_Asselefya1
ያኡኽቲ እራስሽን ቃሉ ቃለ ፍላን አላን በማይጠቅም ወሬ እራስሽን አርቀሽ ዲንሽን በመማር ላይ ጠንክሪ በርች የሰዎችን ማላ ማአና ወሬን እርቀሽ ‼
ወደ ጌታሽ ዙሪ በመንሀጅሽ ላይ ፀንተሽ የተግባር ሰው ሁኝ ‼️
📚مًآ آحًسِنِ آنِ تٌکْوٌنِيَ طِآلَبًهّ آلَعٌلَمً📚
https://t.me/https_Asselefya1
በወር አበባ ግዜ የሚከሰት ህመምን ለማስታገስ መጠቀም የምንችላቸው ቀላል መንገዶች
ከ ዶክተር አለ! 8809
በሴቶች ህይወት ውስጥ ከፍተኛ ህመም እንዳለው የሚገመተው የምጥ ህመም ቢሆንም አብዛኞች ሴቶች ከሱ ባልተናነሰ በወር አበባ ህመም ይሰቃያሉ በዚኛው ክፍል ስለወር አበባ ህመምና ልንጠቀማቸው ስለምንችላቸው ህመም ማስታገሻ መንገዶች የተወሰነ እንበላችሁ፡፡
የወር አበባ ህመም መንስኤው ምንድን ነው
1) ማህጸን አከባቢ የሚመረቱት ፐሮሰታግላንዲን የሚባሉት ሆርሞኖች መብዛት
2) ማህጸን አከባቢ በሚፈጠሩ እጢዎች
3) የማህጸን ኢንፌክሽኖች እንዲሁም
4) በወር አበባ ፍሰትን ወቅት በሚያጋጥም የማህጸን ጥበት
በቤት ውስጥ ልንጠቀማቸው የምንችላቸውን ህመም ማሰታገሻ መንገዶች
1) ሙቀት እንዲሰማዎት ማድረግ- ሙቀት እንዲሰማዎት ሆዶት ላይ የሞቀ ውሀ በሀይላንድ መያዝ ወይም ለዚሀ ተብለው በተሰሩ ፐላስቲች መጠቀም ይችላሉ ይህም ሆድ አከባቢ ያሉ ጡንቻዎችን በማረጋጋት ህመሙ እንዲቀንስ ያደርጋል
2) የቀረፋና የማር ሻይ
-1 የሻይ ማንኪያ ቀረፋ
-1 የሻይ ማንኪያ ንጹህ ማር
-1 ብርጭቆ ሙቅ ውሀ
በመጀመርያ ቀረፋውን በሞቀው ውሀ ውስጥ ጨምሮ በደንብ ማማሰል ከዛም ማሩን ማዋሀድ ከዛም ማጥለል በቀን 2-3 ግዜ ይህንን ውህድ መጠቀም ብንችል በቀላሉ የወር አበባ ህመማችንን ማሸነፍ እንችላለን
3) ተልባ
ተልባ ውስጥ ከምናገኛቸው በርከት ያሉ ፋቲ አሲዶች በተጨማሪ ፐሮጅስትሮን የተባለው ንጥረ ነገር በብዛት እንደሚይዝ የ ስነ ምግብ ተመራማሪዎች ይጠቁማሉ፡፡ ይህም በወር አበባ ሰዓት የሚኖረው ሕመም ይቀንስላል
-1 የሻይ ማንኪያ ተልባ ጠዋት በባዶ ሆድ ወይም ከምግብ ጋር ቀላቅሎ መመገብ
4) ፓፓዪ
ፓፓዪ በምግባችን ውስጥ ማካተት ወይም ፓፓዪን ቆራርጦ ብቻውን መመገብ
ለተጨማሪ መረጃ 8809 ይደውሉ
መልካም የጤና ግዜ ይሁንልዎ!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

እህቶቼ ለምን ብልጥ አትሆኑም ግን
ለምን ትሞኛላቹ
➲ብሩን እኮ እንደቀልድ አይደለም ሚወጣው አስብ እንጂ⁉️
➠ብራቹን አታባክኑ።
እህቶች ለቤተሰብ ብሩን ላኩላቸው አትዘረፉ ብር እረከሰባችሁደ?!
➲ለምሳሌ ለአላህ ብላችሁ ተመልከቱ
➴➴➴➴➴➴➴ተመልከቱ ልይሰነቱን
ስኳር 5ኪሎ➴ 30 ሪያል።
➲30 ሪያል በ27 ብር ሲመነዘር 810ብር
ሀገር ቤት አንድ ኪሎ ስኳር➴ 80 እስከ መቶ ብር ነው።
➲5ኪሎ ቡና 100 ሪያል።➴100 ሪያል በ27 ሲመነዘር ➴2700 ብር ሆነ።
➲ሀገር ቤት አሪፍ ቡና 350 ብር ነው።
350 ሲባዛ በ5=➴1750 ልዩነቱን ተመልከቱ
➲5ሊትር ዘይት➴ 60ሪያል አሉ።ሲመነዘር ➲1620 ብር መጣ። ➴ሀገራችን ላይ ግን 900 ብር ነው
ዱቄት 5ኪሎ 1350 ብር አረጉት። ተገራችን 5ኪሎ ዱቄት 500 ብር ነው
ለምን ለቤተሰቦቻችሁ ➴ጥሬ ብሩን ልካችሁ ራሳቸው አይገዙትም።
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
ሼርርር አርጉላቸው

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
እህቶቼ ለምን ብልጥ አትሆኑም ግን ለምን ትሞኛላቹ ➲ብሩን እኮ እንደቀልድ አይደለም ሚወጣው አስብ እንጂ⁉️ ➠ብራቹን አታባክኑ። እህቶች ለቤተሰብ ብሩን ላኩላቸው አትዘረፉ ብር እረከሰባችሁደ?! ➲ለምሳሌ ለአላህ ብላችሁ ተመልከቱ ➴➴➴➴➴➴➴ተመልከቱ ልይሰነቱን ስኳር 5ኪሎ➴ 30 ሪያል። ➲30 ሪያል በ27 ብር ሲመነዘር 810ብር ሀገር ቤት አንድ ኪሎ ስኳር➴ 80 እስከ መቶ ብር ነው። ➲5ኪሎ ቡና 100…
ኢትዮጲያ ቁጭ ብላችሁ በሪያል፣ በድረሀም፣ በድናር ሂሳብ የምታስቡ የምትቀበሉ የምትሸጡ ጤነኛ ናችሁ ግን አላህን አፈሩም!?
ኑሮ ሲወደድ በደዚህ ብር ለማካበት መንገብገብ ደሞ ያዘናችሁ መስላችሁ ረመዷን ሲደርስ በየ ግሩፑ እንደዚህ አይነት የምትፖስቱ ትንሺ እፈሩ!?
ደሞ እሚገርሙት እዚህ አገር የነሱ ተላላኪወች ሀገር ውስጥ ያሉ ይመስል እናደርሳለን ይዘዙን ምናምን ስረአት ያዙ እህት ወንድሞችን አታታሉ በቃችሁ
ሲቀጥል እህት ወንድሞቸ በስደት ያላችሁ ንቁ
ብሩን ለቤተሰብ ላኩ መግዛት አያቅታቸውም ወይንም በኢትዮ በትክክለኛ ዋጋ በተማኝነት ከሚያደርሱ ተጠቀሙ!!
ብልጥ እንሁን እስከ መቸ መሞኘት!?
منقول
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ኢትዮጲያ ቁጭ ብላችሁ በሪያል፣ በድረሀም፣ በድናር ሂሳብ የምታስቡ የምትቀበሉ የምትሸጡ ጤነኛ ናችሁ ግን አላህን አፈሩም!? ኑሮ ሲወደድ በደዚህ ብር ለማካበት መንገብገብ ደሞ ያዘናችሁ መስላችሁ ረመዷን ሲደርስ በየ ግሩፑ እንደዚህ አይነት የምትፖስቱ ትንሺ እፈሩ!? ደሞ እሚገርሙት እዚህ አገር የነሱ ተላላኪወች ሀገር ውስጥ ያሉ ይመስል እናደርሳለን ይዘዙን ምናምን ስረአት ያዙ እህት ወንድሞችን…
አንተስ / አንችስ በድን አሳባችሁ ‼️ የምሞጨልፉት ማን ይናገርላችሁ⁉️ እ¿¿¿ ኢትዮጲያ ተቀምጣችሁ በቂረአት የምሰበስቡ እናንተስ ምን ተሻላችሁ ከነዚህ
ቁረአን አስቀራለሁ ኪታብ አስቀራለሁ እያልክorእያልሺ በድረሀም በሪያል የምታስከፍሉ እናንተስ የማን አጭበርባሪ አታላይ ናችሁ ሀቂቃእናንተን እጥብጥብ አድርጎ ማስጣት ያንሳችኋል ¡
እኔ እማስቀራው በተጁድ ነው ኪታብ እማስቀራው እራሴ እየፈሰርኩኝ በሚገባችሁ መልኩ ነው አውድዮ እስከምታዳምጡ ሰአት ይወስድባችኋል እኔ ቃል በቃል እፈስራለሁ ደቂቃ ብዙ ነው ከዛ ወከዛ እያላችሁ የምታታልሉት የምበሉትስ በድረሀም በሪያል የምሰበስቡትስ እናንተ ጉደኞች በድን የምታመሀኙ¡
ወሮ በላወችስ ማን ጉዳችሁን ይዘርግፈው በየ ግሩፑ ተሰግስካችሁ በውስጥ እየገባችሁ የምታታልሉ አውቆ ጠፎች ቃለ አላህ ቃለ ረሡል እያላችሁ ወደ ድን የተጠጋችሁ ምን እንበላችሁ እንደውም እጥፍ ድርቡ በድን የሚጭበረበረው ይብሳል!!!
አውቆ ጠፎች ትጠየቋታላችሁ አላህ ፊት
አላህን እንፍራ ሁላችንም::
አላህ ያዘነልን ስንቀር በደዚህ አይነት ነገር ተጠምደናል!!!منقول
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
⇛ፓኪስታን ውስጥ ሁለተኛ ሚስት ለማግባት ያሰበ ሰው ይህንን ድንጋይ ለ 1 ሰኣት መሸከም አለበት። ይህም ሁለት ሚስት ማስተዳድ እንደሚችል ማሳያ ነው።
ይህ ህግ እኛ አገር ቢፈፀም ምን ይመስላቹኃል¡¿
~t.me/AbuSufiyan_Albenan
ይህ ህግ እኛ አገር ቢፈፀም ምን ይመስላቹኃል¡¿
~t.me/AbuSufiyan_Albenan
በነገራችን ላይ…በርካታ ወንዶች አሁን ባለንበት ዘመን ከአንድ በላይ የሚያገቡት ሸሪዓው በፈቀደበት አላማ ነው ማለት ይከብዳል።
☞በሁሉም ነገር ከመጀመሪያዋ የተሻለች ብለው ያሰቧትን ለማግኘት እንጂ የእውነት ያላገባች ሆና ወይም አግብታ የፈታች ሆና እገዛ የምትሻዋን አይነት እህት የሚያገቡ እጅግ በጣም ውስን ናቸው። በሚያሳዝን ሁኔታ በዚህ መልኩ ካገቡ በኋላ የመጀመሪያዋን ይተዋትና ሁለ ነገራቸው አዲስ ከተገባችው ጋር ይሆናል።
⇛እንኳን በፍትሕ ሊያስተዳድሩ በመጀመሪያዋ ዘንድ አንድ ሳምንት እንኳ ሳይቆዩ አዲስ ከተገባችው ዘንድ ግን በተከታታይ ወራትን የሚያሳልፉ አሉ።
ታድያ እንድህ አይነቱ ወንድ ይህን ድንጋ መሸከም ይነሰው እንዴ ህዕ¡⁉️
~t.me/AbuSufiyan_Albenan
☞በሁሉም ነገር ከመጀመሪያዋ የተሻለች ብለው ያሰቧትን ለማግኘት እንጂ የእውነት ያላገባች ሆና ወይም አግብታ የፈታች ሆና እገዛ የምትሻዋን አይነት እህት የሚያገቡ እጅግ በጣም ውስን ናቸው። በሚያሳዝን ሁኔታ በዚህ መልኩ ካገቡ በኋላ የመጀመሪያዋን ይተዋትና ሁለ ነገራቸው አዲስ ከተገባችው ጋር ይሆናል።
⇛እንኳን በፍትሕ ሊያስተዳድሩ በመጀመሪያዋ ዘንድ አንድ ሳምንት እንኳ ሳይቆዩ አዲስ ከተገባችው ዘንድ ግን በተከታታይ ወራትን የሚያሳልፉ አሉ።
ታድያ እንድህ አይነቱ ወንድ ይህን ድንጋ መሸከም ይነሰው እንዴ ህዕ¡⁉️
~t.me/AbuSufiyan_Albenan
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ) – الدرس 6 فقه الصيام - شروط الصيام - الثاني : البلوغ الأحد 02 شعبان…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الدرس 7 فقه الصيام - شروط الصيام - الثالث العقل ليلة الجمعة 08 شعبان…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
📚ፊቅሁ_ሲያም የፆም እውቀት!
➧ክፍል ➆
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
© ረመዷንን በእዉቀት እንፁም!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/https_Asselefya1/10768
➧ክፍል ➆
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
© ረመዷንን በእዉቀት እንፁም!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/https_Asselefya1/10768
አንድ ነገር ልበልሽ ዉዷ እህቴ!
✍
ልብሽ ያረፈበት ካለ ጌታሺ ብቻ ለምኚ
በጭራሺ ለዛ ሰዉ እንደፈለግሺዉ እንዳትናገሪ
ዉስጥሺ አዋቂ የሆነዉ ጌታ እሱ ፈልጎ እንድመጣልሺ ያደርግልሻል!!እና አደብሽ ይዘሺ ያረብ ብቻ በይ!!ወደ ሚድያም አታዉጭ ሚስጥርሽ ከጌታሺ ጋር ብቻ ይሁን!!✍
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓 – هـدايـة الـمـسـتـفـيـد ٢١
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
هـدايـة المـسـتـفـيـد ٢٣
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓶⓶
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓶⓶
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
በአላህ ይሁንብኝ ቁርዓንን ለማንበብና ለማዳመጥ ጉጉት አይኖረው አላህ_የወደደው_ቢሆን_እንጂ!
ቁርዓንን በብዛት ለመቅራት የሚገጠም የለም አላህ_የወደደው_ቢሆን_እንጂ!
[ሸይኽ ሙሀመድ አሚን አሽ ሺንቂጥይ]
𝐒𝐞𝐥𝐚𝐡𝐮𝐝𝐢𝐧 𝐈𝐬𝐞𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐤𝐧𝐨𝐰𝐥𝐚𝐠𝐞𝐬