💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
كلمة عن الاتعاظ بالموت - 4- 8- 1444
الشيخ العلامة عبد العزيز البرعي
📍 كلمة عن الاتعاظ بالموت

🎙️لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد العزيز بن يحيى البرعي  حفظه الله
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ወንዶች ግን ለምንድነው እራሳችሁን
ሳትችሉ ጋብቻ የምትፈልጉት. አብዛኛው ወንዶች ቤት ያላት
ስራ ያላት እያሉ የጋብቻ መሰፈርታችሁ
ውስጥ ስለሚያስገቡ ነው .
ቤት ካላት ?
መኪና ካላት ?
ብር ካላት ?
አንተን ለዘበኝነት እንጂ!! ለባል
አትፈልግህም እወቅ።
ወንድ ሁን ።
=
[የተወሰድ]
t.me/abdu_rheman_aman
قال الإمام ابن القيم رحمه اللّه: "الصبر ثلاثة أقسام

صبر على الأوامر والطاعات حتى يؤديها، وصبر عن المنهي والمخالفات حتى لا يقع فيها، وصبر على الأقدار والأقضية حتى لا يَتَسخطها ."

📓عدة الصابرين ٣٦
•••

﴿ مَن يُطِعِ الرَّسولَ فَقَد أَطاعَ اللَّهَ وَمَن تَوَلّى فَما أَرسَلناكَ عَلَيهِم حَفيظًا ﴾ - النساء

القارئ عمر عبد العزيز

በነገራችን ላይ ብዙ ቦታ አድሚን ብታዩኝ እኔ ግን ቻናሌ ላይ ከኔ እና ከ2 ጓደኞቼ ዉጭ የለም! መብቴ ነዉ! ህዕ¡ እኔ ሰጡኝ ብየ ሞቆኝ ቶሎ ቤቴ አላስገባም ለዛ ነዉ። የሰጡኝ ሀላፊነት በቻልኩት እወጣለሁ ከዛ በተረፈ ሰላም¡

ምን ልል ፈልጌ ነዉ በቻናል ወይም በግሩፕ የቀረባችሁ ሰዉ ሁላ ዘላቸዉ ቶሎ አድሚን ለመስጠት አትቸኩሉ በተለይ ሴቶች ቻናላችሁ ላይ ወንድ አታብዙ የምር ይደብራል ህዕ¡¡


✍️
قال سفيان الثوري رحمه الله:

"ليس شيء أقطع لظهر إبليس من قول: لا إله إلا الله."

سير أعلام النبلاء 7/260
ያኡኽቲ እራስሽን ቃሉ ቃለ ፍላን አላን በማይጠቅም ወሬ እራስሽን አርቀሽ ዲንሽን በመማር ላይ ጠንክሪ በርች የሰዎችን ማላ ማአና ወሬን እርቀሽ

ወደ ጌታሽ ዙሪ በመንሀጅሽ ላይ ፀንተሽ የተግባር ሰው ሁኝ ‼️

📚مًآ آحًسِنِ آنِ تٌکْوٌنِيَ طِآلَبًهّ آلَعٌلَمً📚

https://t.me/https_Asselefya1
በወር አበባ ግዜ የሚከሰት ህመምን ለማስታገስ መጠቀም የምንችላቸው ቀላል መንገዶች
                     ከ ዶክተር አለ! 8809

በሴቶች ህይወት ውስጥ ከፍተኛ ህመም እንዳለው የሚገመተው የምጥ ህመም ቢሆንም አብዛኞች ሴቶች ከሱ ባልተናነሰ በወር አበባ ህመም ይሰቃያሉ በዚኛው ክፍል ስለወር አበባ ህመምና ልንጠቀማቸው ስለምንችላቸው ህመም ማስታገሻ መንገዶች የተወሰነ እንበላችሁ፡፡

የወር አበባ ህመም መንስኤው ምንድን ነው

1) ማህጸን አከባቢ የሚመረቱት ፐሮሰታግላንዲን የሚባሉት ሆርሞኖች መብዛት
2) ማህጸን አከባቢ በሚፈጠሩ እጢዎች
3) የማህጸን ኢንፌክሽኖች እንዲሁም
4) በወር አበባ ፍሰትን ወቅት በሚያጋጥም የማህጸን ጥበት

በቤት ውስጥ ልንጠቀማቸው የምንችላቸውን ህመም ማሰታገሻ መንገዶች

1) ሙቀት እንዲሰማዎት ማድረግ- ሙቀት እንዲሰማዎት ሆዶት ላይ የሞቀ ውሀ በሀይላንድ መያዝ ወይም ለዚሀ ተብለው በተሰሩ ፐላስቲች መጠቀም ይችላሉ ይህም ሆድ አከባቢ ያሉ ጡንቻዎችን በማረጋጋት ህመሙ እንዲቀንስ ያደርጋል

2) የቀረፋና የማር ሻይ

-1 የሻይ ማንኪያ ቀረፋ
-1 የሻይ ማንኪያ ንጹህ ማር
-1 ብርጭቆ ሙቅ ውሀ

በመጀመርያ ቀረፋውን በሞቀው ውሀ ውስጥ ጨምሮ በደንብ ማማሰል ከዛም ማሩን ማዋሀድ ከዛም ማጥለል በቀን 2-3 ግዜ ይህንን ውህድ መጠቀም ብንችል በቀላሉ የወር አበባ ህመማችንን ማሸነፍ እንችላለን

3) ተልባ

ተልባ ውስጥ ከምናገኛቸው በርከት ያሉ ፋቲ አሲዶች በተጨማሪ ፐሮጅስትሮን የተባለው ንጥረ ነገር በብዛት እንደሚይዝ የ ስነ ምግብ ተመራማሪዎች ይጠቁማሉ፡፡ ይህም በወር አበባ ሰዓት የሚኖረው ሕመም ይቀንስላል

-1 የሻይ ማንኪያ ተልባ ጠዋት በባዶ ሆድ ወይም ከምግብ ጋር ቀላቅሎ መመገብ

4) ፓፓዪ
ፓፓዪ በምግባችን ውስጥ ማካተት ወይም ፓፓዪን ቆራርጦ ብቻውን መመገብ

                     ለተጨማሪ መረጃ 8809 ይደውሉ
                
     
መልካም የጤና ግዜ ይሁንልዎ!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
ከሰዎች በመልካም ለመኗኗር  ከፈለክ

➴ወቀሳ   አታብዛ !
➴መተቸት አታብዛ !
➴በግል ጉዳይ አትግባ!


𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
ሓያትህ መርፌ ቢሆን እንኳን ሪዝቅህ ክር ሆኖ ይመጣል እንጂ አይስትህም!! ልብህን አረጋጋው በጌታህ ላይ የቂን ይኑርህ...!

©መልካም ለይል¡
Audio
📚ما تيسر من سورة يونس

🎙القارئ عاصم التويجري

https://t.me/https_Asselefya1
እህቶቼ ለምን ብልጥ አትሆኑም ግን
ለምን ትሞኛላቹ
➲ብሩን እኮ እንደቀልድ አይደለም ሚወጣው አስብ እንጂ⁉️
➠ብራቹን አታባክኑ።

እህቶች ለቤተሰብ ብሩን ላኩላቸው አትዘረፉ ብር እረከሰባችሁደ?!
➲ለምሳሌ ለአላህ ብላችሁ ተመልከቱ
➴➴➴➴➴➴➴ተመልከቱ ልይሰነቱን
ስኳር 5ኪሎ➴ 30 ሪያል።
➲30 ሪያል በ27 ብር ሲመነዘር 810ብር
ሀገር ቤት አንድ ኪሎ ስኳር➴ 80 እስከ መቶ ብር ነው።
➲5ኪሎ ቡና 100 ሪያል።➴100 ሪያል በ27 ሲመነዘር ➴2700 ብር ሆነ።
➲ሀገር ቤት አሪፍ ቡና 350 ብር ነው።
350 ሲባዛ በ5=➴1750 ልዩነቱን ተመልከቱ
➲5ሊትር ዘይት➴ 60ሪያል አሉ።ሲመነዘር ➲1620 ብር መጣ። ➴ሀገራችን ላይ ግን 900 ብር ነው
ዱቄት 5ኪሎ 1350 ብር አረጉት። ተገራችን 5ኪሎ ዱቄት 500 ብር ነው

ለምን ለቤተሰቦቻችሁ ➴ጥሬ ብሩን ልካችሁ ራሳቸው አይገዙትም።


⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
ሼርርር አርጉላቸው
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
እህቶቼ ለምን ብልጥ አትሆኑም ግን ለምን ትሞኛላቹ ➲ብሩን እኮ እንደቀልድ አይደለም ሚወጣው አስብ እንጂ⁉️ ➠ብራቹን አታባክኑ። እህቶች ለቤተሰብ ብሩን ላኩላቸው አትዘረፉ ብር እረከሰባችሁደ?! ➲ለምሳሌ ለአላህ ብላችሁ ተመልከቱ ➴➴➴➴➴➴➴ተመልከቱ ልይሰነቱን ስኳር 5ኪሎ➴ 30 ሪያል። ➲30 ሪያል በ27 ብር ሲመነዘር 810ብር ሀገር ቤት አንድ ኪሎ ስኳር➴ 80 እስከ መቶ ብር ነው። ➲5ኪሎ ቡና 100…
ኢትዮጲያ ቁጭ ብላችሁ በሪያል፣ በድረሀም፣ በድናር  ሂሳብ የምታስቡ የምትቀበሉ የምትሸጡ ጤነኛ ናችሁ ግን  አላህን አፈሩም!?

  ኑሮ ሲወደድ በደዚህ ብር ለማካበት መንገብገብ ደሞ ያዘናችሁ መስላችሁ ረመዷን ሲደርስ በየ ግሩፑ እንደዚህ አይነት የምትፖስቱ ትንሺ እፈሩ!?  

ደሞ እሚገርሙት እዚህ አገር የነሱ ተላላኪወች  ሀገር ውስጥ ያሉ ይመስል እናደርሳለን ይዘዙን ምናምን ስረአት ያዙ እህት ወንድሞችን አታታሉ በቃችሁ
ሲቀጥል እህት ወንድሞቸ በስደት ያላችሁ ንቁ
ብሩን ለቤተሰብ ላኩ መግዛት አያቅታቸውም ወይንም በኢትዮ በትክክለኛ ዋጋ በተማኝነት ከሚያደርሱ ተጠቀሙ!!
ብልጥ እንሁን እስከ መቸ መሞኘት!?


منقول
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ኢትዮጲያ ቁጭ ብላችሁ በሪያል፣ በድረሀም፣ በድናር  ሂሳብ የምታስቡ የምትቀበሉ የምትሸጡ ጤነኛ ናችሁ ግን  አላህን አፈሩም!?   ኑሮ ሲወደድ በደዚህ ብር ለማካበት መንገብገብ ደሞ ያዘናችሁ መስላችሁ ረመዷን ሲደርስ በየ ግሩፑ እንደዚህ አይነት የምትፖስቱ ትንሺ እፈሩ!?   ደሞ እሚገርሙት እዚህ አገር የነሱ ተላላኪወች  ሀገር ውስጥ ያሉ ይመስል እናደርሳለን ይዘዙን ምናምን ስረአት ያዙ እህት ወንድሞችን…
አንተስ / አንችስ በድን አሳባችሁ ‼️ የምሞጨልፉት ማን ይናገርላችሁ⁉️ እ¿¿¿ ኢትዮጲያ ተቀምጣችሁ  በቂረአት የምሰበስቡ እናንተስ ምን ተሻላችሁ ከነዚህ
ቁረአን አስቀራለሁ ኪታብ አስቀራለሁ እያልክorእያልሺ በድረሀም በሪያል የምታስከፍሉ እናንተስ የማን  አጭበርባሪ አታላይ ናችሁ ሀቂቃእናንተን እጥብጥብ አድርጎ ማስጣት ያንሳችኋል ¡

እኔ እማስቀራው በተጁድ ነው  ኪታብ እማስቀራው እራሴ እየፈሰርኩኝ በሚገባችሁ መልኩ ነው  አውድዮ እስከምታዳምጡ ሰአት ይወስድባችኋል እኔ ቃል በቃል እፈስራለሁ ደቂቃ ብዙ ነው ከዛ ወከዛ እያላችሁ የምታታልሉት የምበሉትስ በድረሀም በሪያል የምሰበስቡትስ እናንተ ጉደኞች በድን የምታመሀኙ¡

ወሮ በላወችስ ማን ጉዳችሁን ይዘርግፈው በየ ግሩፑ ተሰግስካችሁ በውስጥ እየገባችሁ የምታታልሉ አውቆ ጠፎች ቃለ አላህ ቃለ ረሡል እያላችሁ  ወደ ድን የተጠጋችሁ ምን እንበላችሁ እንደውም እጥፍ ድርቡ በድን የሚጭበረበረው ይብሳል!!!
አውቆ ጠፎች ትጠየቋታላችሁ አላህ ፊት

አላህን እንፍራ ሁላችንም::
አላህ ያዘነልን ስንቀር በደዚህ አይነት ነገር ተጠምደናል!!!


منقول
⇛ፓኪስታን ውስጥ ሁለተኛ ሚስት ለማግባት ያሰበ ሰው ይህንን ድንጋይ ለ 1 ሰኣት መሸከም አለበት። ይህም ሁለት ሚስት ማስተዳድ እንደሚችል ማሳያ ነው።

ይህ ህግ እኛ አገር ቢፈፀም ምን ይመስላቹኃል¡¿
~
t.me/AbuSufiyan_Albenan