💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ﺍﻟﺤﻤﺪ ﻟﻠﻪ ﺍﻟﺬﻱ ﺑﻨﻌﻤﺘﻪ ﺗﺘﻢ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﺎﺕ، ﻭﺑﻔﻀﻠﻪ ﺗﺘﻨﺰﻝ ﺍﻟﺨﻴﺮﺍﺕ ﻭﺍﻟﺒﺮﻛﺎﺕ ﻭﺑﺘﻮﻓﻴﻘﻪ ﺗﺘﺤﻘﻖ ﺍﻟﻤﻘﺎﺻﺪ ﻭﺍﻟﻐﺎﻳﺎﺕ

አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አላህ የሶስት ልጆች አባት አድርጎኛል ።
1️⃣ ሂበቱላህ ሁሰይን
2️⃣ አመተሏህ ሁሰይን
3️⃣ አብደረህማን ሁሰይን

ልጅ ወልዶ እንደመሳም ምን የሚያስደስት ነገር አለ ።አልሀምዱሊላህ


ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل )
ﺍﻟﺤﻤﺪ ﻟﻠﻪ ﺍﻟﺬﻱ ﺑﻨﻌﻤﺘﻪ ﺗﺘﻢ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﺎﺕ، ﻭﺑﻔﻀﻠﻪ ﺗﺘﻨﺰﻝ ﺍﻟﺨﻴﺮﺍﺕ ﻭﺍﻟﺒﺮﻛﺎﺕ ﻭﺑﺘﻮﻓﻴﻘﻪ ﺗﺘﺤﻘﻖ ﺍﻟﻤﻘﺎﺻﺪ ﻭﺍﻟﻐﺎﻳﺎﺕ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አላህ የሶስት ልጆች አባት አድርጎኛል ። 1️⃣ ሂበቱላህ ሁሰይን 2️⃣ አመተሏህ ሁሰይን 3️⃣ አብደረህማን ሁሰይን ልጅ ወልዶ እንደመሳም ምን የሚያስደስት ነገር አለ ።አልሀምዱሊላህ ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ…
🎈🛍🎈🛍🎈🛍🎈🛍🎈🛍🎈🛍🎈
🎈🛍🎈🛍🎈🛍🎈🛍🎈🛍🎈🛍🎈

ማሻ አላህ የኛ ጎበዝ ወንድም እንኳን ደስ ያለህ
አላህ ሀቃቸዉ ጠብቀህ የምታሳድጋቸዉ ያድርግህ አላህ ያጠንክርህ አኹና አቡ ሒበቲላህ
3ኛዋ 4ኛዋም ሷሊሆቹኝ አላህ ይግጠምህ ይጨምርልህ ብዙ ዝርዮች የምታፈራ ያድርግህ በርታልን ሞኞትህ ብዙ ነዉ አላህዬ ሞኞትህ ይሙላልህ የኛ ብርቱ ጠንክር እላለሁ💪 በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ አልሀምዱሊላህ
!!

✍️أم عثيمين
📍አንዳድ ሴቶች ግን እስከመቼ የሚያስተምረኝ እያላችሁ የምጠብቁት እ!? ለምን እናንተ አሁን ያላችሁ ግዜ ተጠቅማችሁ ተምራችሁ የምታስተምሩት አታገቡም!? ማለቴ ምን ትሆናላችሁ !? እንደዉም እሱን አስተምረሽ ከጎኑ አይዞህ እያልሺ ምርጥ ኡስታዝ በጂሽ አታወጪም የምሬነዉ።ሴቶች ዝም ብላችሁ አትቀመጡ ተማሩ። ታዋቂ ሰዉ ላይ አትንጠልጠሉ ያ ለናንተ አይጠቅማችሁም እና ራሳችሁ ለዉጣችሁ ሌላ ለመለወጥ ጠንክራችሁ ቅሩ!!በቃ እዉቀት ያለዉ ላይ አትንጠልጠሉ እናቱ ሆድ አልተማረም!!አንቺም እንደሱ አዋቂ መሆን ትችያለሽ ጠንካራ ሁኚ ብቻ!!

✍️የመንትዮች እናት

https://t.me/https_Asselefya1
ስደተኛዋ እንስት


የሀሳቤ እንዲሰምር ከነጌ ከዛሬ
ስራዬን ስሰራ ወገቤን አስሬ

ያልፍልኛል ብዬ አንገቴን ደፍቼ
ውስጤን እየከፋው ፈገግታዬን ትቼ

ያሳቡክት ያለምኩት ሞላ ስል ሞግደሉ
የሀገር የእናት ናፍቆቱ ማየሉ

ልሂድ አልሂድ እያልኩ ቆርጦ መወሰኑ
አቅቶችኝ ተቸገርኩ ጎሎ ከትናንቱ

ሞላ ሲል ሞግደሉ ሲበዛ ችግሬ
ኢሏሂ እርዝቄን አስፍተህ መልሰኝ ሀገሬ

منقول
https://t.me/https_Asselefya1
« ለስደተኛዋ እህት ይድረስልኝ »
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
📍ለስደተኛዋ እህት ይድረስልኝ!!


↬ከሀገር ውጭ ካሉ የሚታይ ስህተት!!
↬ወደ ሀገር ሲገቡ ምን ያድርጉ ??


«ሌሎችም በርካታ ነጥቦች ተዳሰዋል!!»

🎙𝐀𝐛𝐝𝐮𝐫𝐞𝐡𝐦𝐚𝐧 𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
كلمة عن الاتعاظ بالموت - 4- 8- 1444
الشيخ العلامة عبد العزيز البرعي
📍 كلمة عن الاتعاظ بالموت

🎙️لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد العزيز بن يحيى البرعي  حفظه الله
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ወንዶች ግን ለምንድነው እራሳችሁን
ሳትችሉ ጋብቻ የምትፈልጉት. አብዛኛው ወንዶች ቤት ያላት
ስራ ያላት እያሉ የጋብቻ መሰፈርታችሁ
ውስጥ ስለሚያስገቡ ነው .
ቤት ካላት ?
መኪና ካላት ?
ብር ካላት ?
አንተን ለዘበኝነት እንጂ!! ለባል
አትፈልግህም እወቅ።
ወንድ ሁን ።
=
[የተወሰድ]
t.me/abdu_rheman_aman
قال الإمام ابن القيم رحمه اللّه: "الصبر ثلاثة أقسام

صبر على الأوامر والطاعات حتى يؤديها، وصبر عن المنهي والمخالفات حتى لا يقع فيها، وصبر على الأقدار والأقضية حتى لا يَتَسخطها ."

📓عدة الصابرين ٣٦
•••

﴿ مَن يُطِعِ الرَّسولَ فَقَد أَطاعَ اللَّهَ وَمَن تَوَلّى فَما أَرسَلناكَ عَلَيهِم حَفيظًا ﴾ - النساء

القارئ عمر عبد العزيز

በነገራችን ላይ ብዙ ቦታ አድሚን ብታዩኝ እኔ ግን ቻናሌ ላይ ከኔ እና ከ2 ጓደኞቼ ዉጭ የለም! መብቴ ነዉ! ህዕ¡ እኔ ሰጡኝ ብየ ሞቆኝ ቶሎ ቤቴ አላስገባም ለዛ ነዉ። የሰጡኝ ሀላፊነት በቻልኩት እወጣለሁ ከዛ በተረፈ ሰላም¡

ምን ልል ፈልጌ ነዉ በቻናል ወይም በግሩፕ የቀረባችሁ ሰዉ ሁላ ዘላቸዉ ቶሎ አድሚን ለመስጠት አትቸኩሉ በተለይ ሴቶች ቻናላችሁ ላይ ወንድ አታብዙ የምር ይደብራል ህዕ¡¡


✍️
قال سفيان الثوري رحمه الله:

"ليس شيء أقطع لظهر إبليس من قول: لا إله إلا الله."

سير أعلام النبلاء 7/260