💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
هـدايـة الـمـسـتـفـيـد ٢١
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓶⓵

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
አቤት ወቀሳ እእ

አንቺ ልጂ ግን ከወንዶች ቻናል
በቀር አታስተዋዉቂም ? የሴቶችስ?

የምትሉ ልንገራችሁ የወንዶች የማስተዋዉቅበት
የእዉቀት ባለቤቶቹ እነሱ ስለሆኑ ከእነሱ ተጠቀሙ ብዬ ነዉ እኛ ሴቶች የነሱ ደርስ የምንለጥፍ እኮ እና ከዋናዉ እየገባችሁ ተማሩ ብዬ ነዉ Ok!!

✍️የመንትዮች እናት
🔖የሱና እህቶች ቻናል ይቀላቀሉ

የኡሙ አብዲላህ ቻናል
https://t.me/https_Asselfya

የኡሙ ሱለይም ቻናል
https://t.me/LetusfearAllah

የኡሙ አብዲላህ ቻናል
https://t.me/beytbenatasselfyat

የቢንት ሀሺም ቻናል
https://t.me/bint_hashim_aselfiey

የኡሙ ሙሃመድ ቻናል
https://t.me/Tewuhid_We_sunnah


✍️
ሸይኽ ኢብኑል ዑሠይሚን ረሒመሁላ፞ህ እንዲህ ብለዋል፡-

“ሱንናን ለማሰራጨት እድሉን ባገኘህ ቁጥር አስፋፋት። ምንዳዋ እና በእሱ ላይ እስከ ቂያማ ድረስ የሰሩት ሰዎች ምንዳ ታገኛለህ።”

📕 [ሸርሑ ሪያዲ ሷሊሒን (4/215)]
47 محمد
الشيخ علي الحذيفي
"ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በዓለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች እንዲያስወግዱልህ ብትሯሯጥ እነደ ቁርኣን ያለ ፈውስ በፍፁም አታገኝም።"

ሸይኽ ዑሰይሚን(ረሂመሁላህ)

https://t.me/https_Asselefya1
سورة الواقعة - الآية [75 - 96] - محمد الدهاس
www.tvQuran.com
"سبحان ربي العظيم"

تلاوة_تزعزع_القلب💧

☜من_سورة_الواقعة .

يارب انفعنا وارفعنا بــالـقـرآن الـعظيــم !

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
https://t.me/https_Asselefya1
ሴቶች በክርክር ግዜ ማልቀሳቸው ዕውነተኛ በደላቸውን የሚያሳይ መረጃ ሆኖ መቅረብ አይችልም። [ኢብነል ቀይም]

ሴቶች በብዛት ለለቅሶ የቀረቡ ናቸው። ማልቀስ: ለማሸነፍያ አይነተኛ መፍትሄ አድርገው የሚጠቀሙ ቀላል ሴቶች አይደሉም። ስለዚህ ማልቀሳቸው መበደላቸውን አያመላክትም!።

አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman
ጥቁር ነኝ ሀበሻ

የኢስላሜን ጠላት ማየት የማልሻ፡
በአሏህ የማምን በሜዳም በዋሻ፡
ወደኋላ እማልል ህይወቴ እሚቀደም፡
በእምነቴ ሲመጡ ሞቃት ነው የኔ ደም፡
ነፍሴን የምሰዋ እስከ መጨረሻ፡
የነቢላል ልጅ ነኝ ጥቁር ነኝ ሀበሻ፡

            ''ኑረዲን''

http://t.me/nuredinal_arebi
☞ዛሬ ላይ የሰዎችን ማንነትና ሥነ-ምግባር መስጂድ አካባቢ አትፈልጉ። እዉጭ በልብስና በአካላቸው ላይ በሚያንፀባርቁት ሁኔታቸው ላይም አትፈልጉ።ሶላትና ፆማቸው ዉስጥም አትፈልጉ።

⇛ባይሆን በንግድ ቦታዎች አካባቢ እምነት ያላቸው ስለመሆኑ፣ አደራ ሲሰጧቸው ታማኝ ስለመሆናቸው፣ በብድርና ዕዳ በጊዜ የሚመልሱ መሆናቸዉን፣ በዝምድና የሚቀጥሉ መሆናቸዉን፣ ዉርስ በሚከፋፈልበት ጊዜ ፍትሃዊ መሆናቸዉን…በነኚህ ቦታዎች ላይ ይመልከቱ። በርግጥም እዚህ አካባቢ ተፈትነው ካለፉ ኢማን ያላቸው ጥሩ ሰዎች ናቸው።
~t.me/AbuSufiyan_Albenan
ሙሃደራ ብቻ ሰምተሺ ከምታገኚዉ እዉቀት ይልቅ
ኪታብ በእጂሽ ይዘሺ የቀራሸዉ ብዙ ትምህርት ብዙ ለዉጥ ታገኚበታለሽ!!❞

❝እናማ ከሙሃደራዉ ኪታብ ቂርአት ላይ እንጠንክር ማለቴ ነዉ።❞

✏️

𝐓𝐞~t.me/https_Asselefya1
❝አልችልም ካልሽ መቼም አትችይ!

❝so እችላለሁ ብለሺ ጀምሪ ትችያለሽ!

✏️