💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
📍إلا من ثلاثة ريالات

🔖ፈገግ እያላችሁ እውቀት ቅሰሙ!!

t.me/selahudin_Islamic_knowlages
አንዳዴ......


ዲክም ሲለን ብዙ መስራት እየፈለግን ሁሉንም ጥለን ራሳችንን ማሰረፊያ ቦታ እንፈልጋለን!


ያዉ ሰላም እደሩ ልላችሁ ነዉ እ¡

✍️
🔖ለመርከዝ ኢብኑ አባስ ✍
➖➖➖➖➖➖➖➖

አብሽሩ አለን በርቱ ሱንዬች ባንድ ላይ
የተውሂድ ባንድራ እንስቀል ወደላይ
የተውሂድ መርከዚ ነው እዛው ከሜሴ ላይ


ማነው ካለችሁኝ እኩ ልንገችሁ
ደረሳው ብዙ ነው መርከዟን ካያችሁ


ሊያስፉ ተነሱ ወንድምች ኡስታዞች
ተውሂድ ሊያስተምሩ እኔዛ ጀግናወች


የመርከዙ ጥበት ፈፁም ሳያሻቸው
ተውሂድን ለመማር በመቻቻላችው


ግን እኮ ሱንዬች ባንድነት ሲበሩ
የተውሂድን መርከዚ ኢብኑ አባስ ሊሰሩ


ወጣት ወንደሞችም ተውሂድን ሊማሩ
ጀግና ኡስታዞችም ተውሂድ ሊስተምሩ
የሱና የተውሂድ ፊሪወች ሊያፈሩ
ህልሙን ካየንማ ያምራ ከጅምሩ


በሉ ሰለፍዮች ባንድ እንተባበር
አሏህ ከሰጠን ላይ ላላህ እናበድር


ሱንይ ባንድ ሆኖ እዳሰፋው እንጂ
በሀላል ከስቦ ባመጣው በሱ እጂ

እናማ ጀግኖቸ እናስፋው ባንድ ላይ
በወሎ ከሜሴ መርከዚ ኢብኑ አባስ ላይ
ሱና ተውሂዳችን ከፍ ይበል ወደ ላይ
ሽርክና ቢድአ ይክሰም ባደባባይ

መንሀጂ ያልገባቸው የስሜት ተጓዦች
ከሜሴ ይሂድ አሉ እኔያ ጀግናወች


በስድብ አይደለም ይሰጣሉ ደሊል
መረጃን ይዘው ነው አያቁም መዋለል


ሀቅን እወቅ ብለው ወንድምን ሲመክሩ
ሀቅን በመረጃ በግልፅ ሲብራሩ
ያስብላል ሌት ተቀን አንድ ላይ ቢቀሩ


ታዳ እነዚህ ጀግኖች የት ናቸው ካላችሁ
መርከዝ ኢብኑ አባስ ሁሊም አሉላችሁ

መርከዙን ለማስፋት እንድህ ተነስተዋል
አንተም እደትማር ቦታም አስፈተዋል
ኑ አብረን እንገባው እያሉ ጠርተዋል
አሻራህን ጣለው ነገ ይጠቅምሀል


✍️አቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
ሳገባ እቀራለሁ ብለሺ አሁን ይሄ ነፃ ኢንተርኔት በማይረባ ነገር የምትጠቀሚ እህቴ እረ ተይ ቆም ብለሽ አስቢ!?

ቆይ ልጆችሽ ጃሂል አድርሽ ማሳደግ ነዉዴ አላማሽ ወይስ? ምነዉ እቴ በይ ይብቃሺ ተነሺ ተማሪ ቅሪ ነገ ለልጆችሽ የሚሆን እዉቀት ቅሰሚ!!

✍️
b.A

t.me/abuUseyminabdurehman
አንዳዴ......

ሚድያ ላይ ስንኖር ነገሮች ችላ እያልን ካላሳለፍናቸዉ ስንት ከሚድያ የሚያስጠፎ
ሚድያ ወደዛ ጥንቅር ይበል የሚያስብሉ ነገሮች አሉ መሠላችሁ!!

✍️
t.me/https_Asselefya1
Audio
▪️دورة علمية من أصول منهج السلف :-

📍تحقيق التوحيد .

🔖አላሁ አክበር ምንኛ የማረ ነዉ!


🎙ሸይኽ ሱለይማን አር ሩሀይሊ
حفظه الله

http://t.me/https_Asselefya1
📍ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው!!

ባልየው ከሚስቱ ጋ ይጣላና... ሞቅ ባለ ድምፅ.....


《አቺ አሁኑኑ ያለሽን ልብሶች ሰብስቢና....
ወሬውን... ሳይጨርስ... የሚስቱ ስልኳ ይጮሃል... ደዋዩ አባቷ ነበር ከባሏ ፊት እያለች ስልኩን አንስታ ላውድ እስፒከር ላይ አደረችው..።

አባት... ሃሎ ልጄ.... በጣም ስራ ስለተቻኮልኩ ነው በአካውንትሽ አንድ ሚልዮን ብር ልኬልሻለሁና...ግማሹን ላንች ግማሹን ለባለቤትሽ ስጭው > ይልና ስልኩን ይዘጋል

ሚስትም ወደ ባሏ ዘወር አለችና ?


ባልየው ልብስሽን ሰብስቢና ልጠብልሽ ወዴ እ!?


منقول
ሴት ልጅ ከወደድክ በጓሮ ሳይሆን በበሩ ሂድላት!!

ልክ አንተ ሌሎች ወደ እህቶችህ  እንዲመጡ እንደምትወደው እንደምትፈልገው ሁሉ አተም ለወደድካት ልጅ በበሩ ጠይቅ በጓሮ አትሹለክለክ‼️

http://t.me/https_Asselefya1
📜ሴትን ልጂ…«ለምን ነው ጥያቄን በሌላ ጥያቄ የምትመልሺው?» ብለው ጠየቋት፤ እሷም«ይህን ያለ ማን ነው?» ብላ መለሰች።

ሀቅ ነው ሴቶች ጥያቄ ያበዛሉ¡ «ማን ነው ጥያቄ ያበዛሉ ያለህ» እንዳትሉኝ ደሞ¡
~ t.me/AbuSufiyan_Albenan
♕︎አንለያይም♕︎

የሴት ልጅማ ነፃነት ነው ጋሻ
የውበት ፍፆሜ የደስታ መነሻ
ልዩ የብረት አጥር ከሸይጧን መሸሻ
የኢሰላም መንገድ ነው እሰከ መጨረሻ
ሂጃቤን አትኩ የውቤቴን አርማ
ለማንም እጅ አልሰጥ ማንንም አልሰማ
ራቁት መሆን ለምን አሰፈለገ
እስልምና ይሄን መች ደነገገ
በቅቶኛል ጂህልና ተማረኩ በምኔቴ
በሒጃብ ይሸፈን መላ ሰውነቴ

منقول
𝐓𝐞« http://t.me/https_Asselefya1
☁️قال الإمام ابن القيم رحمه الله :

• ‌قَـالَ تَعـالىٰ :
{ وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ }.

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ فهو قريب من داعيه وقريب من عابده ، وأقرب ما يكون العبد من ربه وهو ساجد .


✒️ بدائع التفسير (١٦٨/١) .
Ibnu Munewor:

☞︎︎︎ክፉ ልክፍት!... ድንቅ መድሃኒት!!
ሰውየው፡- “ቀድሞ (ለማጨት ሳስባት) በሚስቴ በምደነቅ ጊዜ … አላህ የሷ አይነት በአለም ላይ የፈጠረ አይመስለኝም ነበር፡፡
ካጨኋት በኋላ ብዙዎቹ ሴቶች የሷው አምሳያ ሆነው አገኘሁ፡፡

☞︎︎︎ካገባኋት በኋላ #ብዙዎቹ ሴቶች ከሷ የበለጡ ቆንጆዎች እንደሆኑ ተገነዘብኩ፡፡
ተጋብተን ጥቂት አመታት ካለፉ በኋላ ግን #ሁሉም ሴቶች ከሷ የሚበልጡ ቆንጆዎች እንደሆኑ ደመደምኩ” አለ፡፡

☞︎︎︎ሸይኹ በዚህን ጊዜ፡- “ይልቅ ከዚህ የከፋውን አልነግርህም?” አሉ፡፡
“ይንገሩኝ” አለ ሰውየው፡፡ የአለም ሴቶችን በሙሉ ብታገባም በየጎዳናው የሚልከሰከሱ ውሾች ከአለም ሴቶች ሁሉ በላይ ቆንጆዎች ይሆኑብሃል!!”

☞︎︎︎ሰውየው፡- በስሱ ፈገግ አለና “ለምን እንዲህ አሉ?” ሲል ጠየቀ፡፡
ሸይኹ፡- “ምክንያቱም ችግሩ ከሚስትህ አይደለም፡፡ ችግሩ የሰው ልጅ ስግብግብ ልቦና፣ ልክስክስ አይን ሲኖረውና አላህን ከማፈር ከሐያእ ሲራቆት ነው፡፡ በዚህን ጊዜ አይኑን የመቃብሩ አፈር እንጂ አይሞላውም፡፡

☞︎︎︎ልክ ነብዩ ﷺ ‘የአደምን ልጅ አይኑን አፈር እንጂ አይሞላውም…’ እንዳሉት፡፡ ሰውየ!! ችግርህ አይንህን አላህ ከከለከለው ነገር አለመስበርህ ነው፡፡ ይልቅ ሚስትህን ልክ እንደ ቀድሞዋ (ከአለም ሴቶች ሁሉ ቆንጆ) የምታደርግበትን ዘዴ እንድነግርህ ትፈልጋለህ?” አሉት፡፡

☞︎︎︎“አዎ” አለ ሰውየው፡፡
☞︎︎︎“አይንህን ስበር!!” አሉት ሸይኹ!!

✍ከዐረብኛ ፅሑፍ የተቀዳ ነው፡፡


𝐓𝐞« t.me/selahudin_Islamic_knowlages