አንዳዴ......
ያዉ ሰላም እደሩ ልላችሁ ነዉ እ¡
✍️
ዲክም ሲለን ብዙ መስራት እየፈለግን ሁሉንም ጥለን ራሳችንን ማሰረፊያ ቦታ እንፈልጋለን!ያዉ ሰላም እደሩ ልላችሁ ነዉ እ¡
✍️
Forwarded from ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
🔖ለመርከዝ ኢብኑ አባስ ✍
➖➖➖➖➖➖➖➖
አብሽሩ አለን በርቱ ሱንዬች ባንድ ላይ
የተውሂድ ባንድራ እንስቀል ወደላይ
የተውሂድ መርከዚ ነው እዛው ከሜሴ ላይ
ሊያስፉ ተነሱ ወንድምች ኡስታዞች
ተውሂድ ሊያስተምሩ እኔዛ ጀግናወች
የመርከዙ ጥበት ፈፁም ሳያሻቸው
ተውሂድን ለመማር በመቻቻላችው
ግን እኮ ሱንዬች ባንድነት ሲበሩ
የተውሂድን መርከዚ ኢብኑ አባስ ሊሰሩ
ወጣት ወንደሞችም ተውሂድን ሊማሩ
ጀግና ኡስታዞችም ተውሂድ ሊስተምሩ
የሱና የተውሂድ ፊሪወች ሊያፈሩ
ህልሙን ካየንማ ያምራ ከጅምሩ
በሉ ሰለፍዮች ባንድ እንተባበር
አሏህ ከሰጠን ላይ ላላህ እናበድር
ሱንይ ባንድ ሆኖ እዳሰፋው እንጂ
በሀላል ከስቦ ባመጣው በሱ እጂ
እናማ ጀግኖቸ እናስፋው ባንድ ላይ
በወሎ ከሜሴ መርከዚ ኢብኑ አባስ ላይ
ሱና ተውሂዳችን ከፍ ይበል ወደ ላይ
ሽርክና ቢድአ ይክሰም ባደባባይ
መንሀጂ ያልገባቸው የስሜት ተጓዦች
ከሜሴ ይሂድ አሉ እኔያ ጀግናወች
በስድብ አይደለም ይሰጣሉ ደሊል
መረጃን ይዘው ነው አያቁም መዋለል
ሀቅን እወቅ ብለው ወንድምን ሲመክሩ
ሀቅን በመረጃ በግልፅ ሲብራሩ
ያስብላል ሌት ተቀን አንድ ላይ ቢቀሩ
ታዳ እነዚህ ጀግኖች የት ናቸው ካላችሁ
መርከዝ ኢብኑ አባስ ሁሊም አሉላችሁ
✍️አቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
➖➖➖➖➖➖➖➖
አብሽሩ አለን በርቱ ሱንዬች ባንድ ላይ
የተውሂድ ባንድራ እንስቀል ወደላይ
የተውሂድ መርከዚ ነው እዛው ከሜሴ ላይ
ማነው ካለችሁኝ እኩ ልንገችሁ
ደረሳው ብዙ ነው መርከዟን ካያችሁሊያስፉ ተነሱ ወንድምች ኡስታዞች
ተውሂድ ሊያስተምሩ እኔዛ ጀግናወች
የመርከዙ ጥበት ፈፁም ሳያሻቸው
ተውሂድን ለመማር በመቻቻላችው
ግን እኮ ሱንዬች ባንድነት ሲበሩ
የተውሂድን መርከዚ ኢብኑ አባስ ሊሰሩ
ወጣት ወንደሞችም ተውሂድን ሊማሩ
ጀግና ኡስታዞችም ተውሂድ ሊስተምሩ
የሱና የተውሂድ ፊሪወች ሊያፈሩ
ህልሙን ካየንማ ያምራ ከጅምሩ
በሉ ሰለፍዮች ባንድ እንተባበር
አሏህ ከሰጠን ላይ ላላህ እናበድር
ሱንይ ባንድ ሆኖ እዳሰፋው እንጂ
በሀላል ከስቦ ባመጣው በሱ እጂ
እናማ ጀግኖቸ እናስፋው ባንድ ላይ
በወሎ ከሜሴ መርከዚ ኢብኑ አባስ ላይ
ሱና ተውሂዳችን ከፍ ይበል ወደ ላይ
ሽርክና ቢድአ ይክሰም ባደባባይ
መንሀጂ ያልገባቸው የስሜት ተጓዦች
ከሜሴ ይሂድ አሉ እኔያ ጀግናወች
በስድብ አይደለም ይሰጣሉ ደሊል
መረጃን ይዘው ነው አያቁም መዋለል
ሀቅን እወቅ ብለው ወንድምን ሲመክሩ
ሀቅን በመረጃ በግልፅ ሲብራሩ
ያስብላል ሌት ተቀን አንድ ላይ ቢቀሩ
ታዳ እነዚህ ጀግኖች የት ናቸው ካላችሁ
መርከዝ ኢብኑ አባስ ሁሊም አሉላችሁ
መርከዙን ለማስፋት እንድህ ተነስተዋል
አንተም እደትማር ቦታም አስፈተዋል
ኑ አብረን እንገባው እያሉ ጠርተዋል
አሻራህን ጣለው ነገ ይጠቅምሀል✍️አቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
ሳገባ እቀራለሁ ብለሺ አሁን ይሄ ነፃ ኢንተርኔት በማይረባ ነገር የምትጠቀሚ እህቴ እረ ተይ ቆም ብለሽ አስቢ!?
ቆይ ልጆችሽ ጃሂል አድርሽ ማሳደግ ነዉዴ አላማሽ ወይስ? ምነዉ እቴ በይ ይብቃሺ ተነሺ ተማሪ ቅሪ ነገ ለልጆችሽ የሚሆን እዉቀት ቅሰሚ!!
✍️ b.At.me/abuUseyminabdurehman
አንዳዴ......
t.me/https_Asselefya1
ሚድያ ላይ ስንኖር ነገሮች ችላ እያልን ካላሳለፍናቸዉ ስንት ከሚድያ የሚያስጠፎ
ሚድያ ወደዛ ጥንቅር ይበል የሚያስብሉ ነገሮች አሉ መሠላችሁ!!
✍️t.me/https_Asselefya1
Audio
▪️دورة علمية من أصول منهج السلف :-
📍تحقيق التوحيد .
🔖አላሁ አክበር ምንኛ የማረ ነዉ!
🎙ሸይኽ ሱለይማን አር ሩሀይሊ
حفظه الله
http://t.me/https_Asselefya1
📍تحقيق التوحيد .
🔖አላሁ አክበር ምንኛ የማረ ነዉ!
🎙ሸይኽ ሱለይማን አር ሩሀይሊ
حفظه الله
http://t.me/https_Asselefya1
📍ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው!!
منقول
ባልየው ከሚስቱ ጋ ይጣላና... ሞቅ ባለ ድምፅ.....
《አቺ አሁኑኑ ያለሽን ልብሶች ሰብስቢና....
ወሬውን... ሳይጨርስ... የሚስቱ ስልኳ ይጮሃል... ደዋዩ አባቷ ነበር ከባሏ ፊት እያለች ስልኩን አንስታ ላውድ እስፒከር ላይ አደረችው..።
አባት... ሃሎ ልጄ.... በጣም ስራ ስለተቻኮልኩ ነው በአካውንትሽ አንድ ሚልዮን ብር ልኬልሻለሁና...ግማሹን ላንች ግማሹን ለባለቤትሽ ስጭው > ይልና ስልኩን ይዘጋል
ሚስትም ወደ ባሏ ዘወር አለችና ?
ባልየው ልብስሽን ሰብስቢና ልጠብልሽ ወዴ እ!?منقول
ሴት ልጅ ከወደድክ በጓሮ ሳይሆን በበሩ ሂድላት!!
http://t.me/https_Asselefya1
ልክ አንተ ሌሎች ወደ እህቶችህ እንዲመጡ እንደምትወደው እንደምትፈልገው ሁሉ አተም ለወደድካት ልጅ በበሩ ጠይቅ በጓሮ አትሹለክለክ‼️http://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
📜ሴትን ልጂ…«ለምን ነው ጥያቄን በሌላ ጥያቄ የምትመልሺው?» ብለው ጠየቋት፤ እሷም«ይህን ያለ ማን ነው?» ብላ መለሰች።
ሀቅ ነው ሴቶች ጥያቄ ያበዛሉ¡ «ማን ነው ጥያቄ ያበዛሉ ያለህ» እንዳትሉኝ ደሞ¡
~ t.me/AbuSufiyan_Albenan
ሀቅ ነው ሴቶች ጥያቄ ያበዛሉ¡ «ማን ነው ጥያቄ ያበዛሉ ያለህ» እንዳትሉኝ ደሞ¡
~ t.me/AbuSufiyan_Albenan
እውነተኛ ጓደኛ የሚታወቀው መቼ ነው??
ኢብኑ ሒባን እንዲህ አሉ፦
እውነተኛ ጓደኛ የሚታወቀው የጭንቅ ጊዜ ነው። የምቾት ጊዜማ ሁሉም ሰው ጓደኛህ ይሆናል!መጥፎ ጓደኛ ማለት የጭንቅ ጊዜ ከጓደኛው ጎን ያልሆነ ነው።
ምንጭ፦ረውደቱል ዑቀልእ{221}
𝐓𝐞«http://t.me/https_Asselefya1
ኢብኑ ሒባን እንዲህ አሉ፦
እውነተኛ ጓደኛ የሚታወቀው የጭንቅ ጊዜ ነው። የምቾት ጊዜማ ሁሉም ሰው ጓደኛህ ይሆናል!መጥፎ ጓደኛ ማለት የጭንቅ ጊዜ ከጓደኛው ጎን ያልሆነ ነው።
ምንጭ፦ረውደቱል ዑቀልእ{221}
𝐓𝐞«http://t.me/https_Asselefya1
♕︎አንለያይም♕︎
منقول
𝐓𝐞« http://t.me/https_Asselefya1
የሴት ልጅማ ነፃነት ነው ጋሻ
የውበት ፍፆሜ የደስታ መነሻ
ልዩ የብረት አጥር ከሸይጧን መሸሻ
የኢሰላም መንገድ ነው እሰከ መጨረሻ
ሂጃቤን አትኩ የውቤቴን አርማ
ለማንም እጅ አልሰጥ ማንንም አልሰማ
ራቁት መሆን ለምን አሰፈለገ
እስልምና ይሄን መች ደነገገ
በቅቶኛል ጂህልና ተማረኩ በምኔቴ
በሒጃብ ይሸፈን መላ ሰውነቴ
منقول
𝐓𝐞« http://t.me/https_Asselefya1