💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
⇝ ወንድሜ ጀግናዬ! ⇜

ኒቃቢስቷን አገባክ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታውቃለክ?

1 ☞ሚስትክ ያንተ ብቻና ብቻ ትሆናለች የማን ዱሬ ወንድ አይን ማረፊያ አትሆንም።

2 ☞ፊቷን አንተ አጠገብ ብቻ ነው የምትከፍተው!


3☞ ሁሌም በኒቃቧ የተዋበች ሆና ከቤት ትወጣለች አንተ ሀላሏ ብቻ ነክ ከፍ አድርገክ የምትመለከታት

4 ☞አብራቹ ከቤት ስትወጡ መንገድ ላይ የባለቤትክን የፊት ቅርፅ የፊቷን ውበት ማንም ሊውቀው አይችልም አንተ ብቻ ስትቀር።

5 ☞በሰዎች ስብስብ ውስጥ አንተን ብቻ መህረሟ ታደርጋካለች ወደ ሌሎች አትጠጋም


6 ☞ማንኛውም ሰው ለሰላምታ እንኳን ቢሆን ሌላ አካላቷ ቀርቶ እጅዋን መንካት አይችልም

7 ከቤት ውጪ ስትወጣ ማንኛውም አካል ምላሱን አያስረዝምባት የተከበረች ሆና ትጓዛለች አንተም ለልብክ መረጋጋትን ታገኛለክ።

8 በአረማመዷ በንግግሯ በአለባበሷ ሀያዕ የተላበሰች ትሆናለች ኒቃቧን በጠበቀች ቁጥር አይናፋርነቷ ይጨምራል።

ኧረ ስለሷ ብዙ ማለት ይቻላል.......


☛እናማ ጀግናዬ እንደዚህች ያለችውን ነው ለዘዋጅ መምረጥ ያለበክ ብታተርፍ እንጂ አትጎዳም እሷንም በሂጃቧ ባበረታታካት ቁጥር የተመነዳክ ቢሆን እጂ!

https://t.me/beytbenatasselfyat
❀•°


▪️قال تعالى:
﴿وَتَبَتَّلْ إِلَيْهِ تَبْتِيلًا﴾ [المزمل: ٨].

"الانقطاع إلى الله والإنابة إليه هو: الانفصال بالقلب عن الخلائق، والاتصاف بمحبة الله وما يقرب إليه ويدني من رضاه".

📘[تيسير الكريم الرحمن للسعدي (ص: ١٠٥٨)].


.
(  من لـم يشفـه الـقرآن فـلا شفـاه الله )

قـال الإمـام ابن الـقيـم رحـمه الله تعالى :

« فـالقرآن هـو الـشفاء الـتام مـن جميع الأدواء الـقلبية والـبدنية وأدواء الـدنيا والآخـرة،
ومـا كل أحد يؤهـل ولا يوفـق للاستشفـاء به،
وإذا أحسـن الـعليل الـتداوي به ووضعـه على دائه بصـدق وإيمـان، وقبـول تام، واعتقـاد جـازم واستيفـاء شـروطه لـم يقـاومه الـداء أبداً، وكيف تقـاوم الأدواء كـلام رب الأرض والـسماء الـذي لـو نزل على الـجبال لصدعهـا أو على الأرض لقطعهـا ،
فمـا مـن مـرض من أمـراض الـقلوب والأبدان إلا وفي الـقرآن سبيل الـدلالة على دوائه وسببه والـحمية منه لـمن رزقه الله فهمـا في كتابه،
قال تعـالى :
{ أَوَلـَمْ يَكْفِهِـمْ أَنَّا أَنْزَلـْنَا عَلَيْكَ الـْكِتَابَ يُتْلَـى عَلَيْهِـمْ إِنَّ فِي ذَلِكَ لَـرَحْمَةً وَذِكْرَى لِـقَوْمٍ يُؤْمـِنُونَ} [العنكبوت:٥١].

▪فمن لـم يشفـه الـقرآن فـلا شفـاه الله، ومن لـم يكفـه الـقرآن فـلا كفـاه الله».
            [ زاد الـمعـاد (ŮŁŮĽ/٤) ]

https://t.me/https_Asselefya1
‏قال الإمام أحمد بن حنبل رحمه الله:

يعجبني من قراءة القرآن السهلة، وقال:
قول النبي عليه الصلاة والسلام: "زينوا القرآن بأصواتكم" قال: يحسنه بصوته من غير تكلُّف.

*المغني لابن قدامة

https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
☞ አላህን የጠየቀ ሁሉ መልስ ያገኛል

«"ጌታችሁም አለ፦ ለምኑኝ አሰጣችኋለሁ"»
(40:60)

☞ አላህን ምህረትን የለመነ ሰው ምህረቱን ያገኛል

«ጌታየ ሆይ! እኔ ነፍሴን በደልኩ፤ እኔን ማረኝ አለ። ለርሱም ምህረት አደረገለት።»
(28:16)

«እርሱም ያ ከባሮቹ ንሰሃን የሚቀበል ከሃጢያቶችም ይቅር የሚል,,,»
(42:25)

☞ እምነቱን በአላህ የጣለ ሁሉ እርሱ በቂው ነው።

«በአላህ ላይ የተጠጋ ሰው እርሱ በቂው ነው።»
(65:3).

☞ ለአላህ ብሎ የሚሰራ ሁሉ አላህ ይረዳዋል

«አላህን /ሃይማኖቱን/ ብተረዱ ይረዳችኋል፤ ጫማዎቻችሁንም ያደላድላል»
(47:7)
t.me/abdu_rheman_aman
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
የቆሸሸ ልብሱን - እድፉን ሊያጠራ
ሲኳትን ይውላል - ከሳሙና ጋራ
እድፉና ነውሩን - ከልቡ ደብቆ
አንድ ቀን ይጓዟል - እድፉን ወሽቆ
t.me/abdu_rheman_aman
Audio
☾አዲስ ሙሐደራ➂
  ⇋⇋⇋⇋⇋⇋⇋

☞ርዕስ ⇘በደል እና ጉዳቱ !!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

  ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
አድሚን መሆን ትልቅ ሀላፊነት ነዉ።

ስለዚህ አድሚን የሆን ሰዎች በቻልነዉ የተሰጠን ሀላፊነት በአግባቡ እንወጣ!!

✍️
Forwarded from đŸ’ŽŘŁŮŘŽŮ’تِي عَيْشِي مَعَ الكِتٰابْ وَالسُّنَّة💎
وستبقينَ أجمل ما مرَّ فى حياتي💧💧

አንድ አንዴ ሳታስቡት ሂወታቹን ውብ የሚያደርጉ ሰዎችን አላህ ይሰጣቿል የጓደኝነት ሚስጥር.....
አላህን ከፊት ስናደርግ ሌሎች ነገሮች ሁሉ በራሣቸው ጊዜ ቅደም-ተከተላቸዉን ይይዛሉ።
☞ሰለፎቻችን የሴቶችን ፈተና ምን ያክ ይጠነቀቁነበር!?? እንመልከት


☛በበይተል ማል ተቆጣጣሪ ተደርጌ ብሾም ታማኝ ሁኜ እገኛለሁ፤በሴት ልጅ ግን ነፍሴን አላምናትም። ዐጧዕ ረሂመሁሏህ
ምንጭ ሲየር አዕላም አንኑበላዕ 5/87-87


☛ሸይጧን በሴት ልጅ መቶ እስኪፈትን ድረስ ተስፋ አይቆርጥም።
ሰኢድ ኢብኑ ሙሰየብ
ምንጭ ሲየር አዕላም አንኑበላዕ 4/237


☛ሰኢድ ኢብኑ ሙሰየብ አንድ አይናቸው ጠፍቶ 84 አመት ሁኗቸው ይሄን ተናግረዋል፦
-እኔ ዘንድ እንደ ሴት ያለ አስፈሪ ነገር የለም።
-ሴት ልጅ ባንተ በኩል ከመጣች እስከምታልፍ ድረስ አይንህን ጨፍን። አነስ ረዲየሏሁ አንሀ


☛ሁመይድኢብኑ ሂላል እንዳወሩት፡ አስወድ ኢብኑ ኩልሱም የሚባል ሰው ነበር ከቤቱ ወጥቶ ጉዞ በሚጀምር ጊዜ አይኑን ከእግሩ አይነቅለልም ነበር።አንዳንድ ሴቶች ፀጉራቸውን ገልጠው ተቀምጠው እሱ ካለፈ ባትሸፍኝ ችግር የለውም ሰውየው እኮ አስወድ ኢብኑ ኩልሱም ነው ይሉ ነበር። ምንጭ አዝ ዙህድ 256

☛ሀሳን ኢብኑ ሲናን ለኢድ ሶላት ወጥተው ሲመለሱ ባለቤታቸው"ዛሬ ስንት ቆነጃጂት ሴቶችን ተመለከትክ?"አለቻቸው።ይሄንኑ ጥያቄ ስትደጋግምባቸው"ወየውልሽ ከቤቴ ወጥቼ እስክመለስ ድረስአውራ ጣቴን እንጂ አላየሁም" አሏት።ምንጭ አል ወረዕ ሊብኒ አቢ ዱንያ

☛ወደ መጥፎ ነገር (ባጢል) መመልከት ማዘውተር ሀቅን ከማወቅ ይከለክላል።ኢብራሂም ኢብኑ አድሀም ምንጭ ሂልየቱል አውልያዕ 2/8
አሏህ ከሚጠቀሙት ያድርገን።


   ✎ተነካክቶ የተወሰዴ

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
⇛ወንድሜ በሶሻል ሚድያ የምታግዝህ የሱና እህትህ ምስጋና እና ሙገሳ አታብዛ!!መልካም ስራዋ አላህ እንድቀበላት ዱዓ አድርግላት በቂርአቷ እንዳትዳከም አጠናክራት።

⇛ነገር ግን የሆነ ነገር በሰራችልህ ቁጥር ምስጋና ሙገሳ ከበዛ ላንተም ለሷም ጥሩ አይመጣም።ሴቶች ደሞ ጥሎብን የሚያመሰግነን እና የሚያሞግሰን ላይ ልባችን ይዘነበላል። ከመቆየት መስመር መልቀቅ ስለሚመጣ።እንደዉ በልኩ አድርገዉ።እህትህ ጠብቃት!ባረከላሁ ፊክ

⇛ለጥቆማ ያክል! በሰላም እደሩ¡

✍️
አሏህዬ አንተው እኛንም መልካም አድርገህ አብቃቅተህ መልካም የትዳር አጋር የተብቃቁትን ስጠን ጨምርልን።

በፍቅራቸውም አጣቅመን።ከመልካም የትዳር አጋሮቻችንም መልካም መልካም ዝርያወችን የዐይን ማረፊያ ይሆኑን ዘንድ ወፍቀን።ለመልካሞችም መሪ አድርገን ያረብ።

رَبَّنَا هَبْ لَنَا مِنْ أَزْوَٰجِنَا وَذُرِّيَّٰتِنَا قُرَّةَ أَعْيُنٍۢ وَٱجْعَلْنَا لِلْمُتَّقِينَ إِمَامًا
አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ ኢብኑ ሙሐመድ አል ከለልይ

https://t.me/tubaliligurebae
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አሏህዬ አንተው እኛንም መልካም አድርገህ አብቃቅተህ መልካም የትዳር አጋር የተብቃቁትን ስጠን ጨምርልን። በፍቅራቸውም አጣቅመን።ከመልካም የትዳር አጋሮቻችንም መልካም መልካም ዝርያወችን የዐይን ማረፊያ ይሆኑን ዘንድ ወፍቀን።ለመልካሞችም መሪ አድርገን ያረብ። رَبَّنَا هَبْ لَنَا مِنْ أَزْوَٰجِنَا وَذُرِّيَّٰتِنَا قُرَّةَ أَعْيُنٍۢ وَٱجْعَلْنَا لِلْمُتَّقِينَ…
እንድህ ላሉትስ አላህዬ መልካም መልካሞቹ ጨምርላቸዉ ምኞታቸዉ ሙላላቸዉ ኢላሂ!

ያስቸገሩን 1ሳይዙ በዜሮ የሚቃዡ ናቸዉ።
በነገራችን ላይ እኔ ተቃዉሞየ በተዓዱዲ ላይ ሳይሆን ያለ አግባብ ከሚፈፀሙ እህቶች ከሚያስለቅሱ ድንጋይ እራስ ወንዶች ጋር ነዉ።

በአግባቡ ሸሪዓ መስፈርት ባስቀመጠዉ መልኩ ከሆነ ሲጀመር ሴት ምንም አትል ቅናት የታወቀ ነዉ ትችላለች።ግን አድስ ፀባይ የሚያስወጡ የአለ አግባብ የሚፈፀሙ ናቸዉ። ከዛ ሴቶች እያለ መዘመር ይጀምራል ወይ ከንቱ!!ስንት የምናቃቸዉ አሉ በሸሪዓ ጠብቀዉ በአግባቡ ያገቡ በሰላም ከሚስቶቻቸዉ የሚኖሩ ሀቂቃ ግን አንዳድ ወንዶች ተፈቅዷል ብቻ የምትለዉ ይዘዉ በየ ቤቱ የምታነባ ሴት ቤት ይቁጠረዉ።


ስለዚህ የሸሪዓ ሉጓም ይኑራችሁ!!ያለ አግባብ እየፈፀማችሁ ሴት ነገረኛ አታድርጉ።

✍️