💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ጥሩ ባል እያልሺ በሚድያ ከመጮህ
ራስሺን ጥሩ ጠንካራ ሴት ሁነሺ ተገኚ!

✍️
እንቅልፍ እና ባል በራሱ ግዜ ይመጣል አታስቡ እህቶች እናተ ብቻ ጎበዝ እንቁ ሁኑ!!በሚድያ አትዝረክረኩ¡¡ሚድያ ኸይር ማሰራጫ ብቻ ይሁን!!ሌላዉ ወዳ በሉ¡

✍️
​​​​​​​┉✽‌»‌✍ማን ይሆን✽‌┉

══════❁✿❁ ══════
:
ማን ይሆን

አይኑ ተመልክቶ ልቦናው ያልቃኘ
የያዘውን ትቶ ሌላ ያልተመኘ

በውስጡ ወረት ያረገጠ ወዳጁን
አለ ወይ ከሰዎች ያልጎዳ ወዳጁን

እስከመጨረሻው መንፈሱ ሳይላላ
ከሚወዳው በቀር ያልተመኘ ሌላ

ማናው ይህንን የሰራ በቃሉ የሚገኝ
ባስቀመጡት ስፍራ ያልተለዋወጠ

ማን ይሆን ወዳጁን በሌላ ያልሸጠ።
━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages
➲ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

➠እውቀትን ማሳራጨት ወንጀል እንዲማር ከሚያደርጉ ምክንያቶች ውስጥ አንዱ ነው።

📚(تفسير سورة البقرة)
➯ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።

✍️ነፍሱን ከቅጣት ነፃ ማውጣት የፈለገ፣ መልካም ስራው ተቀባይነት እንዲያገኝ የፈለገና ትክክለኛ ሙስሊም መሆን የፈለገ ሰው አቂዳ ላይ ልዩ ትኩረት ይስጥ።

📚"الأجوبة المفيدة" 97
https://t.me/https_Asselefya1
በየትኛዉ አጋጣሚ መልካም ነገር ከማሰራጨት አትዘናጉ እኛ እንደ ቀላል የለጠፍናት ለብዙዎች መቀየሪያ ሰበብ ልትሆን ትችላለችና!!

✍️
Audio
✍️ጀግና ማለት ያ ነው።

🎙በአቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን

https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages
▪️‏قال العلاّمة الألباني رحمه الله:

إنما تَتَحَقَّق محبة النبي صلى الله
عليه وآله وسلم باتّباع سُنَّتِه .

📓الهدى والنور 693
ጥረትሺ ብዙ ጓደኛ ማብዛት ሳይሆን ላንቺ የሚጨነቁ የሚያስቡልሽ ለአላህ ብለዉ የሚወዱሽ ጓደኛ ማፍራት ይሁን!!

ሀቂቃ የጓደኛ ሀቅ ከባድ ነዉ ዝም ብለን በፕሮፍይል በአበባ ማሬ ዉዴ ምናምን እያልን እራሳችንን አናሙኝ ቅድሚያ የጓደኛ ሀቅ በደንብ እንረዳ!!

ስንት አበባ በፕሮፍይል ስንላላክ የኖሩ ሀገር ገብተዉ ጠፍተዉብናል እዚህም ሆነዉ ስልክ ቀይረዉ ርቀዉናል?
ስለዚህ ጥሩ ጓደኛ መስፈርቱ አሟልተን መሆን አለብን ዝም ብሎ እወድሻለሁ እያሉ በሚድያ መፃፍ ወሬ ነዉ።

ዉደታ በተግባር ይገለፃልና ዉደታችን በተግባር እናድርገዉ በሚድያ አንለፍልፍ!!

✍️


https://t.me/https_Asselefya1
ባል ከተገባ አይቀር ከማዳም ኩሽና የሚያወጣ ነዉ።አለዛኳ......

ኖ መንጫጫት ሀቋን ነዉ።

✍️
ከአገባችሁ በኋላ ነይ ወደ ሀገርሺ ሀቢቢቲ ይበቃሻል በአለን ተብቃቅተን እንኖራለን ነይልኝ አለሜ ይብቃሽ ድካሙ የኔም ብቸኝነቴ ይወገድ ነይልኝ የሚል ነዉ።

✍️
✍️ነይልኝ ሀላሌ.....

ቤቴ ሰዉ ሲነፍቅ ጭርታዉ አይሎ
የጎደለ ስሜት ሲጎበኝኝ ዉሎ


አልቀር ነገር ሲመሽ ወደ ቤቴ ሳዘግም
የጎጆዬን ዉበት የጨመረዉ የለም


ልክ እንደነበረ ዕቃዉ ተወናብዶ
መብራቱም አኩርፎ ድምቀቱ ተወግዶ

ዉሃ እንደነካዉ ፍራሹ ቀዝቅዞ
እንደተከፋ ሰዉ ትራሱም ተክዞ


ሁሌ አየዋለዉ እቃዉ ተደባብቆ
ዝናብ እንደነካዉ ጥግ ተወሽቆ

የዚህ ሁሉ ድምቀት ዉበቱን ደማሪ
የቤት የሰፈሩን ጭርታን አብራሪ


ለአንቺ ነዉ ሀላሌ ብቅ በይ አደራ
ብቻዬን አልቆዝም ቤቱም ይፍካ ያብራ


ተነካክቶ የተወሰዴ
✍️
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍️ነይልኝ ሀላሌ..... ቤቴ ሰዉ ሲነፍቅ ጭርታዉ አይሎ የጎደለ ስሜት ሲጎበኝኝ ዉሎ አልቀር ነገር ሲመሽ ወደ ቤቴ ሳዘግም የጎጆዬን ዉበት የጨመረዉ የለም ልክ እንደነበረ ዕቃዉ ተወናብዶ መብራቱም አኩርፎ ድምቀቱ ተወግዶ ዉሃ እንደነካዉ ፍራሹ ቀዝቅዞ እንደተከፋ ሰዉ ትራሱም ተክዞ ሁሌ አየዋለዉ እቃዉ ተደባብቆ ዝናብ እንደነካዉ ጥግ ተወሽቆ የዚህ ሁሉ ድምቀት ዉበቱን ደማሪ የቤት የሰፈሩን ጭርታን…
እንድህ የሚል ማለት ነዉ¡ተግባብተናል አይደል ሴቶችዬ¡

ካገባችሁ በኋላ ሽቀላ የራሳችሁ ቤት ብቻ የማዳም ባይ ባይ🛫

✍️
[ሀቅ ነች ተመከሩ!]

{ከቢንት ኢድሪስ ስቶሪ የተወሰዴ ነዉ¡¡
Audio
{ فَإِن تَوَلَّوْا فَقُلْ حَسْبِيَ اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۖ عَلَيْهِ تَوَكَّلْتُ ۖ وَهُوَ رَبُّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ (129) }


تلاوة من سورة التَّوبة بصوت القارئ عبدالله الخلف
⇝ ወንድሜ ጀግናዬ! ⇜

ኒቃቢስቷን አገባክ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታውቃለክ?

1 ☞ሚስትክ ያንተ ብቻና ብቻ ትሆናለች የማን ዱሬ ወንድ አይን ማረፊያ አትሆንም።

2 ☞ፊቷን አንተ አጠገብ ብቻ ነው የምትከፍተው!


3☞ ሁሌም በኒቃቧ የተዋበች ሆና ከቤት ትወጣለች አንተ ሀላሏ ብቻ ነክ ከፍ አድርገክ የምትመለከታት

4 ☞አብራቹ ከቤት ስትወጡ መንገድ ላይ የባለቤትክን የፊት ቅርፅ የፊቷን ውበት ማንም ሊውቀው አይችልም አንተ ብቻ ስትቀር።

5 ☞በሰዎች ስብስብ ውስጥ አንተን ብቻ መህረሟ ታደርጋካለች ወደ ሌሎች አትጠጋም


6 ☞ማንኛውም ሰው ለሰላምታ እንኳን ቢሆን ሌላ አካላቷ ቀርቶ እጅዋን መንካት አይችልም

7 ከቤት ውጪ ስትወጣ ማንኛውም አካል ምላሱን አያስረዝምባት የተከበረች ሆና ትጓዛለች አንተም ለልብክ መረጋጋትን ታገኛለክ።

8 በአረማመዷ በንግግሯ በአለባበሷ ሀያዕ የተላበሰች ትሆናለች ኒቃቧን በጠበቀች ቁጥር አይናፋርነቷ ይጨምራል።

ኧረ ስለሷ ብዙ ማለት ይቻላል.......


☛እናማ ጀግናዬ እንደዚህች ያለችውን ነው ለዘዋጅ መምረጥ ያለበክ ብታተርፍ እንጂ አትጎዳም እሷንም በሂጃቧ ባበረታታካት ቁጥር የተመነዳክ ቢሆን እጂ!

https://t.me/beytbenatasselfyat