💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
☾አዲስ ሙሐደራ➁
  ⇋⇋⇋⇋⇋⇋⇋

☞ርዕስ ⇘ልብን ማፀዳት !!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

  ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
☞አዲስ ቻናል ተቀላቀሉ ትጠቀማላችሁ!!

⇛አጫጭር ፁሁፉች :ግጥሞች: የቁርአን ግብዣዎች: ሌሎችምይለቀቃሉ ትጠቀማላችሁ።ሸር በማድርንም ለሌሎች የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!

⇝ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች በዚህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ በወንድም ሶላሁዲን አቡ ኡበይዳ ይለቀቃሉ።

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
☛ለሂጃብ ጠሎቺ አድርሱልኝ
⇝⇝⇝⇝⇝⇜⇜⇜⇜⇜⇜

ሂጃቤን አትኩት በቃ እስቲ ተዉት
በነጋ በመሸ ሂጃቤን አትኩት
በሱ እየመጣቺሁ አትዝመቱበት
እኔና ሂጃቤ አድ ነን በውነት
እኳን እናንተና ሁሉም ቢዘባበቱበት 
ሂጃቤን ለማስወለቅ አለም ቢዘምትበት
በፍጹም ኒቃቤን መቸም አታወልቁት !!

አዛኚ መስላቺሁ ሙቅት ብትጠቅሱ
ያፍንሻል እያላቺሁ ሰበብ ብትምሱ
በፍጹም ሂጃቤ መቸም አትነኩት
ሂጃቤን ከምጥል እመርጣለሁኝ ሞት
በሂወት እያለሁ እሱን ከማወልቀው
ሂጃቤን ስጥለው ይሄ ለኔ የቁም ሞት ነው
ሂጃቤን አልጥልም ይሄንን እወቀው!!

☞ áŠ áŒ‚á‰Ľ አስብሎኛል!!

አነጋገራቺሁ ማስረጃ የለውም
እምትናገሩት መሰረት የለውም
ይሂጃብን ክብር ፈጽም አታውቁትም
ዉበቱን እናንተ መቸም አታውቁትም
ሂጃቤን እድለብስ አላህ ነው ያዘዘኝ
እኔ ለፈጣሪ ለእሱ ታዛዥነኝ!!
አላህን በማመጽ ፍጡር ከማስደስት
ፈጣሪን አስደስቸ ፍጡር ማስከፋት
ይሄን እመርጣለሁ ወላሂ እወቁት!!
የፈጠረኚ አላህ እሱ ይበቃኛል
የአላም ህዝብ ቢጠላኝ ምን ያደርገኛ
ል ??
እኳን እናንተ ሁሉም ቢሸሸኝ
ወላሂ በሂጃቤ ደስተኛ እኮነኝ!!
የፈጠረኝ አላህ እሱነው ያዘዘኝ
እውነቱን ልገርህ ይልቅስ እራቀኝ
ሂጃብሽን ጣይ ብሎ ሲጠይቀኝ
እሱን አውለቄ ሂጃቤን እይዛለሁኝ
እጂማ ሂጃቤን ጥየ ፍጥሞ አልኖርም
የቆምሞት ብፍጽም አይሆንም
አልሃምዱሊላህ በሂጃቤ አልደራደርም !!


እኔን የገረመኚ የእዉር ድብሩ
ማስረጃነው ብሎ እዳ መደነባበሩ
ማስረጃ ስጠይቅ ተንቀዋለለና
አገቱን ደፍቶ አቀረቀረና
ከዛ ተመልሶ አዉልቂው ይለኛል
እኔስ አስገረመኝ እጂጉን ያመኛል
አነጋገራቸው አቤት ማስጠላቱ
ሂጃቤን ለማስጣል እደዚህ መልፋቱ
እስቲ ከሂጃቤ ወረድ በሉልኝ
እደ ጋሬጣ አትጋረጡብኝ !!


☞ሂጃቤን አልጥልም

ዱሪቶነሽ ብለው ቢዘምቱብኝም
ድኳን ትመስሊያለሽ ብለው ቢሉኝም
አጁዛ አዛውት መስለሻል ቢሎኝም
ወላሂ ያሉትን ይበሉ ደታም አይሰጠኚም!!
እኔ በሂጃቤ አልተከፋሁኝም
ከስት ዱርየ ተገላግያለሁ

ከብዙ ቆሻሾቺ ይሄው እርቂያለሁ
ከዝሙት ወጀል ታቅቤበታለሁ !!
አላህ አግዞኝ  ሱናን አውቂያለሁ
አልሀምዱሊላሂ ሂጃብ ለብሻለሁ
አልሀምዱሊላሂ እድለኛ ሁኛልሁ !!


☞ደግሞኮ አያፍሩም

ሂጃብ ያረቦቺ ነው የሙስሊም አይደለም
ከአረቦቺጂ ከቁርአን የለም
ኒቃብ እሚባል በሀድስ አልመጣም
ጽጉርሺን እጂ ፍት አይሸፈንም
ፊትን መሸፈን ያረቦቺ ባህል ነው
ብሎ የሚል ጂል ደህና መሀይም ነው !!

ቁርአን ሀድስን ፈጽሞም አላየው !!
አላህ ያዘዘውን ምንም አላወቀው
እነዛ ሰለፎቺ እንደሚለብሱት
ከነሱ አይቸነው እኔም የለበስኩት
ከቁርአን ከሀድስ ነው መረጃ ያየሁት !!
ናና ላስረደህ ልክ እደተማርኩት
ብየ ስጠይቀው እሱ አልፈለገም
ከሀድስ ማስረጃ ፍጽም አይረዳም
የሰለፎቺ አረዳድ እሱዘንዳ የለም !!


እውነቱን ልገርህ በሂጃቤ አትምጣ
ሂጃቤላይ ዘለህ አትዉጣ
ከሂጃቤ ዉረድ ነገር አታምጣ
እኔ ሂጃቤን ከምጥል እውነቱን ልገርህ
መሞት ይሻለኛል ሀቁን ልገርህ !!

በሂጃቤ አትምጡ â›” ቀይመስበር አትለፉ !!

✍️ቢንት ሙሀመድ

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ከጀግና ወንድ ጀርባ የሃላፊነት ስሜትን አስጨብጣ ቀርፃና ኮትኩታ ያሳደገችው ጀግና {እናት' ወይንም ቁርጠኝነትንና ታታሪነትን እንዲላበስ ከጎኑ ሁና የምትገስፀው ብርቅ 'እህት' አልያም ሁለመናዋን ለርሱ ችራ በፍቅር የምታበረታታውና የርሱንስኬት ለማየት ቀን ከሌት የምትጓጓ ምርጥ ሚስት' መኖሯን ተገንዘብ!

✍️
https://t.me/abuUseyminabdurehman
➯አንዳደ ከእህቶች መጨዋወት ራሱ ትልቅ እረፍት ነዉ።

✍️
ጥሩ ባል እያልሺ በሚድያ ከመጮህ
ራስሺን ጥሩ ጠንካራ ሴት ሁነሺ ተገኚ!

✍️
እንቅልፍ እና ባል በራሱ ግዜ ይመጣል አታስቡ እህቶች እናተ ብቻ ጎበዝ እንቁ ሁኑ!!በሚድያ አትዝረክረኩ¡¡ሚድያ ኸይር ማሰራጫ ብቻ ይሁን!!ሌላዉ ወዳ በሉ¡

✍️
​​​​​​​┉✽‌»‌✍ማን ይሆን✽‌┉

══════❁✿❁ ══════
:
ማን ይሆን

አይኑ ተመልክቶ ልቦናው ያልቃኘ
የያዘውን ትቶ ሌላ ያልተመኘ

በውስጡ ወረት ያረገጠ ወዳጁን
አለ ወይ ከሰዎች ያልጎዳ ወዳጁን

እስከመጨረሻው መንፈሱ ሳይላላ
ከሚወዳው በቀር ያልተመኘ ሌላ

ማናው ይህንን የሰራ በቃሉ የሚገኝ
ባስቀመጡት ስፍራ ያልተለዋወጠ

ማን ይሆን ወዳጁን በሌላ ያልሸጠ።
━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages
➲ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

➠እውቀትን ማሳራጨት ወንጀል እንዲማር ከሚያደርጉ ምክንያቶች ውስጥ አንዱ ነው።

📚(تفسير سورة البقرة)
➯ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።

✍️ነፍሱን ከቅጣት ነፃ ማውጣት የፈለገ፣ መልካም ስራው ተቀባይነት እንዲያገኝ የፈለገና ትክክለኛ ሙስሊም መሆን የፈለገ ሰው አቂዳ ላይ ልዩ ትኩረት ይስጥ።

📚"الأجوبة المفيدة" 97
https://t.me/https_Asselefya1
በየትኛዉ አጋጣሚ መልካም ነገር ከማሰራጨት አትዘናጉ እኛ እንደ ቀላል የለጠፍናት ለብዙዎች መቀየሪያ ሰበብ ልትሆን ትችላለችና!!

✍️
Audio
✍️ጀግና ማለት ያ ነው።

🎙በአቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን

https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages
▪️‏قال العلاّمة الألباني رحمه الله:

إنما تَتَحَقَّق محبة النبي صلى الله
عليه وآله وسلم باتّباع سُنَّتِه .

📓الهدى والنور 693
ጥረትሺ ብዙ ጓደኛ ማብዛት ሳይሆን ላንቺ የሚጨነቁ የሚያስቡልሽ ለአላህ ብለዉ የሚወዱሽ ጓደኛ ማፍራት ይሁን!!

ሀቂቃ የጓደኛ ሀቅ ከባድ ነዉ ዝም ብለን በፕሮፍይል በአበባ ማሬ ዉዴ ምናምን እያልን እራሳችንን አናሙኝ ቅድሚያ የጓደኛ ሀቅ በደንብ እንረዳ!!

ስንት አበባ በፕሮፍይል ስንላላክ የኖሩ ሀገር ገብተዉ ጠፍተዉብናል እዚህም ሆነዉ ስልክ ቀይረዉ ርቀዉናል?
ስለዚህ ጥሩ ጓደኛ መስፈርቱ አሟልተን መሆን አለብን ዝም ብሎ እወድሻለሁ እያሉ በሚድያ መፃፍ ወሬ ነዉ።

ዉደታ በተግባር ይገለፃልና ዉደታችን በተግባር እናድርገዉ በሚድያ አንለፍልፍ!!

✍️


https://t.me/https_Asselefya1
ባል ከተገባ አይቀር ከማዳም ኩሽና የሚያወጣ ነዉ።አለዛኳ......

ኖ መንጫጫት ሀቋን ነዉ።

✍️