💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💢ሁሉም ኪስ ላይ ሊገኙ የሚገቡ ወሳኝ ቁልፎች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

📌 من أقوال ابن القيم رحمه الله تعالى፦
♻️ ከኢብኑል ቀይም ወርቃማ ንግግሮች ውስጥ፦
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

🔺وقد جعل الله سبحانه لكل مطلوبا مفتاحاً يفتح به
✅ አላህ ሱብሀነሁወተኣላ የምንፈልጋቸው ነገራቶች ሁሉ በእርግጥም የመክፈቻ ቁልፍ አድርጎባቸዋል።
<=============================>

➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➷➴➘➷➴➘
⏺فجعل مفتاح الصلاة : الطهـــور
↪️የሶላት መክፈቻ ቁልፋ #ጦሀራ (ውዱእ) አድረገ።
➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➷➴➘➷➴➘
⏺ومفــتـــاح الحـــج : الإحـــــرام
↪️የሀጅ መክፈቻው ቁልፍ #ኢህራም (ለበይከሏሁ ቢሀጂ) የሚለው አድርጓል።
➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➷➴➘➷➴➘
⏺ومفــتــــاح البــر : الصــــدق
↪️የመልካም ነገር ሁሉ መክፈቻው #እውነተኝነትን አደረገ።
➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➷➴➘➷➴➘
⏺ومفتاح الجـنـــة : التوحيـــد
↪️የጀነት መግቢያ ቁልፍ #ተውሂድን አድርጓል።
➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➷➴➘➷➴➘
⏺ومفتـــاح العلم : حسـن الســــؤال
↪️የእውቀት መግቢያ ቁልፍ #መልካም የሆነ አጠያየቅ አድርጓል።
➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➷➴➘➷➴➘
⏺ومفتــــاح النصــر : الظفر والصبــر
↪️የሶብር ቁልፋ #መታገስና ነገራቶችን ማሸነፍ አድርጓል።
➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➷➴➘➷➴➘
⏺ومفتــــاح المزيـــد : الشــكـــر
↪️የመልካም ነገር ጭማሬ #ማመስገን አድርጓል።
➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➷➴➘➷➴➘
⏺ومفتــــاح الولاية : المحبـة والذكــر
↪️የአላህን ውዴታ የማግኛ ቁልፋ #እሱን_መውደድና_መዘከር አድርጓል።
➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➷➴➘➷➴➘
⏺ومفتــــاح الفــلاح : الـتــقــــوى
↪️የስኬት ማግኛ ቁልፋ #እሱን መፍራት አድርጓል።
➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➷➴➘➷➴➘
⏺ومفتــــاح التوفيق : الرغبــة والرهبــة
↪️መልካም ነገርን የመገጠም ቁልፋ #እሱን_መከጀልና መፍራት አድርጓል
➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➷➴➘➷➴➘
⏺ومفتاح الإجابة : الدعــــاء
↪️የአላህን እሺታ ማግኛው ቁልፍ #ዱአ አድርጓል።
➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➷➴➘➷➴➘
⏺ومفتـــاح حياة القلب : تدبر القرآن والتضرع بالأسحار
↪️የቀልብ ህይወት መክፈቻው #ቁርአንን ማስተንተንና እኩለ ሌሊት ላይ ወደሱ መዋደቅ አድርጓል።
➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➷➴➘➷➴➘
⏺ومفتـــاح الرزق : السعي مع الاستغفار والتقوى
↪️የሪዝቅ (ሲሳይ) ቁልፍ አላህን መሀርታ በመለመንና እሱን በመፍራት ላይ መንቀሳቀስን አድርጓል።
➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➷➴➘➷➴➘
⏺ومفتـــاح العــز : طاعــة الله
↪️የበላይነት ቁልፋ #እሱን መታዘዝና በዚህም ላይ ቀጥ ማለትን አድርጓል።
➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴➷➴➘➷➴➘
⏺ومفتاح كل شر : حب الدنيا وطول الأمل
↪️የመጥፎ ነገራቶች ሁሉ ቁልፍ ደሞ ዱንያን ከልክ በላይ መውደድና ረጅም የሆነ ምኞትና ተስፋ አድርጓል።
📚 حادي الأرواح ص : 100
አርበዒን 18ኛ ሐዲሥ
Ibnu Munewor
ደርስ
~~~~

~ አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር
~ በመርከዘ ተውሒድ ላሉ የቁርኣን ሒፍዝ ተማሪዎች እየቀረበ ያለ
~ ሐዲሥ ቁጥር – 18
~ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/IbnuMunewor/1672
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
✅ ተከታታይ የዱሩስ አልሙሂማ ደርስ

📌 الدروس المهمة لعامة الأمة
♻️በዛሬው ደርስ የተወሱ ነጥቦች
🔺የተውሂድ ክፍሎች
🔺ትልቁ ሽርክ አደጋው

《ክፍል 0⃣7⃣》

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💢የአላህ አደራ በእናት አባታችን ላይ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

♻️የወላጆች ሀቅ መጠበቅ ያለው ምንዳ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔺የወላጆቻችን ሀቅ ችላ ማለት ያለው ቅጣት ተዳሶበታል
👂👂👂👂👂👂👂

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➪ህይወትን የሚያስውቡ ውብ ሰዎች አሉ ሳትፅፍ ያነቡሃል ሳትናገር ይረዱሃል ዉለታን ሳይሹ መልካም ይውሉልሃል በእነዚህ ሰዎች ውስጥ መኖር ህይወትን ውብ ያደርገዋል!!!
( غريب 135)
✍እሙ ፉላን

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
✅ ተከታታይ የዱሩስ አልሙሂማ ደርስ

📌 الدروس المهمة لعامة الأمة
♻️በዛሬው ደርስ የተወሱ ነጥቦች
🔺የትንሹ ሽርክ አደገኝነት
🔺ሪያእ ስራን የሚያበላሸው መቼ ነው?

《ክፍል 0⃣8⃣》
🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
~ድንቅ አባባል ከኢብኑ ተይሚያህ አልሀራኒ ረሂመሁላህ፤

~«ሐቅ እንደተነጠረ ንፁህ ወርቅ ነው፤
በተፈተነ ቁጥር ጥራት ይጨምራል።
ባጢል ደግሞ እንደ አርቲፊሻል ወርቅ ነው፤

~ በተፈተነ ቁጥር ግድፈቱ ይጎላል!!» አልጀዋቡሰሂህ 1/88
~ قال الإمام شيخ الإسلام ابن تيمية : "الحق كالذهب الخالص كلما امتحن ازداد جودة والباطل كالمغشوش المضيء إذا امتحن ظهر فساده” الجواب الصحيح 88/1
Audio
🔺ያጫትን ሴት እንዴት ማየት አለበት?
🔺በስልክ መተያየት ይቻላልን?
🔺ፀጉሯን ማየት እንዴት ይታያል?
🔺የሚያጭ ሰው ሊያሟሏቸው የሚገቡ ወሳኝ መስፈርቶች

👂👂👂👂👂👂👂
🔉🔉🔉🔉🔉🔉🔉

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
سعد الغامدی/18
🎙 QuranSound7 🔍
🔁 سورة الكهف 🔁

🔺ማራኪ የሱረቱል ከህፍ ቂርአት

🎙القارئ سعد الغامدي
قال رسول الله ﷺ : أربع من السعادة

① المرأة الصالحة ،
② والمسكن الواسع ،
③ والجار الصالح ،
④ والمركب الهنيء ،


የአላህ መልእክተኛ-ﷺ-እንዲህ ብለዋል

➛አራት ነገሮች የደስታ ምንጭ ናቸው

1-- ሳሊህ ሚስት
2--- ሰፊ መኖሪያ
3--- መልካም ጎረቤት
4--- ምቹ መጓጓዣ


⇠ وأربع من الشقاوة

① الجار السوء ،
② والمرأة السوء ،
③ والمسكن الضيق ،
④ والمركب السوء .

➛አራት ነገሮች የጥበት ምንጭ ናቸው

1--- መጥፎ ሚስት
2--- መጥፎ ጎረቤት
3--- መጥፎ መጓጓዣ
4--- መጥፎ መኖሪያ


📚صححه الألباني في الصحيحة 282