💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሴቶች vs ህሜት !!!!!!
Abu Useymin
➡️ሙሐደራ ቁጥር ⓹⓺
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

➲ሴቶች እና ህሜት
!!

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

chat.whatsapp.com/C5OhVEjUKwhA05nPpKHqqk
➾እኔ አላልኩም የተገኘ ነዉ¡¡
ሰዎች ከዒልም(እውቀት) አየራቁ ባሉበት በዚህ ዘመን፣ዘውትር እውቀትን ፍለጋ መድከም ብልህነት ነው። ሰዎች በፋሽና እና ፖለቲካ ሲጠመዱ፣አንተ ፊትህን ወደ እውቀት (ዒልም) አዙር። አትጠራጠር ሁሉም ያንተ ጥገኛ ይሆናሉ። በእውቀትህ ለራስህ ተጠቃሚ ለማህበረሰብህ  ጠቃሚ ትሆናለህ።

"طَلَبُ العِلْمِ فَرِيضَةٌ عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ" حديث
" እውቀትን መፈለግ በሁሉም ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው።” ሐዲስ


https://t.me/https_Asselefya1
አጅብ

ክፋ በሽታ

አንዳንድ እህቶች አላህ ካዘነላቸው ውጭ አፋቸውን ይበላቸዋል መሰለኝ የመለፍለፍ አባዜ አለባቸው ። አላሁ ሙስተአን ።

እናም አንዳንድ እህቶች አላህ ካዘነላቸው ውጭ የአቅማቸውን ልክ  ካለማወቅ እየታመሙ ነው ያሉት ። ህመሙም ሁሉም ላይ አለሁ አለሁ ልታይ ልታይ ከመብዛቷ ብዛት ።

መድሃኒቱ

ሴት ልጅ ስትናገርም ፣ስትጫወትም ፣እና የመሳሰሉትን ነገራቶች ስታደርግ  አደቧን ይዛ ሸሪአው ባስቀመጠላት ልክ ስትጓዝ ያኔ አላህ ይወዳታል ። ከነዛም ከደጋጎች ያደርጋታል ።

አላህ ሆይ ሰለፍይ እህቶቻችንን ከዚህ አይነት በሽታ ጠብቃቸው

ግልባጭ በዚህ በሽታ ለተያዘ ሁሉ ።
https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris
https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris
ለዚህ ቀን እንዘጋጅ!
~
የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል

” يَتْبَعُ المَيِّتَ ثَلاثَةٌ، فَيَرْجِعُ اثْنانِ ويَبْقى معهُ واحِدٌ: يَتْبَعُهُ أهْلُهُ ومالُهُ وعَمَلُهُ، فَيَرْجِعُ أهْلُهُ ومالُهُ، ويَبْقى عَمَلُهُ “
"ሟችን ሶስት ነገሮች ይከተሉታል። ሁለቱ ሲመለሱ አንዱ ከሱ ጋር ይቀራል። ቤተሰቡ፣ ንብረቱ እና ስራው ይከተሉታል። ቤተሰቡና ንብረቱ ይመለሳሉ። ስራው አብሮት ይቀራል።"
[ቡኻሪ፡ 6514] [ሙስሊም፡ 2960]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
⬇️ القرآن وبقاء العقل

أهل القرآن يمتعون بعقولهم ولو طالت بهم أعمارهم ..

فعن عبد الملك بن عمير قال:
"كان يقال: إن أبقى الناس عقولا قراء القرآن ".
وقال بعض السلف: "من حفظَ القرآن متِّع بعقله"


👉ቁርኣንና የአእምሮ ቀጣይነት!!

የቁርኣን ባለቤቶች በነሱ ላይ እድሜያቸው ቢረዝምም በአእምሮአቸው ይጠቀማሉ።

ይባል ነበር"ከሰዎች ሁሉ ከአቅል በስተኩል
ቀጣይነት ያላቸው ቁርኣንን አንባቢዎች ናቸው።


ከሰለፎች ከፊሉ ብሎ ይል ነበር

«ቁርኣንን በአእምሮው የሸመደደ በአቅሉ
ይጣቀማል።»
Audio
👈 تلاوة آخر سورة البقرة

🎙 القارئ:
#صالح_الأنصاري

•••━══❁✿❁══━•••
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ
وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا (56)
.
.
ሰዎች ዘንድ ተወዳጂ የሚያደርግሽ ምላስሺ ሳይሆን መልካም ስነ_ምግባርሺ ነዉ።

✍️
መልክሽ ወደ ትዳር ሊወስድሽ ይችላል
ፀባይሽ ግን ወደ አባትሺ ቤት ይመልስሻል¡¡

✍️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⇦ ســاهـم فـــﮯ نشـــر القنـــاة
فالدال ؏ـلى الخـــير كفا؏ـــلـہ ↶



╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤
t.me/https_Asselefya1
عليكم بالقرآن تلاوة وتدبرا وسماعا
عبد العزيز بن عبد الله ابن باز
🔖 {وذكِّر فإن الذكرى تنفع المؤمنين}

🎙 للشيخ ابن باز -ﺭَﲪﻪُﷲُ-

عليكم بالقرآن تدبرا وسماعا.

‌‌‌‌http://t.me/https_Asselefya1