💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
መሳሳት (አለማወቅ) ባይኖር ኖሮ መማር አያስፈልግም ነበር።

copy from Abu Oubeida
በጧትም በማታ ሚድያን ለራሳቸዉ በመቅራት ሰዎችንም በማቅራት የሚተጉ ሰዎች አላህ ደረጃቸዉን ከፍ ያድርገዉ ያረብ! በርቱ ጀግኖች!ትርፍማ ንግድ የያዛችሁ አይዞን!!

✍️
مقتطف من صلاة الفجر
أبو ريس محمد بن إمام
قراءة مقتطفة من صلاة الفجر في مسجد أمباجر (وربابو)

🎙أبو ريس محمد بن إمام

t.me/abu_reyyis_arreyyis/7018
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7018
⇘ሴት ልጅ ውድ ናት ምክንያቱም....

⇨ሴት እናት ናት.....

⇨ሴት እህት ናት....

⇨ሴት ሚስት ናት....

⇨ሴት ልጅ ናት.....


⇲ግን እናትም እህትም ሚስትም ልጅም የራሳቸው ደረጃ አላቸው ማንኛቸውም ያንዳቸውን ቦታ ሊይዙ አይችሉም።


⇲እናም ወንድሜ ተጠንቀቅ እናትህን በሚስትህ ትለውጣለህን? ሚስት አምሳያ አላት ግን ኡሚ አንድ ብቻ ናት።

⇲እህቴም አላህን ፍሪ ባልሽ ከእናቱ አንቺን እንዲመርጥ አትሸንግይው! እንደውም ለወላጆቹ ጥሩ እንዲውልና እዲረዳቸው ልታበረታችው ነው የሚገባው።

➭አስታውሽ ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው ዛሬ ባልሽ እናቱን እንዲተው ብታደርጊ ነገ ልጅሽ አንቺን ጥሎ ሚስቱን እንደሚይዝ አትጠራጠሪ እናም እህቴ ተጠንቀቂ።

https://t.me/https_Asselefya1
“በአኼራ ስራህ እንጂ ሌላ ምንም የለህም!፣ የፈለገ አንተ ዘንድ ከቅርብ ሰዎች ቢሆን እንኳን አንድም አካል አንዲት መልካም ነገር የሚሰጥህ የለም!፣ በጣም የቅርብህ ሰው እንኳ የቂያማ ቀን (በእለተ ትንሳዔ) አይጠቅምህም!።”   [ሸርህ ደላኢል 193 ላይ ሸይኽ ፈውዛን ከተናገሩት]

ወደ አኼራ ይዘነው የምንሄደውን ስራችንን እናሳምር!፣ ምክንያቱም ዛሬ የዘራነውን ነው ነገ የምናጭደው።

✍️
➴አሏህ ውብ አድርጎ ፈጥሮሽ፡
➴በተፈጥሮ ማንነት አፍረሽ፡
        ➴ሰው ሠልሽ
               ➴የቻይና ቆሻሻ
                    ➴ለምትለቀለቂው እህቴ‼


ይድረስሽ መልዕክቴ!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️

➛አሏህ በችሎታው አሣምሮ ፈጥሮሽ፡
አንች ግን በስሜት መጨማለቅ አምሮሽ፡
አምሳ ምናምንቴ እየተቀባባሽ፡
ሰው ነሽ አሻንጉሊት ስንቱን ግራ አጋባሽ፡



➛ዝንጀሮ መሰልሽን በጣም ተቀናጣሽ፡
ሰለጠንኩ ብለሽ ከሰው ተራ ወጣሽ፡

➛አገጭሽም ቀልቷል ዕድሜ ለሊፒስቲክ...
የተፈጥሮ ገፅሽ መሰለን ጂምናስቲክ፡
አይንሽም ያበራል ዕድሜ ለዐይን ኩል...
ከድመቱ አይን ጋር ሆኖልሻል እኩል


➛ፀጉርሽ ረጂም ነው ዕድሜ ለሂውማን ሄር...
ፊትሽ ቀይ ሆኗል ዕድሜ ለፊት ፓውደር
...

➛ድብዝዝ የነበረው ውበትሽ ደመቀ፡
ክብር ማንነትሽ፤
በሰው ሰራሽ ቅባት ተጨመላለቀ፡
የሚያሳዝነው ግን ...‼
ጠግበሽ ሳትበይ በቻይና ቆሻሻ ገንዘብሽ አለቀ።


➧እህቴ ኸረ አሏህን ፍሪው በተፈጥሮሽ ኩሪ፡
በኒቃብ ተውበሽ ጀግና ሆነሽ ኑሪ፡
ከሰውነት ወጣሽ ሰው መሆን አስጠላሽ፡
ፋሽን ተከትለሽ ከአሏህ ጋር ተጣላሽ፡


መጥፎ አረገሽ ሸይጧን በቃ ተዋወቀሽ፡
ክብርሽን ስትጥይ ወንዱ ሁሉም ናቀሽ፡
ተመለሽ እህቴ አይጠቅምሽም ፋሽን፡
አስተውይ ነገ ቀብር መግባትሽን፡
በተፈጥሮሽ ኑሪ ፍሪው ፈጣሪሽን፡
ወደ አሏህ ተመለሽ አስተውይ እህቴ፡
አንጀቴ እያዘነ ይድረስሽ መልዕክቴ፡


➭እህቴ ወሏሂ ልባዊ ምክሬ ነው።

   ✍️በኑረዲን አል–አረቢ

http://t.me/nuredinal_arebi
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
➢ ዲን መመካከር ነው ..!!
𝕬𝖇 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☞︎︎︎«አዲስ» ሙሐደራ»
➠➠➠➠➠➠➠

➧ዲን መመካከር ነው .. !!

🕌 በሲዳማ ክልል በጩኮ ከተማ ሰላም መስጊድ የተደረገ !!

🎙 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ሀዘን ጭንቀት ሲወርሰኝ የምፅናናበት የጌታ አሏህ ቃል ብቻ ነው።

  ➭እውነተኛ ደስታ ያለው በሱ ውስጥ ነውና አሏህ ሆይ ውስጣችን ካንተ የሆነ ሰላም ስጠን !!

‏كونوا قآرِئين [ للقرأن ]
‏ فقآرئ القُرآن لا يشكو هماً ، و لا غماً ، و لا ضيقاً ،

👉ሞክሩት ከተሞክሮ ነው እያስተነተናችሁ!
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ትዳር.....!
➭➭➭➭➭➭

የእኔ የሚሉት ደጋፊና ተቆርቋሪ ታማኝ ወዳጅ ከጉን ያገኙበታል ። እሱ ለእሷ እሷም ለእሱ ከማንም በላይ ጓጊና አዛኝ ይሆናሉ።
 

➲አሏህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ይህንኑ እንድናስተውል ያመላክተናል:-

وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ

(ሱረቱ አል-ሩም - 21)

ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ፡፡


👉በአሁኑ ሰአት ግን አላህ ካዘነላቸው በስተቀር ከወንድሞችም ከእህቶችም መተዛዘን የሚባለው ነገር አንዱ አንዱን ማክበር የሚባለው የለም ማለት ይቻላል ያአላህ አንተው አስተካክለን!!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ትንሽ ፈገግ ይበሉ

ሚስት ለባሏ ውዱ ባሌ ሆይ! እስኪ ትንሽ እንኳ አሞጋግሰኝ'' አለችው

ባል ቀበል አድርጎ ፦ 'እንደው ምን ነበር ያንቺን አይነት አራት በሰጠኝ! " አላት አሉ።
ጀግና ባል ማለት ሚስቱ ከቤት የማያወጣ ሁለየ ሙሽራ የሚያደርግ ነዉ።የዉጭ እኔ ልድከምልሺ ሀቢቢቲ የቤት ይበቃሻል ፀሀይዋም አትይብኝ የሚል!!በዚህ ዘመን እንድህ ያለ አለ ወይ እንዳትሉ ሞልቷል የእናቱ ልጂ ጀግና!አላህ ያብዛቸዉ! ሚስቶቻቸዉ ከቤት ዉጭ የሚያሰሩትም አላህ ልብ ይስጣቸዉ!ቤትሺ ይብቃሺ ሀቢቢቲ የሚሉ ያድርጋቸዉ።

✍️
كان خلقه القرآن صلى الله عليه وسلم
للإمام ابن باز رحمه الله
Audio
اسمــ؏ وتدبــر : وَلِمــَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّـہِ جَنَّتَانِ _ فَبــِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَــا تُكَذِّبَانِ _ ذَوَاتَا أَفْنـانٍ ...
➧አመስጋኝ ሚስት ሁኚ !!

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:-(
ባሏ በተቸረው) ባለመብቃቃት ባሏን የማታመሰግንን ሴት አላህ ወደ እርሷ (በእዝነት አይኑ) አያይም።

((አልባኒ በተርጚቡ ሰሂህ ቁ(1944) ሰሂህ ብለውታል))።