💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🌿 ወንድሜ የሰው ገንዘብ ተጠባባቂ ስንኩል አትሁን! ራስህን ቻል! ሰርተህ ተለወጥ!ሁሌ ከሰው ገንዘብ የምታገኝበትን የኤሌትሪክ ሽቦ አትዘርጋ!
ወጣት ነህ! ስራ ተለወጥ ሁሌ የጤነኛ አልጋ ቁረኛ አትሁን!

👌 አላሁመ ቀኝ እጄን ከሰዎች ቀኝ እጅ ስር ከመዘርጋት ባንተ እጠበቃለሁ!
ያረብ: ሙሉ ጤና ኑሮን ከሰው ጥገኝነት ከመማገድ ጠብቀን!

✍ abu mahir al assery
ቢላሂ እህቶች አረብ አገር ቁጭ ብለሽ ባል አጣሁ እያልሽ በየኮሜንቱ አትዝረክረኪ........

እንዴ አንድ ቪላ ቤት ላይ ቁጭ ብለሽ ወጪው እየናፈቀሽ ለመውጣት በሰው አገር ተቀምጠሽ ከየት ይምጣ....እ⁉️

እስኪ አገርሽ  ግቢና ባል....አጣሁ ብለሽ አውሪ.......ይሄ ያስማማናል

ግን ሰደት ላይ ሆነሽ ሰው እንኳ ለማየት እየናፈቀሽ ባል አጣሁ እምትይ ከሆነ......

እማ ሁሉም ሰበብ ይፈልጋል አንድ ሱሃባ ለነብዩ ሱለሏህ ዓለይሂ ወሰለም ምን አላቸው ግመሌን አሰሬ ልወከል ወይስ ልልቀቃትና ለአሏህ ልተዋት ሲለው እሰርና በአሏህ ተመካ ነው ያሉት ባልሳሳት ወሏሁ አዕለም

እህቴ በየኮሜንቱ ባል ጠፋ እያልሽ አትዝረክረኪ ሌሎች እህቶችሽንም አታሰድቢ ባንቺ ምክኒያት ለምን ይሰደቡ.....⁉️

 
#ካጠፋሁ_ልቀጣ_የታዘብኩትን_ነው

👆ኮፒ! ይመችሺ እህቴ ልክ ብለሻል¡👆
اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُبِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ .
Audio
➧ለቁርአን ትኩረት መስጠትን በተመለከተ አጭር ምክር

عَنْ عَامِرِ بْنِ وَاثِلَةَ أَنَّ نَافِعَ بْنَ عَبْدِ الْحَارِثِ لَقِيَ عُمَرَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُما بِعُسْفَانَ وَكَانَ عُمَرُ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ يَسْتَعْمِلُهُ عَلَى مَكَّةَ فَقَالَ: مَنْ اسْتَعْمَلْتَ
عَلَى أَهْلِ الْوَادِي؟
فَقَالَ: ابْنَ أَبْزَى.
قَالَ: وَمَنِ ابْنُ أَبْزَى؟
قَالَ مَوْلًى مِنْ مَوَالِينَا.
قَالَ: فَاسْتَخْلَفْتَ عَلَيْهِمْ مَوْلًى!
قَالَ: إِنَّهُ قَارِئٌ لِكِتَابِ اللهِ عَزَّ وَجَلَّ وَإِنَّهُ عَالِمٌ بِالْفَرَائِضِ قَالَ عُمَر رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ
: أَمَا إِنَّ نَبِيَّكُمْ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَدْ قَالَ: ÂŤŘĽŮŮ†Ů‘ŮŽ اللهَ يَرْفَعُ بِهَذَا الْكِتَابِ أَقْوَامًا وَيَضَعُ بِهِ آخَرِينَ».
رَوَاهُ مُسْلِمٌ، وَابْنُ مَاجَه.

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ሁለት ወንድሞች ሞክረዋል አንዱ ቀልቅሎ አቀላቀለብኝ¡ ሀሀ… አንዱ ደሞ ይህ ነው። ማሻ አላህ! ጦላሃ አህመድ
ሽልማቱንም በ ስልክ ቁጥሩ አድርሻለሁ🤝
ወንድሜ ሙባረክም(አቡ ማሒር) በሚገባ ብሎታል! ሽልማቱን ዱዓ ይሁንልኝ ብሏል ዱኣ አድርጉለት እ¡
☞እህቴ … ከዉሸት አፍቃሪዎች ተጠንቀቂ፡፡ መሰሪ በዝቷልና ንቁ እና ብቁ ሆነሽ ተገኚ፡፡ ዉሸታሞች ምላሣቸው ቅቤ ነው፡፡ ዉስጣቸው ግን ጩቤ ነው፡፡
⇛ስለ ስሜታቸው እንጂ ስላንች ግድ የላቸውም፡፡ እስኪያሳምኑሽና እስኪጥሉሽ እንቅልፍ የላቸዉም፡፡ ሰው ለሐራም እንዴት እንቅልፍ ያጣል በረቢ!?

t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
⇛ጥቂት እንኳን ኢማን በልቦናው ውስጥ ያለ ሰው በ ወንጀል የመደሰት ጉልበት አለው ብዬ አላስብም። ሀሜትም ይሁን ውሸት፣ ስርቆትም ሆነ ዝሙት፣በደል ይሁን ተንኮል… የትኛውንም ወንጀል ተከትሎ ፀፀትና ቁጭት አለ። በራስ የማፈርና ራስን የመውቀስ ስሜት አለ።«ወይ እኔ!» ብሎ ራስን የመታዘብ ሁኔታ አለ።ሐላል እንጂ ሐራም ነገር እርካታ የለውም።

☞ ሐራም ደመኛ ነው አይፋታህም፣ቂመኛ ነው አይለቅህም።እየተከተለ ይወቅስሃል፣ በሄድክበት ሁሉ እንቅልፍ ይነሳሃል። ...
«አላህ ሆይ! በሐላልህ ከሐራምህ ብቃን፡፡ በችሮታህም ካንተ ዉጭ ካሉት አብቃቃን።» ይሉ ነበር ውዱ ነብያችን በዱዓቸው ላይ ፡፡

⇛ኢላሂ! በ ሁሉም ሁኔታ ውስጥ ሐላል ሐላሉን ምረጥልን፤ወደ ሐላሉ ምራን።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ውጤታማ እስክትሆን - ፍሬ እስክታፈራ
አንተም እንደሚስማር - እየመቱህ ስራ!
:
:
:
ቀን አላፊ ነው!።
t.me/abdu_rheman_aman
❸ቱ ብርቅዬ የሱና ወንድሞች ምክሮቻቸዉ ጣፍጭና ጠቃሚ የሆኑ ቻናላቸዉ ልጋብዛችሁ ግቡና እናንተም ተጠቀሙባቸዉ!!

➧ሙባረክ አቡ ማሒር↓↓↓
https://t.me/ibnuidris_teppi
https://t.me/ibnuidris_teppi

➧ሁሰይን አቡ ሱፍያን↓↓↓
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan

➧አብዱረህማን አማን↓↓↓
http://t.me/abdu_rheman_aman
http://t.me/abdu_rheman_aman

ሌሎችም አሉ ለኔ ለግዜዉ የተጠቀምኩባቸዉ እነዚህ ናቸዉ።ሌሎቹ እየተጠቀምኩ የማመጣ ይሆናል¡ ኢንሻ አላህ
ልቡ እንድለሰልስ ሰላም መሆን የፈለገ በቂርአት ላይ ራሱን ቢዚ ያድርግ!
የተማረዉን ያስተምር!ዱዓ ላይ ሙጭጭ ይበል ሰበቡ እያደረሰ!!

✍️
Audio
የቱህፈቱል አጥፋል መግቢያ

➧ተጅዊድ ማለት ምን ማለት ነው!
➧የተጅዊድ ጥቅሙ ምንድ ነው!

➧መነሻውስ ከየት ነው!

🔊በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
ከስልክ የሚጀምር ፍቅር:
ካርዱ ሲያልቅ ያበቃል።
በፌስቡክ የሚጀምር ፍቅር:
Log out በማለቱ ይሞታል።
በቻት የሚጀምር ፍቅር:
ሸበካ በመጥፋቱ ይጠፋል።
ግን ከልብ የሚጀምር ፍቅር:
እስኪሞት ድረስ አያልቅም።
መጨረሻው እንዳይጎዳህ:
ከመጀመሪያው ንቃ!
ጅምር ለሁሉም ነው። ፍጻሜዎች ግን..
ለታማኝ ሰዎች ብቻ......

🌿 ያረብ! በልቡ የተርጋጋና ያማረን በንፁህ ፍቅር የተመሰረተን ጋብቻን ላሰበ ሁሉ የተርጋጋና ያማረ ጋብቻን ወፍቀው!

Abu mahir al assery.
➩እህቴ አትሸወጅ★

አንቺን ለማማለል ቢለፋ ቢደክመ,
ፊትና ውስጥ ሊከትሽ ቢሯሯጥ ቢያሴርም,
ከዲንሽ ሊያርቅሽ ቢያምጥ ቢሟቅቅም,
ጥንቁቅ ሁነሽ ተገኝ ጭራሽ አይቀርብሽም,
★★★★★★★★★★★★★★★★

አንቺ ከጠነከርሽ ካልሆንሽ ለፈስፋሳ,
በአቋምሽ ቀጥ ካልሽ ካልሆንሽ ቀለስላሳ,
ላናገረሽ ሁላ ካልሆንሽ መለስላሳ,
እህቴ አትመችም ለስራ አጥ ጎረምሳ,
----------------------------------------------------------
ወደድኩሽ እያለ ቢሽሞነሞንብሽ,
ልሞት ነው በፍቅርሽ እያለ ቢያወራሽ,
ሸሪአን ሳይጠብቅ ከሆነ እንዲ ያለሽ,
ተይው እርር ይበል እውነት
ከሞተልሽ,

➲ጠብቂ እህቴ

Hi ሲልሽ Hi ሳቲይ በሩን ከሸነጎርሽ,
ከዲንሽ በስተቀር ሌላውን ከረሳሽ,
ለስሜትሽ ሳይሆን ለሀቅ ከፀናሽ,
ከመጥፎ ጓደኛ ርቀሽ ካገለልሽ,
ከማይረባ ቦታ ርቀሽ ከተገኘሽ,
ልብስሽን በወጉ ሰትረሽ ከለበሽ,
በሙሉ ሁኔታሽ ሀያእ ካልተለየሽ,
ይህ የወንድ አልጫ አይደርስም ከደጅሽ,
★★★★★★★★★★★★★★
የተዘጋጀ አለ ላንቺ የተቀመጠ,
አላህ ያኖረልሽ በሱና የሰመጠ,
በዲኑ ጠንካራ በሀቅ የነጠጠ,
ላንቺ እውነተኛ ፍቅር ልቡን ያቀለጠ,
ለሚተነኩልሽ አይኑ የፈጠጠ,
አለሽ ውድ ስጦታ ከአላህ የተሰጠ
,
★★★★★★★★★★★★

➧እናም እህቴዋ‼️

★★★★★★★★★★★
ስሜትን ተይና ታነጪ በሱና,
ቀጥ ብለሽ ተጓዢ በነብዩ ሱና,
አላህ ያዘዘሽን መርሀባ በይና,
ክልክላቱን ራቂ ነፍስያን ተይና,
ይሄ ለአኼራሽ ዋጋ አለውና,

★★★★★★★★★★


★★★★★★★★
#Selam_medresa
★★★★★★★★

✍ أبو الريس السلفي/ mubarek-edris
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
لُطفك يا الله في سكرة موتيِ أن تكُون خاتمتي حسنه,ثم الجنه.
‏"اللهم ارزقني خيرَ الأيّام القادمة ، واكتب لي نصيباً يُسعد قلبي ، و حقّق لي ما أتمنّى، و أعح بالي و يسّر لي أمري ."