💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ዒልም ላይ ፅናት ለምን ተሳነን ግን ...??

▪️ አላህ ለሁሉም ነገር ፅናትን የሰጠው ሰው ማለት ትልቅን ስጦታ የሰጠው ሰው ነው አላህ ይወፍቀን ለሁላችንም ..!!

▪️ በተለይ ደግሞ በዒልም መማር እና ማስተማር ዙሪያ በጣም ታላቅ ፅናት እና ሶብር የሚፈልግ ነገር ነው እኛ ግን መቋቋም ባላመቻላችን አብዛኅኛዎቻችን ማለት ይቻላል ከስረናል አላህ ይጠብቀን ..!!

▪️ አዲስ መድረሳ ሲከፈት አዲስ ኡስታዝ ሲመጣ አዲስ ግሩፕ ሲከፈት ግር ብሎ የሚገባው ብዛቱ ነገር ግን እዛው ፀንቶ የሚማረው ግን በጣም አናሳ እና በጣት የሚቆጠር ይሆናል ግን ለምን ..??

▪️ ነገራችን ሁላ ሼይኽ እና መድረሳ ብቻ መቁጠር ሁኗል አላሁልሙስተዓን አላህ ይጠብቀን

▪️ እንደዛ ተንገልትለን እንዳልገባን ሁላ ያንን ቦታ ጥለን ስንሄድም እንደዛው ነው እንደውም የአንዳንዶችማ ከወጣን አይቀር ብለው ባለ ውለታቸውን ኡስታዛቸውን ተሳድበውና አስቀይመው ነው የሚሄዱት አላህ ይጠብቀን ምን አይነት እውርነት እንደሆኑ እዩልኝ እስኪ ...!!

▪️ ተወንጅ ለኡስታዞች እኮ ጃሂሉ እንኳ ክብር አለው ምነው እኛ ከነሱ ባስን እሳ ጉድ ነው እኮ ተውንጅ የምንቀራውን ዒልም እንኳ እናክብር ሼይኹን ባናከብር ..!!

▪️ ብዙዎቻችን ዋላይ እና ነገረኛ ሁነናል ዒልም ልንማር የመጣን ሳይሆን በመርዛማው ምላሳችን ሰውን ለመንቀፍ የመጣን ይመስላል ፅናት ከየት ይምጣ ታዲያ እንዲህ ሁነን ... !!

▪️ ስንትና ስንት ሰዎች ነበሩ የዒልም ፍላጎት እና ዒልም የሚገባቸው ነገር ግን የሚያሳዝነው ነገር ፅናት በማጣታቸው ምክኒያት የከተማ ሌባ እና ቁማርተኛ ሓንገኛ ሁነው የቀሩ አላሁልሙስተዓን አላህ ይጠብቀን ..!!

▪️ ወንድም እህቶቼ ሆይ ዋናው ወደ መድረሳ እና ወደ ግሩፕ ግር ብሎ መግባት ብቻ ሳይሆን ዋናው ነፍስያችንን አሸንፈን ፅናትን ማግኘት ነው እንዲህ ከሆነ ለገባንበት አላማ የምንጠቀመው ዒልምን የምንወስደው ስለዝህ ፅናትን እናስገኝ መጀመሪያ ..!!

👉 አላህ ለሁላችንም ጠቃሚ እውቀና ፅናትን ይወፍቀን .. አሚን ..!!

አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

http://t.me/abuUseyminabdurehman
http://t.me/abuUseyminabdurehman
( مشاكة لبعض السلفيين بتلاوة القرآن الذي هو سبيل المؤمنين")

( እነሆ ትልቅና ውድ ሽልማትን የያዘ ውድድር )

☞ከዚህ በፊት በጥያቄና መልስ መልኩ እያወዳደርን ለአሸናፊው ሽልማት እየሰጠን ቆይተን ነበር! ዛሬ ደሞ ከአዲስ ሙሻረካ ጋር ብቅ ብያለሁ! ይህን ውድድር ለየት የሚያደርገው ነገር በቁርዐን ዙሪያ የቲላዋ ውድድር መሆኑ ነው! ይህ ብቻ ሳይሆን የተዘጋጀው ሽልማትም ከባድ ሽልማት መሆኑ ነው! እሱም የውዱ ሸይኻችን አል ኢማም ኪታብ የሆነው (አል ኢባናህ) በመባል የሚታወቀው ኪታብ ነው! ኪታቡ ባለኝ መረጃ ኢትዮ እንዳለመኖሩ የበለጠ ለውድድሩ ጉጉት እንዲጨምር ያዳርጋል! ኪታቡን የምልከው ከየመን ወደ ኢትዮ የሚመጣ ሰው ሳገኝ ይሆናል! እስከዛው ቃሌ በጫንቃዬ ይቀራል! አሊያ እንደተሸላሚው ፍላጎት በሱ ምትክ በሱ ልክ የሆነን ኪታብ ከኢትዮም ኪታቡን እንልካለን ወይም የኪታቡን ልክ ገንዘብ እናስገባለን

▼ለውድድሩ የሚፈለጉ ቁርአን አንባቢዎች ብዛት (10) ሰዎች ነው! ደሞ እንደሁኔታው ይታያል!
▼ እያንዳንዱ ቃሪዕ ቁርአኑን ታዳሚ የድምፅ ማማርም ይሁን የተጅዊድ አህካም አጠባበቅን በመመልከት ምርጫውን ከወደደው ቃሪዕ ስር የምርጫ ምልክት ይመርጣል! እኛ በዛ ምርጫ ብዛት ልክ አሸናፊውን በመለየት እንሸልማለን!
▼ ንቁ! ከሱንዮች ይሄ ባይጠበቅም ከታዳሚም ይሁን ከተወዳዳሪ ማንኛውንም አይነት ፌክ መጠቀም የተከለከለ ነው! ይህን ሞክራለሁ ያለ በልብ የተደበቀን አዋቂ የሆነው ጌታ ይተሳሰበዋል!
▼ ተወዳዳሪዎች! ትልቁ የማስጠነቅቀው ነገር ማንኛውም ተወዳዳሪ ምንም አይነት ቮይስ ማስዋቢያ ድምፆችን መጠቀም የተከለከለ ነው የተጠቀመ ካለ ከውድድሩ አጥር ውጭ ይደረጋል!

(መመዝገብ የፈለገ) ይህ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ያናግረኝ👇👇👇👇
@Mubbal


📝ምዝገባ: አሁን ጀምረናል,

▼ ቂርዐቱ የሚላከው የሰዐቱ ገደብ እስከ ነገ ጠዋት▼ደሞ እንደ ሁኔታው ይታያል!

👌 ተወዳዳሪ ከሌለ ውድድሩ የሚቀር ይሆናል!

👌 ውድድሩ ከሀገር ውጭም ከሀገር ውስጥም ያሉትን ይይዛል! ሽልማቱ: አንደኛ ለወጣ ብቻ የሚሰጥ ይሆናል!

ወንድሞች ተወዳዳሪዎችን ጋብዙልን!

📝አወዳዳሪ: አቡ ማሂር አል አሰሪይ,

☞ውድድሩን ለመሳተፍ ወይ ለመከታተል ይህን ሊንክ በመጫን ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇
https://t.me/ibnuidris_teppi
አንዳንድ ወንዶች 2ኛ ሲያገቡ ደብቁኝ ደብቁኝ የሚሉ እ!?

ተደብቁዋ ታድያ ምን እናድርጋችሁ እኛ ¡¿

የነብይህን ፈለግ ነዉኮ ሀይ ያደረከዉ ባትደበቅምኮ ኤሽ ሙሽክላ እ¡¡

✍️
«በዚህች ዱኒያ ውስጥ በአሏህ ዲን ላይ የተገናኘናቸውን ወንድማማችነት መጓዳኘትን የሚያህል ደስታ የሚሰጥ ነገር የለም!!»

     » ኢማሙ ሻፊዕይ »[{ሹዑቡል ኢማን[6/5041}



https://t.me/https_Asselefya1
አግባ እንጂ!?
<=====>
⇛አንድ ሰው ያለበትን ሁኔታና የጀርባ መሰናክልና ምክንያት ሳያውቁ በተደጋጋሚ «አግባ እንጂ ምን ሆነህ ነው፣ አግቢ እንጂ ምን ነካሽ?» ብሎ መወትወት አደጋ እንዳለው ያውቁ ይሆን!?

⇛ኢንዶኔዥያው የ28 ዓመት ፋይዝ ኑረዲን ነፍሰጡር ጎረቤቱን ገደለ ይለናል ዐጃኢብ ወገራኢብ የተሠኘው ገፅ፡፡ ምክንያት ሲባል «መቼ ነው የምታገባው እያለች ሁሌ ስለምትጨቀጭቀኝ ነው፡፡» ብሎ ነበር ለፖሊስ በሠጠው ቃል፡፡
⇛የተናደደ ቢፈነክታችሁ የለሁበትም ለማለት ነው¡¡
T.me/AbuSufiyan_Albenan
T.me/AbuSufiyan_Albenan
አንዳዳንድ አብራናቸዉ የምንሰራ ቴሌግራም ቻናል ባለቤቶች ሀቂቃ ሰዉ ነን ልናጠፍ ልንሳሳት እንችላለን ያን ማረም ማስተካከል የጋራ ሀላፊነት ሆኖ ሳለ ግን ዝም ብለዉ ወይ ከቻናል ያባርራሉ ወይ ያኮርፍሉ!!ይሄ ግን የአማኝ ባህሪ አይደለም።

ሁሉም የአደም ልጂ ተሳሳች ነዉ።

የሚገርመዉ ያ ስናግዛቸዉ የነበረ ስራ ዞሮ ዞሮ ወደ እኛ መንጣቱ ነዉ።እነሱ አያቁም እኛ እንሰራለን።አጂር ከረቢ ነዉና።ትገርሜኛለሁ
!!

ሁሉንም አላልኩኝም ብዙ ጀግና የስራ ባልደረቦች አሉን የሚያጠናክሩ የሚደግፉ ጎበዝ የሚያደርጉ እነሱ አላህ ይጠብቅልን!!ለራስሽ ቅድሚያ እያሉ የሚመክሩ ሀቂቃ የዕለት ከዕለት ብርታት የሆኑ ልዩ አሉ። ለነሱ ልዩ ቦታ ያለኝ እኔም። ለቀዘቀዘብኝ ግን እኔም በረዶ ነኝ

✍️የአራጋዉ ልጂ
https://t.me/ibnuidris_teppi


ኑ እዚህ ቻናል ቶሎ በሉ እና አድምጡ

ሀቂቃ ለካ ብዙ ቃሪኦች አሉ እ አላህ ይጠብቃቸዉ
Audio
☞ተወዳዳሪ ቁጥር 4☜

አቡ ኡበይዳ ሙሀመድ ሰዒድ
Audio
ተወዳዳሪ ቁጥር 6☜

(ኡስታዝ ሙሀመድ ኢማም አቡ ረይስ)
Audio
(ከባህር ማዶ መርከዝ ፊዩሽ)

☞ተወዳዳሪ ቁጥር 7☜

(ሙሀመድ አህመድ)