💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
حکمة تسما ام عبدالرحمن:
🌱 የድብርት የጭንቀት መድሀኒት🌱

🎙◉አልሼይኽ ሳልህ አልፈውዛን ((ሀፊዘሁላህ))◉

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ ክፍል 3
Ibnu Munewor
— ኪታቡ:– "ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ"
— ሳምንታዊ ደርስ
— ክፍል:— #ሶስት
— የኪታቡ pdf በዚህ ይገኛል:– https://t.me/IbnuMunewor/1690
ክሪስማስ

وﻧﺺ اﻹﻣﺎﻡ ﺃﺣﻤﺪ ﻋﻠﻰ ﺃﻧﻪ ﻻ ﻳﺠﻮﺯ ﺷﻬﻮﺩ ﺃﻋﻴﺎﺩ اﻟﻴﻬﻮﺩ ﻭاﻟﻨﺼﺎﺭﻯ ﻭاﺣﺘﺞ ﺑﻘﻮﻝ اﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ:
【وَٱلَّذِينَ لَا يَشْهَدُونَ ٱلزُّورَ وَإِذَا مَرُّوا۟ بِٱللَّغْوِ مَرُّوا۟ كِرَامًا】(سورة النور 72)

♻️👇የአይሁዳዎችና የነሷራዎችን አመት በአል ማክበርም ሆነ መሄድ እንደማይቻል ኢማሙ አህመድ በዚህ የቁርአን አንቀፅ መረጃ አቅርቧል።

【እነዚያም እብለትን የማይመሰክሩ፤ በውድቅ ቃልም (ተናጋሪ አጠገብ) ባለፉ ጊዜ የከበሩ ኾነው የሚያልፉት ናቸው፡፡】(ሱረቱ ኑር 72)
📚مجموع الفتاوى لابن تيمية (٣٢٥/٢٥)
ከማይጠቅምህ ወዳጅ ብቸኝነትህ ጌጥ ነው

📌قال مالك بن دينار ﮼رحمه ﮼الله ﮼تعالى:
🔺ማሊክ ቢን ዲናር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

【كل أخ وجليس وصاحب لا تستفيد منه خيراً في أمر دينك: فَفر منه】
♻️ማንኛውም ወንድም፣ አቀማማጭም ሆነ ጓደኛ 【በዲንህ ጉዳይ ላይ የማይጠቅምህ ከሆነ ከሱ ሽሽ (ራቅ)】
📚 موسوعة ابن أبي الدنيا 533/6
Audio
🔺ሶብር ያለው ትልቅ ደረጃ
🔺በሙሲባ ጊዜ የሰዎች አቋም

🎙 አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
♻️👇 ወንዶችን ከመፈተንና በወንዶች ከመፈተን ለመዳን ከፈለግሽ ኒቃብሽን አደራ‼️

🔺ኒቃብ ለሴቶች ያለው ጥቅም
🔺ሴቶች በኒቃብ የታዘዙባቸው ምክንያቶች ተዳሰውበታል
👂👂👂👂👂👂👂👂

《ክፍል 0⃣1⃣

🎙 አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﷽:﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾


🔻የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በርሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። ] (ሙስሊም ዘግቦታል).

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💢ገራሚ የፊቅህ መስአላ
=================
🔺‏لو مات زوج عن زوجته الحامل ثم وضعت الحمل قبل أن يغسل فهل لها تغسيله؟
⭕️ጥያቄ
========
አንድ ባል ሚስቱን እርጉዝ ሆና ልትወልድ በተቃረበችበት ጊዜ ቢሞትና ሬሳው ከመታጠቡ በፊት ወዲያው ብትወልድ ይህን የባሏ ጀናዛ ማጠብ ትችላለችን⁉️

♻️ليس لها ذلك، لأنها بانت منه حيث إنها انقضت عدتها قبل أن يغسل فصارت أجنبية منه.
⭕️መልስ
ማጥብ አትችልም። ምክንያቱም ከሱ ተለይታለች። እንዲሁም መውለዷን ተከትሎ ከመታጠቡ በፊት ኢዳዋ አልቋልና። ስለዚህ ለሱ አጅነብይ ትሆናለች ማለት ነው።
📗العلامة ابن عثيمين .
[ الشرح الممتع ج ٥ ص ٢٦٨ ]
💢ይህ እውቀት የግል ንብረትህ አይደለምና ያወቅከውን ነገር ይብዛም ይነስ ለሌሎች አስተላልፍ።
==================================
📩قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله :
⭕️ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።

⭕️"ليس المقصود من العلم اختزانه في الصدور فهذا العلم ليس لك وحدك، فمن حصل على شيء من العلم الشرعي فإنه ينشره ويبينه للناس".
ይህ የሸሪአ እውቀት አላማው ካወቅክና ከተረዳህ በኋላ በልብህ አጭቀህ አምቀህ ማስቀመጥ አይደለም። ይህ እውቀት አንተ ብቻ ገድበህ የምትጠቀመው አይደለም። በዚህም መሰረት ከሸሪአዊ እውቀት የሆነን ነገር ያገኘ ሰው ሊያሰራጨውና ለሰዎች ሊበትነው
📩محاضرة: «وصايا وتوجيهات» 18-01-1441هـ
ውዷ ባለቤትህ ልታበላት፣ ልታጠጣትና ልታስጌጣት ከምትጓጓው በላይ የዲን እውቀት እንድትማርና እንድትቀስም ልትጓጓላት ይገባል።
===================================

📌قَال عَمرُو ابنُ قَيسٍ -رَحمَهُ اللهُ-:
♻️አምር ኢብን ቀይስ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

💢إنَّ المَرأةَ لَتُخاصِمُ زَوجَهَا يَوم القِيامَة عِندَ اللهِ، فَتقُولُ: إنّهُ كانَ لا يُؤدِّبُنِي وَلا يُعلِّمُني شَيئًا، كَانَ يأْتِينِي بِخُبزِ السُّوق

አንድ ሚስት የውመል ቂያማ ባሏን አላህ ዘንድ ትሞግተዋለች። እንዲህም በማለት ትከሰዋለች።
🔺አደብ አያስይዘኝም ነበር
🔺ስለዲኔ ምንም አያስተምረኝም ነበር
♻️ነገር ግን ብቻ ከሱቅ ዳቦ እያመጣ ሲመግበኝ ነበር ትላለች።
📓 تَفسِيرُ السَّمعانِي (٤٧٥/٥)
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ቅዲሚያ ለተውሂድ እንላለን ምክንያቱም ያለተውሂድ በጎ ስራ ሁሉ ከንቱ ነውና

ታላቁ አሊም አህመድ ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንደሚሉት፡ ከአላህ ሌላ ያለን ማምለክ፣ሌላንም መጣራት፣በሱም ላይ ማጋራት፣
ምድር ላይ ካሉ ጥፋቶች ከባዱ ነው።...
የአለምን ሁኔታዎች ያስተዋለ ምድር ላይ
ያለ መልካም ሁሉ ሰበቡ የአላህ ተውሒድ ፣
እሱን ማምለክና
መልዕክተኛውን መታዘዝ ነው።
በአለም ላይ ያለ ክፋት ፣ፈተና፣ቀውስ፣ድርቅ፣
የጠላት መንገስና ሌሎችም ችግሮች
ሁሉ መንስኤው የአላህ መልዕክተኛን
አለይሂ ሰላቱ ወሰላም ትዕዛዝ
መጣስ ነው፣ከአላህ ሌላ ወዳለ መጣራት።"
(አል ፈታዋ:15/24-25)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
"አላህ አንድትን ዝሙተኛ ሴት
የተጠማን ውሻ ውሃ በማጠጣቷ
ያን ቆሻሻ ምግባሯን እንደማራት
ነቢዩ አለይሂ ሰላቱ ወሰላም ተናግረዋል።

ለተጠማ ውሻ ውሃ በማጠጣቷ
ያን የአላህን ምህረት ካጎናፀፈ፣
ለሰዎች ተውሂድን ማጠጣትስ
ምንኛ የላቀ ዋጋ ሊኖረው ነው?!

በተለይ ደግሞ ሰዎቹ በሽርክ
የተለከፉ ተውሒድ የተጠሙ
ከሆኑ! [ ሸርሑ ኪታቡ ተውሂድ፣ዐብዱርረዛቅ አልበድር፣ደርስ፡23]


"ወጣት ሆይ! ወጣትነትህን ተጠቀም።
እራስህን አድን።
ሃላፊነትህን ተወጣ።አራአያዎችህን ለይ።
ቀና በል በተውሂድ።
ከሽርክ ሰፈር አትልከስከስ።
ወጣት ሆኖ ለሽርክ ጠበቃ ለተውሂድ ግን
ጠላት ሲሆን ማየት ምንኛ ልብ
የሚያደማ ነው?! ምንኛ የሚያሳፍር ነው?!
ነቢዩ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ስንት
መስዋትነት የከፈሉበትን፣የመላካቸው
ሰበብ የሆነውን ተውሂድ ገሸሽ
አድርገህ "ዘይኑ ነቢ "ዘይኑ ነቢ" ብታረጠርጥ
በምንኛ ቋንቋ ነው ውደታ የሚሆነው?!
Audio
ለወላጆች ስለልጆቻቸው ወሳኝ ምክር

🔺ትክክለኛው የልጆች አስተዳደግ ሁኔታ
🔺ልጆች በሱና ማሳደግ ያለው ጥቅም
🔺ልጆች መቅጣት የሚቻለው መቼ ነው
🔺ልጆች እንዲስተካከሉ የወላጆች ሚና
👉እነዚህና ሌሎችም ልጆችን የተመለከቱ ቁም ነገራቶች ያገኙበታል

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
አርበዒን 13ኛ ሐዲሥ
Ibnu Munewor
ደርስ
~~~~

~ የኪታቡ ስም:– አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር
~ በመርከዘ ተውሒድ ላሉ የቁርኣን ሒፍዝ ተማሪዎች እየቀረበ ያለ
~ ሐዲሥ ቁጥር – 13
~ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/IbnuMunewor/1672
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
♻️ስለአቂዳ ወሳኝ ምክር
🔺አቂዳ ማለት ምን ማለት ነው?
🔺የቂዳ የሚወሰደው ከምንድ ነው
🔺የትክክለኛው አቂዳ ጥቅሞች
🔺የአቂዳ መበላሸት መንስኤዎቹ
🔺አቂዳው የተበላሸ ሰው ቅጣቶች
👉እነዚህና ሌሎች ተያያዥ ነጥቦች

🎙 አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
የፈጅርን ሶላት ከማሳለፍ ተጠንቀቅ፡፡

𒊹︎︎︎የሸይጣን መፀዳጃ አትሁን፡፡
☞︎︎︎በአንድ ወቅት ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ዘንድ እስከሚነጋ ድረስ ሌሊቱን ስለሚተኛ ሰው ተወራ፡፡
𒊹︎︎︎ይህኔ እሳቸው እንዲህ አሉ፡- “ያ በጆሮዎቹ ውስጥ ሸይጣን ሽንቱን የሸናበት ሰው ነው!” አሉ፡፡ አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል፡፡ [ሶሒሑትተርጊብ ወትተርሂብ፡ 644]
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
♻️📌ትርፋማው ንግድ📌♻️

🔘አላህ የመናገርን ፀጋ በመስጠት የሰው ልጅ ከሌሎች ፍጥራን በላይ አስበለጠው። ለዚህም ምላስን የመናገሪያ መሳሪያው አደረገለት በመሆኑም ምላስ ለደጉም ሆነ ለመጥፎ ያገለግላል። ምላሱን ለኸይር ነገር የተጠቀመበት ሰው በዱኒያ ለመልካም ደስታ በአኼራም ለጀነት ትልቅ እድል ይደርሳል። ከዚህ ሌላ የተጠቀመበት ሰው ግን በሁለቱም አለም ለከፋ ውድቀት ይዳረጋል።

👉 ከቁረአን መቅራት በኃላ ጊዜ ሊጠፋበት የሚገባ ታላቅ ነገር ቢኖር አላህን ማውሳት (ዚክር )ነው!!

#የዚክርን_ታላቅነት የሚያሳዩ ሀድሶች ብዙ ሲሆኑ ከነዚህም መካካል ነብዩ ሰለላሁ አለይሁ ወሰለም ቲርሚዚ በዘገቡት ሀድስ ላይ አዋጅ ከስራዎቻችሁ ሁሉ በላጩ በጌታችሁ ዘንድ እጅግ ተመራጭ ለደረጃችሁም ከፍ አድራጊ ፣ብርና ወርቅን ከመስጠት የምትበልጥላችሁን ፣ከጥላቶቻችሁ ጋር ተገናኚታችሁ አንገት ላንገት ከመሞሻለቅ የተመረጠች የሆነችውን ተግባር ልንገራችሁን? ብለው ሲሏቸው አዎን ባሏቸው ጊዜ አላህን ማውሳት ነው ብለዋል።

👉ቡኻሪ በዘገቡት ሀድስ ደግሞ ያ ጌታውን የሚያወሳና ጌታውን የማያወሳ ሰው ምሳሌው በህይወት እንዳለ ሰውና በሞተ ሰው መካከል ያለው ልዩነት አይነት ነው ብለዋል።

👉በሀዲሰል ቁድስ ቡኻሪ በዘገቡት ሀድስ ላይ :- አላህ እንድህ ይላል እኔ ባሪያየ ባሰበብኝ ቦታ ነኝ ባስታወሰኝ ጊዜ አብሬው አለሁ ፣ ለብቻው ካወሳኝ ለብቻየ አወሳዋለሁ። በሰዎች መካከል ካወሳኚም ከእነሱ በተሻሉ ቡድኖች መካከል አወሳዋለሁ። ወደ እኔ ስንዝር ያህል ቢቀርብ እኔ ወደእርሱ የክንድ ያህል እቀርበዋለሁ።

👉ሙስሊም በዘገቡት ሀድስ :- ሙፍሪዶች ቀደሙ! ሲሉ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ሙፍሪዶች እነማን ናቸው? ተብለው ሲጠየቁ አላህን በብዛት የሚያወሱ ወንዶችና አላህን በብዛት የሚያወሱ ሴቶች ናቸው። ብለዋል

👉ቲርሚዚ በዘገቡት ሀድስ የአላህ መልዕክተኛ አንድን ሰሀባቸውን ሲመክሩ ምላስህ አላህን በማውሳት ከመርጠብ ሁልጊዜም አይወገድ ብለዋል እነዚህና ሌሎችም ሀድሶች አሉ::

ኢንሻአላህ ይቀጥላል.......

እሙ ፉላን

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w