💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሁሉም ጸሐፊ ያልፋል፤ ነገር ግን የፃፈው በሙሉ ይቀራል ፤አሏህ በሰጠህ እጆችህ የቂያማህ ቀን ስታየው ስታይው የሚያስደስትህን የሚያስደስትሺን የሚያኮራህን የሚያኮራሺን ነገር እንጂ አትፃፍ!!

👉ሀቂቀተን በአሁኑ ሰአት የምናየው የምንሰማው ነገር የሚገርም ነው አንድን ነገር ስላየነው ስለሰማነው እውነት የሚመስለን አለን!ነገራቶችን ረጋ ብሎ መሰብ ማስተንተን አለብን በስሜት መገፋት የለብንም።

HAYAT Umu faruq

https://t.me/https_Asselefya1
ቲላዋ ተጋበዙልን!

➷መልካም ለይል!
የ ዒልም አስፈላጊነት
ወንድማችን መሐመድ ሲራጅ
➡️የኢልም አስፈላጊነት

ከኡስታዝ ከድር አህመድ የፈለቁ እንቁ ተማሪዎች ውስጥ አንዱ የሆነው

🎙ወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ

በመርከዝ ኢብኑ አባስ የተደረገ ሙሀደራ

https://t.me/https_Asselefya1
ወንድማማችነት አስፈላጊነቱ
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
አድስ~ ሙሓደራህ
 


ወንድማማችነት አስፈላጊነቱ !!

በደቡብ ወሎ በከላላ ከተማ በቶፊቅ መስጊድ የተደረገ
!!

🎙በአብዱረህማን  አቡ ዑሰይሚን

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/kelelaqiratcenter
t.me/abuUseyminabdurehman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወንድሜ ስለመጪው ህይወትህ ርዝቅህ ለምን ትፈራለህ?

አንቺስ ውድ እህቴ ምን ያስፈራሻል ለምን ትፈሪያለሽ??

ርዝቃችን በጌታችን አሏህ እጅ ስር አይደለምን? ስለምን እንፈራለን?
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ተጋበዙ ከቁርአን ጋር እንኑር!!

ልብህ ከቁረአን ከራቀች ምንም ሰላም የላት!!
ሹሩጡ ላኢላሀ ኢለላህ 07
በኡስታዝ አቡ ረዪስ ሙሐመድ ኢማም
🔄አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱

📚ሹሩጡ ላኢላ ሃኢለላህ ወነዋቂዱል ኢስላም!!

ክፍል  ሰባት

📋የኪታብ pdf↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/8886

🎙𝔹 𝔸𝕓𝕦 ℝ𝕖𝕪𝕪𝕚𝕤 𝕙𝕒𝕗𝕚𝕫𝕙𝕦𝕝𝕝𝕒𝕙

🏫በአል ኢህሳን መርከዝ ለክረምት ተማሪዎች የተሰጠ ኮርስ!

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
አንዳዴ በኛ መጥፉ ስነ ምግባር በዙሪያችን ያሉ ጥሩ ሰዎች አብረን እናስጠቃለን!! እና ቢያንስ ለመጥፉ ነገር ምሳሌ ከመሆን እራሳችንን እናስተካክል!!

✍️
Audio
➧ጣፍጭ የቁርአን ግብዣ


🎙 القارئ عبدالمجيد الجنيدل


https://t.me/https_Asselefya1
ብዙ ሰሪ እንጂ ብዙ ተናጋሪ አትሁኚ!!

✍️
በጣም ቆንጆ ሴትን ለትዳር አትምረጥ። ለዲንህም ለዱንያህም ፈተና ትሆንብሃለችና ይላልኮ መጽሀፉ።

ስለዚህ ላንተ የምትሆን፣ ሌላን የማታስመኝ መካከለኛ ቁንጅና ያላትን ሴት ምረጥ።
ደግሞ የሴት መልክ የሚያሳስብህ እስከምታገባት እንጅ ከዚያ በኋላ ከአካላዊ ዉበትዋ ይልቅ ውስጣዊዉ ዉበትዋ ነው የሚገዛህ።

ይህ የኢማሙ አህመድ رحمه الله ምክርም ነበር።

📑Copy
የመልካም ስነምግባር ምጥቀት!!

➷የፀባይ (የአህላቅ)መሠረቶች ዋና ዋናዎቹ አራት ነገሮች ናቸዉ።

ሂክማ (ጥበብ)ነገራቶችን በሂክማ በጥበብ መግለፅ

ጀግንነት ሀቅን ነገር ሳይፈሩ መናገር ባለባቸዉ ንግግር ልክ መናገር

ጥቡቅነት (የትነህ ስትባል እዚህ ነኝ ለማለት እምታፍርበት ቦታ ላይ አትቀመጥ እንደሚባለዉ!! ጥቡቅ መሆን አለብን። ጥቡቆች እሚገኙበት ቦታ እንጅ መገኘት የለብንም።

ፍትሀዉነት ለማንም ቢሆን ለጥላቶቻችንም ቢሆን ሀቅን ነገር በፍትህ እዉነቷን ብቻ መናገር በዉሸት እሠዎች ላይ መፍረድ ከባድ አደጋ ነዉ።እነዚህ አራት መሠረቶች የአህላቅ ዋና ዋና ነገሮች ናቸዉ። እንተግብራቸዉ

ቢንት ሰኢድ
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya