➧እርዚቅሺ የምትበይዉ የምትጠጪዉ እደተፃፈ ሁሉ ባልሺም ተፀፏል ማን እደምታገቢ ተፀፏል!
➛ራስሺን ገላልጠሺ ስለወጣሺ ባል አይገኝም!
➧so ኒቃብ ጂልባብሺ ዉስጥ ተደበቂ ያንቺ ባል አላህ የፃፈዉ ግዜ ሲደርስ ይመጣል!!
➛ራስሺን ገላልጠሺ ስለወጣሺ ባል አይገኝም!
➧so ኒቃብ ጂልባብሺ ዉስጥ ተደበቂ ያንቺ ባል አላህ የፃፈዉ ግዜ ሲደርስ ይመጣል!!
ፍፁም ተስፋ መቁረጥ !
መነሻ የሌለው ወድቀት ፣ መፅናኛ የሌለው ሀዘን
መጠገኛ የሌለው ስብራት ነው ።
ሁልግዜም ተስፋህ በሰው ሳይሆን
ተስፋህ ከአንድ ፈጣሪህ ከአሏህ ይሁን ።
መነሻ የሌለው ወድቀት ፣ መፅናኛ የሌለው ሀዘን
መጠገኛ የሌለው ስብራት ነው ።
ሁልግዜም ተስፋህ በሰው ሳይሆን
ተስፋህ ከአንድ ፈጣሪህ ከአሏህ ይሁን ።
☑️ ትዳር እውቀት ከመፈለግ አያግድም
➴ሸይኽ ኢብኑ ኡስይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
➲ትዳር እዉቀትን ከመፈለግ አያግድም (አያዘናጋም)። እንደዉም ትዳር እዉቀት በመፈለግ ላይ ያግዛል።
➮አንድ ሰዉ የምትቀራ የምትጽፍና የምታግዘዉ ሴት አላህ ሊረዝቀው ይችላል።
➲ይህ ካልሆነች (እምትጽፍና እምትቀራ ካልሆነች) እንደዉ በትንሹ ስለ ትዳር ማሰብና መወሣወስ ከሱ ይወገድለታል።
📚[لقاء الباب المفتوح ٤٨]
https://t.me/https_Asselefya1
➴ሸይኽ ኢብኑ ኡስይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
➲ትዳር እዉቀትን ከመፈለግ አያግድም (አያዘናጋም)። እንደዉም ትዳር እዉቀት በመፈለግ ላይ ያግዛል።
➮አንድ ሰዉ የምትቀራ የምትጽፍና የምታግዘዉ ሴት አላህ ሊረዝቀው ይችላል።
➲ይህ ካልሆነች (እምትጽፍና እምትቀራ ካልሆነች) እንደዉ በትንሹ ስለ ትዳር ማሰብና መወሣወስ ከሱ ይወገድለታል።
➘ትዳር እዉቀት በመማር ላይ ያግዛል።
▪️ወላጆቹ ሊድሩት እሚፈልጉ ከሆነ እንቢ አይበል። ከመልካሞች ሁሉ ጥሩው ቶሎ የሚገኘው ነው።📚[لقاء الباب المفتوح ٤٨]
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ረዪስ ሙሐመድ ኢማም – ሹሩጡ ላኢላሀ ኢለላህ 05
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሹሩጡ ላኢላሀ ኢለላህ 06
በኡስታዝ አቡ ረዪስ ሙሐመድ ኢማም
🔄አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱
📚ሹሩጡ ላኢላ ሃኢለላህ ወነዋቂዱል ኢስላም!!
➰ክፍል ስድስት
📋የኪታብ pdf↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/8886
🎙𝔹 𝔸𝕓𝕦 ℝ𝕖𝕪𝕪𝕚𝕤 𝕙𝕒𝕗𝕚𝕫𝕙𝕦𝕝𝕝𝕒𝕙
🏫በአል ኢህሳን መርከዝ ለክረምት ተማሪዎች የተሰጠ ኮርስ!
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱
📚ሹሩጡ ላኢላ ሃኢለላህ ወነዋቂዱል ኢስላም!!
➰ክፍል ስድስት
📋የኪታብ pdf↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/8886
🎙𝔹 𝔸𝕓𝕦 ℝ𝕖𝕪𝕪𝕚𝕤 𝕙𝕒𝕗𝕚𝕫𝕙𝕦𝕝𝕝𝕒𝕙
🏫በአል ኢህሳን መርከዝ ለክረምት ተማሪዎች የተሰጠ ኮርስ!
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
በአካል የማይደርስ ፈተና በሚድያ ስንቱ ፈተና ተከሰተ በተለይ ተቃራኒ ፆታ ስንቶች ልባቸዉ ተሰበረ !! ሴቱ ልኩ አያቅ ወንዱ መዝረክረኩ አይተዉ! አላሁመ ሙስተዓን!
✍️
✍️
አልቃዒደቱ_ኑራኒያህ_القاعدة_النورانية.apk
133.7 MB
📲አዲስ አፕልኬሺን ተለቀቀ!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📚አልቃዒደቱ ኑራኒያህ
🎙አቅራቢ አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
📰አዘጋጂ አልሙሀጂር አፕ!!
https://t.me/almuhajir_app
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/kaidah_nuraniyah/222
⬇️ዳዉሎንድ ያድርጉ ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📚አልቃዒደቱ ኑራኒያህ
🎙አቅራቢ አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
📰አዘጋጂ አልሙሀጂር አፕ!!
https://t.me/almuhajir_app
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/kaidah_nuraniyah/222
⬇️ዳዉሎንድ ያድርጉ ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!
በአል አማና ኦንላይን የገበያ ማእከል
👉አልባሳት ከህፃናት እስከ አዋቂ ለሴት ለወንድ፣ ለእናቶች ለአባቶች፣
👉ኤሌክትሮንስ እቃዎች፣ሞባይሎች፣ፊሪጅ፣ፖወር ባንኬች ፣የተለያዩ ማሽኖች፣
👉አስቤዛ ዘይት፣በርበሬ፣ሱካር ምስር፣ማካሬኒ፣ሩዝ. መሰል አስቤዛዎችን ለቤተሰብዎ መላክ ይችላሉ።
👉 እንድሁም. የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ፣ቆርቆሮ፣ቢስማር፣ብረታብረቴች፣
ሸቀጣሸቀጦች ና ማንኛውንም የሚያስፈልጋችሁን. እንልካለን ። ያናግሩን።
በአል አማና የገበያ ማእከል ሁሉን ነገር ማግኘት ይችላሉ ። ይጠይቁ ይመለስልዎታል.
ይዘዙ ይደርስልዎታል። ያወያዩ መፍትሄ ይበጅልዎታል።
☑️በወሎ ክፍል በማንኛውም ወረዳ በማንኛውም ከተማ እንልካለን።
ደሴ፣ኮንቦልቻ፣ከሚሴ፣መኮይ፣ሀርቡ፣ባቲ፣ደጋን፣ገርባ፣ሰንበቴ፣አጣዬ፣ጨፋ ሮቢት፣መኮይ
☑️ሀይቅ፣ውጫሌ፣ቢስቲማ፣ቦኮክሳ፣መርሳ፣
ውርጌሳ፣ጊራና፣ወልድያ፣ሀራ፣ዶሮግብር፣
ጎብዬ፣ሮቢት፣እስከ ቆቦ አላህ ሰላም ያድርጋትና
☑️ኩታ በር ፣ማሻ፣ደላንታ ፣መቅደላ፣ተንታ ፣አጅባር•••
☑️ጉጉፍቱ፣ካቤ፣ወረኢሉ፣ጃማ፣ጊንባ፣አቀስታ፣
ልጓማ፣ቲርቲራ፣ከላላ፣ደገር፣ ገነቴ፣ሆጤ፣ ቀይ ማብራት፣መካነ ሰላም፣ወግዲ ፣ለሚ ጫቀታ፣»
አድራሻ 0985462588
@Hulemtewhid99. በነዚህ ማዘዝ ይቻላል
https://t.me/Albuyue

𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓 – ተውሒድ እና ሽርክ ..!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለሕዝባችን እንድረስለት ..!!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
✅አድስ~ ሙሓደራህ
➖➖➖➖➖➖➖
➡ለሕዝባችን እንድረስለት !!
🕌 በደቡብ ወሎ በከላላ ከተማ በፋሩቅ መስጊድ የተደረገ !!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/kelelaqiratcenter
t.me/abuUseyminabdurehman
➖➖➖➖➖➖➖
➡ለሕዝባችን እንድረስለት !!
🕌 በደቡብ ወሎ በከላላ ከተማ በፋሩቅ መስጊድ የተደረገ !!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/kelelaqiratcenter
t.me/abuUseyminabdurehman
➰ትግልሽን ቀጥይ
ድንጋይ ባገኘ ቁጥር የሚቀመጥ ሰው
ረጅም መንገድ ተጉዞ ካሰበበት
ግብ ሊደርስ አይችልም ዓላማሽ ሆነ ምኞትሽ ከግብ እንዲደርስ መልፋት መጣር ነዉ ያለብሽ
ከፍ ያለ ቦታ ሚፈልግ ሰዉ በደምብ ይለፋል
የተለመደ ዉጤት የፈለገ ሰዉ በትንሹ ይለፋል!!
So ህይወትሽንና ቤተሰብሽን አልፎ
ሀገርሽን ሚጠቅም ትልቅ ዓላማ ይኑርሽ
ለአላማሽ ተማኝ ሁኚ ስሪለት ድከሚለት!!
✍️
https://t.me/https_Asselefya1
ድንጋይ ባገኘ ቁጥር የሚቀመጥ ሰው
ረጅም መንገድ ተጉዞ ካሰበበት
ግብ ሊደርስ አይችልም ዓላማሽ ሆነ ምኞትሽ ከግብ እንዲደርስ መልፋት መጣር ነዉ ያለብሽ
ከፍ ያለ ቦታ ሚፈልግ ሰዉ በደምብ ይለፋል
የተለመደ ዉጤት የፈለገ ሰዉ በትንሹ ይለፋል!!
So ህይወትሽንና ቤተሰብሽን አልፎ
ሀገርሽን ሚጠቅም ትልቅ ዓላማ ይኑርሽ
ለአላማሽ ተማኝ ሁኚ ስሪለት ድከሚለት!!
✍️
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
☞ሐቢቢ…ሌሎች ስለኔ ምን ያስባሉ እያልክ አትጨነቅ፤ ኒያህን አሳምር፣ ስለ አላህ ኑር፤ በአላህ ተማመን፤ ያንተ ልክ በሱ እንደምታምነው ነው፤ እሱ ሁኔታህን ያውቃል፤ መቸም ቢሆን ሰዎች ስለኔ ምን አሉ? እያልክ አትብከንከን።
✍️ምክር ለሴቶች‼️
➖➖➖➖➖➖
✅ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።
➰ አንድ ሴት ልጅ በሴቶች መካከል እንኳ ቢሆን ጠባብና የሰውነቷ ቅርፅ ከፋፍሎ የሚያሳይ ልብስ መልበስ አይፈቀድላትም። በሷ ላይ ግዴታ የሚሆነው በሴቶችም ፊት ቢሆን መሰተርን ነው።
📚التعليق على المنتهى (4/221)
↪️ አንዳንድ ሴቶች፦↩️
🔹አባታቸው
🔹ወንድማቸው
🔹ልጆቻቸውና
🔹ሴቶች ጋር ሲሆኑ፦
👉አጭር
👉ጠባብ
👉የሚፈትን
👉አውራ የሚያሳይ ልብስ ይለብሳሉ።
👉ከልክ ያለፈ ልቅ ይሆናሉ።
ይህ ስህተት ነው
✅ እጇ፣ ፊቷ፣ ፀጉሯ፣ ፊቷ፣ እግሯ ካልሆነ በቀር ለመህረሟ ራሱ ምንም ልታሳያቸው አይገባም።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

➧ሴት ልጅ በየትኛውም የዕድሜ ደረጃ ላይ ብትሆንም እንኳን ፡
➫ለህፃን ልጅ ከሚደረግለት ጥበቃና እንክብካቤ በበለጠ መልኩ ለርሷ ሊደረግላት ይገባል ፡፡
እናትህን ሚስትህን ሴት ልጆችህን ከህፃናቶች በበለጠ ተከባከባቸው!!
✍️
https://t.me/https_Asselefya1
➫ለህፃን ልጅ ከሚደረግለት ጥበቃና እንክብካቤ በበለጠ መልኩ ለርሷ ሊደረግላት ይገባል ፡፡
እናትህን ሚስትህን ሴት ልጆችህን ከህፃናቶች በበለጠ ተከባከባቸው!!
✍️
https://t.me/https_Asselefya1
⭕️እህቶቼ ሆይ!
➰➰➰➰➰➰
➷ሚድያ ላይ ስትጠቀሙ ኢኽላስን አትርሱ!በተለይ ከኡስታዞች ወንድሞች አብራችሁ ስትሰሩ ስታግዙ
ንያችሁን አስተካክሉ!ሊላህ ብቻ ብላችሁ ስሩ!ከኡስታዙ ወይም ከወንድም የሆነ ጥቅም ፈልገን አይሁን!ስራችን ለአላህ ብቻ ብለን እንስራ!
➷በለፍንበት በደከምንበት እንጠቀም ዘንድ !አለዛ ከጥቅም ጋር ከሆነ ጥቅሙ ሲቀር ስራችን ካቆምን ትልቅ ኪሳራ ነዉ። ሁላችንም ራሳችንን እንፈትሺ እንስተካከል!!!