💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
" በዚህ መልዕክቴ እንደሚደርስህ አውቃለሁ"

( ወንድሜ)

አበደን ከእንደዚህች አይነት ሴት ተጠንቀቅ


☞ ጉረኛ: አለኝ አለኝ ወይም አለሁ አለሁ የምትል በመልኳ፣በገንዘቧ፣በእውቀቷ ወዘተ……… ካጠገብህ መታ እንደ ዝንብ ጢዝዝዝዝዝ ብትል የዝንብን ደረጃ ሳታስበልጣት በእጅህ እሽሽሽ ብለህ አባራት!إياك إياك

☞ የምታውቀውን ሁሉ ዘባራቂ!
ማለትም: ወሬን ሁሉ የምታወራ ነገ ወሬህን ሁሉ ገደል ትሰድባሀለች ካንተ:አልፎ ቤተሰብህን ታሰድብብሀለችና ተጠንቀቅ!

☞ online 24 ሰዐት ዘፍ ብላ የምትውል!
ከስራው ስራ አትሰራ ከቂርአቱ ቂርአት አትቀራ ነገ ቲቪ ላይ ተተክላ ወይ ስልኳ ላይ አፍጣ እንዲሁ አኼራዋን አበላሽታ ታበላሽብህ ይፈራልና ተጠንቀቅ!

☞ ሸሪዐን ያገለለ በተለይም ከጋብቻ የራቀ ፍቅር የተባለውን ነገርዬ ያማከለ ፅሁፍ ወይም ፎቶ በፕሮፋይሏ የምትለጥፍ አሊያ በያገኘችው ሰው ተሸከም የምትል ከሀያዕ ስፍራ የራቀች ነችና ተጠንቀቅ!

☞ በስራ ላይ ሰነፍ በዲኗ ላይ ታካች
ከሆነች የወደፊት የልጆችህን ጉዳይ እያሰብክ ከወዲሁ የበርህን ማቅ ነቅለህ አባር!

☞ በቢድአ ጎርፍ የተነከረች ሴት ተጠንቀቅ ቀይራለሁ አስተምራለሁ ብለህ መማርና መቀየርን ሳታጠና የሰፊህ ግምት ከመገመት ተቆጠብ!

☞ ቅናቷ ጥግ የደረሰ ሴት ተጠንቀቅ!

☞ ውሸታም ሴት ተጠንቀቅ አሁን ሀ ብላህ ቡሀለ በ ነው ያልኩህ የምትል የውሸት ፕሬዝዳንት አደራህን ራስህን ያዝ!

☞ ካገኘችው ወንድ ጋ ሁሉ ሀሁ የምትል ተጠንቀቅ,
♂ ካንተ ጋ ብቻ أ ب የምትለው ትሻልሀለች,

( ይቺን መርጬልሀለሁ)

☞ ተናናሽ! ራሷን ዝቅ አድራጊ ስሞታዋን ለጌታዋ አቅራቢ ልቧን ለዲን የከፈተች ጀግና عليك عليك.

☞ በንግግሯ በፅሁፏ በሁለመናዋ ከኒቃቧ ባለፈ ሀያዕን የተነቀበችን የሱኒቷን ጀግና ያዝ! عليك عليك

☞ በዲኗ ተሯሯጭ ደርሷን ተከታታይ በዘመናዊ ሶሻል ሚድያ ዲናን ከመያዝ ያልተዘናጋች ሶሻል ሚድያን ካለማወቅ ወደ ማወቅ ለመቀየር መንገድ ያደረገች ትጉ ሱንይትን አደራህን!

☞ በሱና ላይ የፀናች:
የማንም የሙብተዲእ ሹቡሀ እንደ ማዕበል የማያምታታት ሙስተቂም ጀግናን عليك عليك

☞ ቅናት የሌላት ወይም ገደብ ያለው ቅናት ከሆነም አትተዋት ቅናት በቦታው ተወዳጅም ሆኖ ይገኛል ተረዳሀኛ ሰምተሀል ተከተለኝ………

☞ አፏና ምላሷ ከውሸት የራቀ በእውነት የረጠበ እህትን عليك عليك

👌 ይቺን አይነቷን ሳታምታታ አክብረህ ተንከባክበህ አኑር

👌 በመጨረሻም ከመጀመሪያው ረድፍ ያሉ እንስቶች በዚህ ፅሁፍ እንደሚከፉ አውቃለሁ ግን ሀቅ ነው ቻሉት!

👌በሁለተኛው ረድፍ ያሉት እንስቶች ደሞ በደስታ ባይጎርሩም እውነት አልክ ብለው እንደሚያልፉ ጠንቅቄ አውቃለሁ!

👍በቀጣይ አላህ ካለ ስለወንዱ እመለሳለሁ ለምን በሴት ተጀመረ ለሚል አንዳንዴኳ ተቀደሙ ብለን ነው የሚል ምላሽ ሰጥቻለሁ,

✍ abu mahir al assery

https://t.me/ibnuidris_teppi
➾ከፈታን ከፈለግሺ ድንሺን አንገትሺ ደፍተሺ ተማሪ!!
አማራጩ መጠንከር ብቻ ሲሆን!

ያላችሁ ምርጫ ብርቱና ጠንካራ መሆን ብቻ ሲሆን፣ ያን ጊዜ በእርግጥም ምን ያህል ብርቱና ጠንካራ ሰዎች እንደሆናችሁ ትረዳላችሁ፡፡  

ሁሉም ነገር ተስፋ አጥቶ፣ አንዱን ችግር ተወጣሁት ስትሉ ሌላው ችግር ሲተካና ግራ ሲያጋባችሁ፡፡

ከሰዎች የምትጠብቁትን መልካም ነገር ሳታገኙ ስትቀሩና የማትጠብቁትን ጥሩ ያልሆነ ነገር ስታገኙ፣ ያላችሁ አማራጭ መጠንከር ብቻ ነው፡፡

ያን ጊዜ ነው ምን ያህል ብርቱና ጠንካራ እንደሆናችሁ የምታውቁት፡፡

ሁሉም ነገር የከዳችሁና መስመር የሳተ ሲመስላችሁ ምን ያህል ጠንካራና ጎበዝ እንደሆናችሁ የምታውቁበት ጊዜ ነውና ተስፋ አትቁረጡ፡፡

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
⇛ያኢላሂ የማንችለዉን አታሸክመን
የኛ ካልሆነው ነገር ጋር አታድክመን!!
➧ቁርአን የልብ ብርሃንነዉ።

ተጋበዙልኝ  ደግ አደራችሁ☕️🫖
ጠንካራ የሚኮነዉ በወሬ ነኝ ብሎ መሞገት ሳይሆን ተግባርሽ ሲመሰክርልሺ ነዉ።

✍️
✍️አንተ ሰለፍይ ወጣት ሆይ፦ በአቋምህ ፅና
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

💠ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

✅ ባለህበት ማህበረሰብ ውስጥ ወደ ሱና በመጣራትና የሰለፎችን (የሶሀባዎች) መንገድ በመከተል ላይ ብቻህን ብትሆን፣ ወደ ባጢል መንገድ ተጣሪዎች የፈለገ ቢበዙም ባንተ ላይ ግዴታ የሚሆነው ያለመሸነፍና በሀቅ ላይ መፅናት ነው። ወደኋላ ምትልና የምታፈገፍግ ከሆነ ግን ሀቅን እንዲሸነፍና የበታች እንዲሆን ታደርጋለህ። ይልቁንስ ባለህበት ሀቅ ላይ ፅና። ጠላቶችህ በሀቅ ላይ ፀንተህ ማየታቸው ከዚህ በላይ የሚያስፈራቸው ነገር ምንም የለምና።

📒[ﺷﺮﺡ ﺍﻟﻜﺎﻓﻴﺔ ﺍﻟﺸﺎﻓﻴﺔ (201/1 )

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
ደስ የሚለዉ ለአላህ ምስጋና ይገባዉ ዘር የሚባለዉ ጥንብ አላቀዉም።

✍️
🌺ሁላችሁም ሴቶች ዛሬ በአል ኢህሳን መርከዝ ፕሮግራም ጋብዣችሁ አለሁኝ እንዳትቀሩ!

➧እኛንም የተመለከተ ሙሓደራ አለ እሱም የሴቶች አለባበስ ገፀታ በዉዱ ወንድማችን አቡ ረይስ ሀፊዘሁላህ የሚቀርብልን እናም ሁላችንም በስዓቱ ተገኝተን ሙሓደራዉ እንከታተል ስል ከወድሁ በግዜ ሳይረፍድ ጠርቻችሁ አለሁ!

✍️
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
http://t.me/AlihsanCharityAssociation
✍ ምን ተሻለን በዘራችን ተባልተን አለቅን .!!

▪️ ሰዎችን አላህ የተለያየ ዘር ያደረገው አላህ በጥበቡ ነበር ለአንድ አላማ ነው እሱም #እንድንተዋወቅ ብቻ ነው ወገኖች ግን እኛ ይህንን አላማ ጥሰን እና ዘለን ጭራሽ እርስ በእርስ መተራረድና መጨፋጨፍ ይዘናል ግን ምን ተሻለን ..?

▪️ ሰው እንዴት ነው ይህንን ጥንብ ዘረኝነት ተሸክሞ የሚዞረው ምን ያክል ሸክሙ ቀሎት ነው ግን ..??

▪️ በወለጋ እና መሰሎቹ ላይ እየተፈፀመ ያለው ግፍና በደል ልክ የለውም አላማው ግን ይገርማል ሓቂቃ ምን ትጠማላችሁ ግን ሰውን ከቀየው አባራችሁ ..??

▪️ ከቅርብ ቀን ወዲህ ጀምሮ በወለጋ #በአንገር_ጉትን እና አከባቢው ላይ ታላቅ ረብሻ እንዳለ እየሰማን ነው ብዙ ሰዎች እንደሞቱም ጭምር ለሙስሊሞች አላህ ይዘንላቸው ...!!

▪️ በየትኛውም ቦታ አብዝኅኛው የሚጎዱት የሚገደሉት ሙስሊሞች ናቸው የሚያሳዝነው ምንም የማያውቁ ገበሬዎችን በፖለቲካ ሽፋን መጨፍጨፍን እና ማሳደድ ምን የሚሉት #እብደት ነው ግን ...!!

▪️ ይህን ዘረኝነት እንዋጋ ሁላችንም በግንባር ቀደምነት በጣም አደጋ ውስጥ ህዝቡን ይዞት ሊገባ ያለ ታላቅ በሽታ ነው ወንድም እህቶች ..!!

▪️ አደራ ሰለፍዮች ፣ አደራ ሱንዮች ፣ አደራ ሙስሊሞች ፡ በዘር ተከፋፍላችሁ ሙስሊም ለሙስሊም ከመገዳደል አንድ መስጊድ ውስጥ አንድ ሰፍ ላይ ስትሰግዱ የነበራችሁ በዝህ ጦርነት ም/ት ለዘራችሁ ወግናችሁ ሙስሊም ከማሳደድ ተቆጠቡ እምነታችሁ ከዘራችሁ በላይ ነው የሚያስተሳስራችሁ ወንድም እህቶች አደራ አደራ አደራ ..!!!

▪️ አላህ መልክተኛውን ልኮ ከዛ ጅህልና የጨለማ ዘመን ካወጣን ቡሀላ ለምን ተመልሰን ወደኋላ እንመለሳለን .?? ወገን እረ ተው እንተሳሰብ ..!!

✍ አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
http://t.me/abuUseyminabdurehman
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
✍ ምን ተሻለን በዘራችን ተባልተን አለቅን .!! ▪️ ሰዎችን አላህ የተለያየ ዘር ያደረገው አላህ በጥበቡ ነበር ለአንድ አላማ ነው እሱም #እንድንተዋወቅ ብቻ ነው ወገኖች ግን እኛ ይህንን አላማ ጥሰን እና ዘለን ጭራሽ እርስ በእርስ መተራረድና መጨፋጨፍ ይዘናል ግን ምን ተሻለን ..? ▪️ ሰው እንዴት ነው ይህንን ጥንብ ዘረኝነት ተሸክሞ የሚዞረው ምን ያክል ሸክሙ ቀሎት ነው ግን ..?? ▪️ በወለጋ…
✍️ከእምነቱ ዘሩ ያስበለጠ ህዝብ ጋር መኖርኮ ከባድ ነዉ!አላህ ድናችንን ያሳዉቀን!

✍️ሙስሊሞች ሆይ ከዚህ ጥንብ ትወጡ ዘንድ ድናችሁ ጠለቅ ብላችሁ ተማሩ!!
⭕️እንዴ ሙዚቃ የሴትን ልብ የሚያበላሺ
የሚያረክስ
ክብሯ የሚያጎድፍ ከጠንካራ አቋሟ ሙሽሽ የሚያደርግ የለም። ሴቶች ሆይ ሙዚቃን ራቁ‼️

✍️
በነገራችን ላይ ሙዚቃ ማዳመጥ የሚያበዛ ሰውና መሰል ሐራሞች ላይ የሚወድቅ

ሰው እንደ ሲሕርና ጂን ያሉ ነገሮች በቀላሉ ያጠቁታል፤ ይበረቱበታልም።

قال ابن تيمية رحمه الله :
سماع الاغاني يقوي السحر و

المس.
اللهم ارزقنا لذة طاعتك واحرمنا لذة معصيتك


✍️