ሞት በኡስታዝ ሳሊም
« አዲስ ልብ የሚነካ ሙሀደራ »
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➡️ሞት‼️
➲ስለሞት የሰለፎች ወርቃማ ንግግር!!
➲ከሰለፎች የሞት ስካር!!
➲የዑመር አሟሟት በሰፊው የተዳሰሰበት!!
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስዓብ ሳሊም
በሀርቡሰለፍዮችመድረሳ-አህሉ-ተውሂድ-
አጠቃላይ የሚለቀቁ ፕሮግራሞችን ለማግኝት
📲 Telegram channel
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/altewhiduawelen
ወይም➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/sefinetunuh
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➡️ሞት‼️
➲ስለሞት የሰለፎች ወርቃማ ንግግር!!
➲ከሰለፎች የሞት ስካር!!
➲የዑመር አሟሟት በሰፊው የተዳሰሰበት!!
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስዓብ ሳሊም
በሀርቡሰለፍዮችመድረሳ-አህሉ-ተውሂድ-
አጠቃላይ የሚለቀቁ ፕሮግራሞችን ለማግኝት
📲 Telegram channel
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/altewhiduawelen
ወይም➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/sefinetunuh
♻️ድንቅ መልስ!!
አንዱ አፈንጋጭ እንድህ አለ
ሴት ልጅ ዉበቷን ለመጠበቅ ሲባል መውለድ የለባትም !
መላሹም እንድህ አለው
ምነው እናትህ ዉበቷን ለመጠብቅ ስትል አንተን ባልወለደችህ‼️
✍️
አንዱ አፈንጋጭ እንድህ አለ
ሴት ልጅ ዉበቷን ለመጠበቅ ሲባል መውለድ የለባትም !
መላሹም እንድህ አለው
ምነው እናትህ ዉበቷን ለመጠብቅ ስትል አንተን ባልወለደችህ‼️
✍️
➴በእርግጥ ከፊል ሰዎች በአንተ መጥፎ ሊጠረጥሩ ይችላሉ።
➘ሌሎች ደግሞ ከደመና ውሃ የበለጠ
ንፁህ አድርገው ሊያስቡህ ይችላሉ።
➘እነዚህ አይጠቅሙህም እነዚያም
አይጎዱህም ። ዋናው ያአንተ እውነታ እና
አላህ ስላንተ የሚያውቀው ነገር ብቻ ነው።
✍️
https://t.me/https_Asselefya1
➘ሌሎች ደግሞ ከደመና ውሃ የበለጠ
ንፁህ አድርገው ሊያስቡህ ይችላሉ።
➘እነዚህ አይጠቅሙህም እነዚያም
አይጎዱህም ። ዋናው ያአንተ እውነታ እና
አላህ ስላንተ የሚያውቀው ነገር ብቻ ነው።
✍️
https://t.me/https_Asselefya1
➴ ስለ ህይወቱና ሚስጢሩ የሚያጋራህ ሰው በጣም እንደተማመነብህ እወቅ አትክዳው፣አትስበረው…።
➴ታማኝና ጥሩ አማካሪ ሁንለት እንዳታጣውም ተጠንቀቅ ህመሙ የከፋ ነውና።
✍️
➴ታማኝና ጥሩ አማካሪ ሁንለት እንዳታጣውም ተጠንቀቅ ህመሙ የከፋ ነውና።
✍️
ትዳር ውስጥ ዶሮዋ አውራ ዶሮ ስትሆን
ትዳሩ ይበላሻል።
እኔ አላልኩም ከዚሁ ሰፈር የተገኘነዉ።
✍️
ትዳሩ ይበላሻል።
እኔ አላልኩም ከዚሁ ሰፈር የተገኘነዉ።
✍️
♻️ታዋቂነት…‼
➬➬➬➬➬
⇛ታዋቂነት ለራስም ለሌላውም ፈተና ነው ብለው ከሚያምኑት ነኝ፡፡ ወይ ታጠፋለህ፤ ወይ ትጠፋለህ፡፡ ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ በመልካምነታቸው የሚታወቁ ሶሐቢይ ናቸው። የሆነ ጊዜ ከመጅሊሳቸው ሲነሱ ሰዎች ተከተሏቸው ። መለስ ብለው እንዲህ በማለት አስጠነቀቋቸው።
" አትከተሉኝ። ወይ እጠፋለሁ ወይ ትጠፋላችሁ።"
⇛እጠፋለሁ - ማለት በናንተ አድናቆትና ሙገሳ መስመር እንዳልስት፣ በራስ የመደነቅ ስሜት ገብቶኝ ነገር እንዳላበለሻሽ፣ አዘቅት ዉስጥ እንዳልገባ ማለታቸው ነው።
⇛ትጠፋላችሁ - ማለት እኔ ፍፁም አይደለሁም። ላጠፋም ልሳሳትም እችላለሁ። ከልክ ያለፈ ማድነቅና መውደድ እውነትን ከማየት ይጋርዳልና እኔ የምሠራዉንና የምናገረዉ ሁሉ ያለ መመርመር በጭፍን ስትከተሉ እንዳትጠፉ ማለታቸው ይመስላል።
⇛አለመታወቅ ፀጋ ነው።
t.me/AbuSufiyan_Albenan

"ومن أحسن قولاً ممن دعا إلى الله وعمل صالحاً.." عشائية عراقية هادئة…
Omar Al Darweez l عمر الدريويز
♻️እጅግ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰
➧ቁራአንን ስትቀራ ወይም ስታዳምጥ ከልብህ ይሁን!!
በተረጋጋ መንፈስ ይሁን ስታነበው ቁራአንን አዳምጡት በብዙ ልባችሁ ይረጋጋ ዘንድ!!
➾ፏ ያለች ምሺት ከቁርአን ጋር እንኑር!!
https://t.me/https_Asselefya1
➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰
➧ቁራአንን ስትቀራ ወይም ስታዳምጥ ከልብህ ይሁን!!
በተረጋጋ መንፈስ ይሁን ስታነበው ቁራአንን አዳምጡት በብዙ ልባችሁ ይረጋጋ ዘንድ!!
➾ፏ ያለች ምሺት ከቁርአን ጋር እንኑር!!
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
የማለዳ ፈገግታ
"ባሌ ማታ ማታ በእንቅልፍ ልቡ እያወራ እየጮኸ ነው ሚያድረው እና ምን ባደርግ ይሻላል⁉️
"ብላ ዶክተሩ ጋ ስትሄድ ዶክተሩ ምን ቢላት ጥሩ ነው........‼️
.
.
"ቀን ቀን እንዲያወራ እድል ስጭው ይለቀዋል።"
ብሏት እርፍ አጂብ
http://t.me/nuredinal_arebi

Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
⇛እኔ ግን እጠይቃለሁ! ሁሌ ስለ ሐያእ ሲነሳ ሴቶችን ብቻ ያተኮረ ይመስላል። ቆይ ወንድ ልጁ ሀያእ አያስፈልፈውም ያላችሁ ማን ነው⁉️
ወንድ ልጂ…፦
☞በንግግሩ ሐያእ አያስፈልገውም!?
☞በአሳሳቁ ሐያእ አያስፈልገውም!?
☞በአካሄድ ሐያእ አያስፈልገውም!?
☞በአቀማመጡ ሐያእ አያስፈልገውም!?
⇛ሐያእ ማለት እርጋታ፣ሞገስ፣ስክነት፣ ይሉኝታ፣ ዉበት፣ ስህበት ነው። ለ ወንዱም ለ ሴቱም ውበት ነው።

Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
✍ ስለ ወለጋ ምን ማለት ይቻላል ጎበዝ ..??
▪️ የሰውን ልጅ አላህ ከሌላው ፍጡር ለየት ያደረገው እንዲያስብ ነበር ግን በኛው ዘመን የሰው ጭንቅላት ተሸክመው ግን የሰው አስተሳሰብ ሳይሆን እንደ እንስሳ የሚያስቡ ሰዎች ስላየሁ በግሌ በጣም አዝኛለሁ ሓቂቃ..!!
▪️ይገርማል የወለጋ ነገር ያሳዝናል የወለጋ ነገር ወላሂ ሰው የራሴ ሀገሬ ብሎ ንብረቱን ያፈራበትን ቤተሰብ የመሰረተበትን ሀገር ያለ ምንም #ቅሪት እያባረሯቸውና እያስሰደዷቸው ይገኛሉ ..!!
▪️ በአሁን ግዜ የሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታዋን ስናይ ሁሉም ሰው በዘሩ እና በቋንቋው ብቻ አንድ ወደሚሆንበት ሀገር ብቻ መሄድ ያለበት ይመስላል ሓቂቃ..!!
▪️ ተውጅ በአላህ..!! መጠጣችሁ የሰው ደም አይሁን ..!! እረ ይቅር ለልጆቻችሁ የዘርን ጥላቻን አታውርሱ እርስ በእርስ የተዋለደን ሰው አታገዳድሉ እረፉ !! እንስሳ እንኳ እንዲህ ጨካኝ አይሆንም አዑዙቢላህ ..!!
▪️እኔ እንደራሴ የወለጋን ግፉ የምገልፅበት ቃላትም የሉኝም ወላሂ ነው የምላችሁ የነሱን ግፍ ለማወቅ እስኪ ከዛ ተሰደው የመጡትን ጠይቁ ፣ እንዲሁም እየሰማን ያለነውንም እዩ ጉድ የሰው ልጅ ሂወት የረከሰበት ሀገር ማለት #ወለጋ ነው ሓቂቃ ..!!
▪️ግን እኔ የገርመኝ ሰውን በመጨፍጨፍ ዝም ብሎ አራሽ ገበሬዉን መዝረፍና ማሳደድ ማባረር ለነሱ እረፍት ከሰጣቸው ያው አብዝሃኛው #ወጥተውላቸዋል ደስ ይበላቸው ግን ወላሂ ምን አይነት ሰዎች እንደሆኑ አየናቸው ሓቂቃ ..!!
▪️ ዛሬ ሌላ ነገ ሌላ ዘረፉ ጭፍጨፋ የሰው ሞት ነው የምንሰማው ከዝሁ ሀገረ ወለጋ ግን የሚገርመው ገዳዮቹም እነዛው የጫካው #አውሬዎች ናቸው አላህ የጃቸውን ይስጣቸው ..!!
▪️ እኔ ብቻ እንደው አላህ ይሁናችሁ የምለው ግን እንደ ሀሳብ እነዝህን ሰዎች አምናችሁ እዛ አትቀመጡ ነው የምለው በሰላም ሀገር ቆፍሮ መብላት ይሻላል ካቂቀን እንደው የሰው ደም የጠማቸው ሰዎች ጋር እንዴት ነው የምንቀመጠው በአላህ ..??
▪️ የመንግስትንም ነገር እያችሁት እያየነው ነው እዛ የሚደርሰው ህዝቡ ካለቀ ከተጨፈጨፈ ቡሀላ ነው ለዝህም የቶሌው ጭፍጨፋ አምሳያ ነው የሚሰራው #ሸፍጥ እኮ ጉድ ነው እናንተየ
▪️ እናም ወገኖች አብሽሩ ወደ አኼራህ የሄዱ ሙስሊም አባቶችን እናቶችን ወንድሞችን እህቶችን አላህ ይማራቸው አላህ ሶብሩን ይወፍቃችሁ አብሽሩልኝ
✍ አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን አልጀበርቲ
http://t.me/abuUseyminabdurehman

قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
✍ ስለ ወለጋ ምን ማለት ይቻላል ጎበዝ ..?? ▪️ የሰውን ልጅ አላህ ከሌላው ፍጡር ለየት ያደረገው እንዲያስብ ነበር ግን በኛው ዘመን የሰው ጭንቅላት ተሸክመው ግን የሰው አስተሳሰብ ሳይሆን እንደ እንስሳ የሚያስቡ ሰዎች ስላየሁ በግሌ በጣም አዝኛለሁ ሓቂቃ..!! ▪️ይገርማል የወለጋ ነገር ያሳዝናል የወለጋ ነገር ወላሂ ሰው የራሴ ሀገሬ ብሎ ንብረቱን ያፈራበትን ቤተሰብ የመሰረተበትን ሀገር ያለ ምንም…
ወላሒ ከባድ ነገር አማረኛ ብቻ ስላወሩ መጨፍጨፍ ምን አይነት ድንጋይ እራስነት ነዉ በረቢ💧💧አላህ የሞቱት ይዘንላቸዉ!የተረፉት አላህ ይጠብቃቸዉ!ጠላቶቻቸዉ የእጃቸዉን ይስጣቸዉ! ✍
ኹዝ_አቂደተክ_በአብዱረህማን_አቡ_ዑሰይሚን.apk
78.3 MB
📚የኹዝ አቂደተከ ሚነል ኪታቢ ወሱና ሶሂሀ ሙሉ ቂርአት!!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📲አንዴ ብቻ በማውረድ ባሻዎት ጊዜ ያለ ኔት እንደፈለጉ መጠቀም ይችላሉ!!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️በአቂዳና በተውሂድ ጉዳይ ወሳኝ ቂርአት ስለሆነ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር ይድርጉት!
【الدال على الخير كفاعله】
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abuUseyminabdurehman/11389
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ኹዝ_አቂደተክ_በአብዱረህማን_አቡ_ዑሰይሚን.apk
➧ሸር ✍️በቅርብ ኡሱሉ ሰላሳ ይቀርባል!
➰አስተማሪ ባንሆንም የአስተማሪዎች ደርስ በማሰራጨት አጂር እንካፈል!!ለምን ይቅርብን!
✍️B.A
➰አስተማሪ ባንሆንም የአስተማሪዎች ደርስ በማሰራጨት አጂር እንካፈል!!ለምን ይቅርብን!
✍️B.A
Forwarded from 💎أُخْتِي عَيْشِي مَعَ الكِتٰابْ وَالسُّنَّة💎
✍️አድስ ተከታታይ ፁሁፍ ተንቢሃት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➾ክፍል 1
📚አጠቃላይ ህጎች
➖➖➖➖➖➖
♻️⓵ከእስልምና በፊት ሴት ልጅ የነበራት ቦታ!!
ከእስልምና በፊት የነበረው ዘመን ማለት ዐረቦችና ሌሎችም የአለም ነዋሪዎች ይኖሩበት የነበረው የጨለማ ( የጃሂል) ዘመን ማለት ነው ፤ ይህ ዘመን የአላህ መልክትን የሚያደርሱ መልክተኞች ባለመኖራቸው ሰዎች መንገድ የሳቱበት ዘመን ነበር ።
በሐዲስ እንደተነገረው በዚያ ዘመን አላህ ሱብሀነሁወተዐላ መሬት ላይ ያሉ ነዋሪዎችን ሁሉ ተመልክቶ በትክክለኛ መንገድ ላይ ያሉ አንድ አንድ የመፅሐፍ ባልተቤቶች ( የሁዳ እና ነሷራ,) ቅሪት በስተቀረ ሁሉንም ዐረብ የሆኑትንም ያልሆኑትንም ሕዝቦች በድርጊታቸው ጠላቸው፤ በዚህ ወቅት ሴት ልጅ በአብዛኛው በተለይም በዐረብ ማህበረሰብ ውስጥ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ትገኝ ነበር ።
የሴት ልጅን መወለድ ይጠሉ ነበር ፣ ይህን አስቸጋሪ ሁኔታ ከሚያሳዩ ነገሮች መካከል ፡
➲አንዳንድ ዓረቦች ሴት ልጅን ከነሒወቷ ይቀብሩ ነበር ።
➲ከፊሎቹ ደግሞ በሕይወት እንድትቆይ ቢተዋትም ውርደት የሞላበት ሕይወት አንድትገፋ ያደርጓት ነበር ።
➰አላህ ሱብሀነሁወተዐላ እንዲህ ይላል
▪وَإِذَا بُشِّرَ أَحَدُهُم بِالْأُنثَىٰ ظَلَّ وَجْهُهُ مُسْوَدًّا وَهُوَ كَظِيمٌ
"አንዳቸውም በሴት ልጅ በተበሰረ ጊዜ እርሱ የተቆጨ ኾኖ ፊቱ ጠቁሮ ይውላል፡፡"
▪يَتَوَارَىٰ مِنَ الْقَوْمِ مِن سُوءِ مَا بُشِّرَ بِهِ ۚ أَيُمْسِكُهُ عَلَىٰ هُونٍ أَمْ يَدُسُّهُ فِي التُّرَابِ ۗ أَلَا سَاءَ مَا يَحْكُمُونَ
"በእርሱ ከተበሰረበት ነገር መጥፎነት በውርደት ላይ ኾኖ ይያዘውን ወይስ በዐፈር ውስጥ ይደብቀውን (በማለት እያምታታ) ከሰዎች ይደበቃል፡፡ ንቁ! የሚፈርዱት (ፍርድ) ምንኛ ከፋ!
✍️ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል..... ....
[ጆይን በማለት ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉ}
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/beytbenatasselfyat