💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
الدرس 3 أسباب سعادة الأسرة - ثانيا اختبار الزوجين قائم علي التدين…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
▪አድስ ተከታታይ ትምህርት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

▪أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ

➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች
!
           
      âž˛áŠ¨ááˆ  ⓷
     
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ

     ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ለፈገግታ!

ማነዉ አረብ ሀገር አድስ እንደመጣ
አረበኛ የተፃፈ ሁሉ ቁርአን የሚመስለዉ?


እኔኮ ጋዜጣዉ ሁሉ ቁርአን ይመስለኝ ነበር እ¡¿

አይ አለማወቅ ፈገግ በሉ¡
ብዙ ግዜ ዳዕዋ ማድመጥ ብቻ ሳይሆን
ኪታብ መቅራትም ያስፈልጋል!
ኪታብ የሚቀራ ሰዉ የመመዘን አቅም እያጎለበተ ይመጣል!
ጥሩ ተማሪ እየሆነ ይመጣል።
ጧሊብ እየሆነ ይመጣል።
ዳዕዋ ማዳመጥ ግን ጧሊብ አያደርግም ዓሚይ ሆኖ የሚቀረዉ።
ኪታብ መቅራት ግን ጥሩ ደረጃ ያደርሳል።


✏️📚እየቀራችሁ📚✏️

✍️

https://t.me/https_Asselefya1
ስኬታማም ሆንክ ያልተሳካልህ, ሰዎች ስለ አንተ መጥፎ ነገር ያወራሉ ስለዚህ ግድ አይስጥህ ለዛም ነው ከጠቢባን አንዱ እንዲህ ሲል የተናገረው፡- ሰዎች የወርቅን ጉድለት ስላላገኙበት ብርሃኑ ዓይንን ያደክማል አሉ።

Abu mahir
☞ፍቅር ፍቅር ለምትሉ…
<============>
⇛ሰሞኑን ብዙ ወዳጆቻችን እያገቡ ነው፡፡ ጋብቻ በርግጥ ጥሩ ነው፡፡ የገባውማ ገባ፡፡ ሁሉም አላህ ባለው ጊዜ አገባ፡፡ ከድካማችሁ የምታርፉበት የጀነት ጨፌ ያድርግላችሁ! እያልኩኝ…፡

⇛ግና «ፍቅር እራሱ ምን እና ማን እንደሆነ ልክ ልኩን እናውቃለንና ወሬያችሁን በልክ አድርጉ!» በሉልን ብለው ቅሬታ ያቀረቡልኝ ሰዎች አሉ፡፡ በየት በኩል እንለፍ መንገዱን ሁሉ አጣበቡብን እያሉ ነው፡፡

⇛ፍቅር በርግጥ ብዙ ነገር ያስተምራል፡፡ ብዙ አዎንታዊም ሆነ አሉታዊ ለውጦችንም ያስከትላል፡፡ በማይችሉትም በሚችሉትም ዉስጥ ያስገባል፡፡ በጠዋት ምሣቸውን ቋጥረው  á‹ˆá‹° ሼል ይሮጡ የነበሩት አሁን የፍቅር ስንኞቾችን መቋጠር ጀምረዋል፡፡ በሱብሒ ተነስተው ዱብ ዱብ ማለት የለመዱ ከአልጋ መውረድ ከብዷቸዋል፡፡ በርግጥም ፍቅር ምን ያህል ከባድ መሆኑን የምታውቀው እዚሁ አካባቢ በፊት ሾለ ምግብ ብቻ በሚያወሩት ወሬ እናውቃቸው የነበሩ ልጆች አሁን ሾለ ፍቅር እያወሩ መሆናቸዉን ስታይ ነው፡፡

⇛ስለ ፍቅር አታውሩ አንልም፣ ስለ መውደድ አትዘምሩ አንልም፡፡ ቢሆንም ግና ፍቅርንም ሆነ ሌላዉን ነገር በልክ መያዝ ጥሩ ነው፡፡ጉዳዩ «የነገሮች ምርጡ መካከሉ ነው» እንደተባለው ነዉና ይሰበርባችኋልና ፍቅርን ቀስ አድርጉት፡፡ ፍቅርን አታቻኩሉት፣ ቆጥቡት፣ አጣድፋችሁ አትጨርሱት፡፡ ከፍም ዝቅም ሳታደርጉ እመሀሉ ላይ ከያዛችሁት ረጅም ዘመን ታጣጥሙታላችሁ፡፡

☞  á‹¨áˆá‰ľá‹ˆá‹ąá‰ľáŠ• ጥቅስ አዉርዳችሁ የአጋራችሁን ፎቶ የሰቀላችሁ ሁላ በኋላ እንዴት ላዉርደው ብላችሁ መላው እንዳይጠፋችሁ፡፡ ባል /ሚስታችሁን መልኣክ ያደረጋችሁ፣ ያላገቡትን እንቁልልጭ በማለት ብሽሽቅ ዉስጥ የገባችሁ …. እኛም በጊዜው እንዲሁ ዘፍነን ነበር ተብላችኋልና ቀስ በሉ፣ ረጋ በሉ፣ አትቁነጥነጡ፣ አትቅበጥበጡ፣ አትቅበዝበዙ … ተብላችኋል፡፡

🏷እኔ አደለሁም¡
t.me/AbuSufiyan_Albenan
በሰዉ ልብ ዉስጥ ተፀኖ መፍጠር በተግባርሺ በጥሩ ስነምግባርሺ ይሁን በወሬና በመጥፉ ስነምግባር አይሁን!

✍️ደግ እደሩ!
የሆኑ ሴቶች ዓኢሻህ ረዲየላሁ ዐንሃ ዘንድ ገቡ። ስስ ልብሶችን ለብሰው ነበርና እንዲህ አለቻቸው:-
"አማኞች ከሆናችሁ እነዚህ የአማኞች ልብሶች አይደሉም።"
[ተፍሲሩል ቁርጡቢ : 14/244]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
"ከባሪያዎች ሁሉ ይበልጥ የላቀው አላህ ዘንድ የተወደደው ለቤተሰቡ ይበልጥ ጠቃሚ የሆነው ነው።"
[ሶሒሑል ጃሚዕ ፡ 172]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
✍️ኦርጅናል ያልሆኑ ባሎችን ተጠንቀቁ!

➾አንዳንዱ ባል እንደቻይና እቃ አገልግሎቱ  በአድስነቱ ብቻ ነው። ከትንሽ ቆይታ በሃላ ብልሽት ይገጥመዋል። መጀመሪ ያንአንችን ልብ ለመማረክ አንቺ የምትፈልጊውን ያደርጋል።

➾ምሳሌ ላንድ ሰሞን
አለባበሱ፣ንግግሩ፣ፕሮፋይሉ  ሁለመናውን ይቀየር ይሆናል።ይሄን ያደረገው ግን ያንችን ልብ እስኪቆጣጠር ነው።ልብሽን ከያዘ በሃላ  ወደ ነበረበት ይመለሳል።ብልሽቱ ይመጣል።
አይጠገን ነገር! ቦግ እልም ማለት ይጀምራል። ፊትኑ ኦርጅናል አይደለማ!?

✍️ኦርጅናል ያልሆኑ ባሎች ነፍ ናቸው። ከቀራውም፣ከኡስታዙም፣ከተማረውን ይኖራል ።ስለዚህ  መቅራቱ ብቻ ኦርጅናል
አደያደርገውም።በተለይ ወደ ሱና ጠጋ ያላችሁ እህቶች ትንሽ ቂረአት ነገር ለመኮረ ሰው ቶሎ ትንበረከካላችሁ።


➾ስንት አለ የቀራ አኽላቁ  የደፈረሰ፣ስንት አለ የቀራ ሆኖ  ባወቀው የማይሰራ፣ስንት አለ የቀራ ሆነ ስብእናው የተጓደለ፣ስንት አለ የቀራ ሆኖ ዋሾ ? በደርዘን የሚዋሽ? ስንት አላ የቀራ ሆኖ አማና የማይጠብቅ፣ ስንት አለ ስግብግብ!? ጥቅም የሚያሳድድ? ኧረ ስንት አለ? ስለዚህ  ኢርጅናል የሆኑ የእውነት የቀሩ፣የተግባር ሰው የሆኑትን፣አንበሶችን፣እውነተኞችን፣ ጎበዞችን ጠንካሮችን አግቡ እነሱን አላህ እንዲወፍቃችሁም ዱአ አድርጉ። እንድህ ያለውን  እውነቴን ነው የምላችሁ ለሁለተኛም ቢሆን እንዳያልፍሽ አግቢው። ምክንያቱም ኦርጅናል ነዋ!   

✍️ለማንኛውም  ንቁ፣ብልህ፣አስተዋይ መሆን አለባችሁ ሴቶች.  "ማሬ ሁቢ ፍቅሬ  ላለሽ ሁላ ኮድሽን፣ቁልፍሽን አትስጪው።መጀመሪያ አውቂው ሁለቱ ሚዛን እንዳለው አረጋግጪ. *ዲን ያለው ነው?*አኽላቅ ያለው ነው?
➾ዲን ያለው   የሚመስል ሳይሆን ትክክለኛ ኦርጅናል የዲን ሰው  መሆኑን እወቂ። ዲን ካለው አላህን ይፈራል፣አንችንም ያከብራል በጥቅሉ እሱ ኦርጅናል ነው።
➾አኽላቅያለው áŠ á‹­áŠá‹›áŠá‹áŁáŠ á‹­áŒ¨á‰ƒáŒ¨á‰…áŁáŠ á‹­á‹‹áˆ˝. በጥቅሉ መጥፎ ባህሪዎችን ይርቃል። እሱ ላንቺም ይመቻል።

✍️አቡ ሀፍሷ ኢማም

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuHafsaYimam
https://t.me/AbuHafsaYimam
አንዳንዴ… አንዳንድ ሰዎችን በጣም ስትቀርባቸው መሄጃ ያጣህ ሁሉ ይመስላቸዋል!
⇛አንዳንዴ…የተላመዱህ ሰዎች ሳይላመዱህ በፊት የማይደፍሩትን ቀስ በቀስ ሲሞክሩ ታያለህ። እንደ ሚመጥናችው ሆነህ ስለቀረብካቸው በማይመጥነህ ቃል ሊጠሩህ ይቃጣቸዋል። በሀፍረት ይጀምራሉ፣ በፈገግታ ይደምቃሉ፣ ጭምብላቸው አድርገው በልብህ ይሰርፁና አጋጣሚ ሲያገኙ በክብርህ ላይ ይፀዳዳሉ።

☞አንዳንዴ በትክክል ካላወቁበት መላመድ በገዛ ፍቃድ ወደ ልሾ የሚያስቀምጡት ስለት ነው። አንዳንዴ መገኘትህ ከመሔድህ እኩል á‹¨áˆšáˆ†áŠ•á‰Łá‰¸á‹ ሰዎች አሉ።
አንዳንዴ…አንዳንድ ሰዎች አንተን ስለ ራቁ አንተ የምትጎዳ ይመስላቸዋል ነገር ግን አንተ ከምትጎዳው በላይ እነሱ ይበልጥ ተጎድተው ያገኙታል። አንዳንዴ……
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
الدرس 4 أسباب سعادة الأسرة - ثالثا أن يقام في البيوت ذكر الله -…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
▪አድስ ተከታታይ ትምህርት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

▪أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ

➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች
!
           
      âž˛áŠ¨ááˆ  ⓸
     
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ

     ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
إنا لله وإنا إليه راجعون

توفي والدنا شيخنا وأستاذنا ومعلمنا الخير عبيد الجابري رحمه الله

اللهم أجرنا في مصيبتنا واخلفنا خيرا منها
، اللهم اغفر له وارحمه وعافيه وعف عنه وأكرم نزله ووسع مدخله واغسله بالماء والثلج والبرد ونقه من الذنوب والخطايا كما ينقى الثوب الأبيض من الدنس
➲ዝንጉነት እስከ መቼ⁉️
〰〰〰〰〰〰〰〰

◀الشيخ الدكتور أحمد بن مبارك بن قذلان المزروعي حفظه الله

✍️ወንድሜ እህቴ ልብ እንበል


➥ አብረነው ስንሆን ኢማናችን እንድጠነክር ሰበብ የምሆኑልን እና
አብረነው ስንሆን የነበረን ኢማን ጠፍቶ ልባችን ደርቆ ዝንጉ እና ወንጀለኞ ሁንን እንድንጠፋ ሰበብ የምሆኑ ሰዎች አሉና።

➥ነአም እያንዳዳችን ምን አይነት ጓደኛ እንደያዝን ጀርባችንን እናጥና ። መጥፎ ጓደኛ ከያዝን እኛም
በመጥፎ ዲን ላይ መሆናችንን ያስገነዝበናል።

قال علامة ابن عثيمين رحمه الله:-
إحرص علي أن تصاحب أناسا أهل الخير يرشدونك إذا غويت ويهدونك إذا ضللت ويذكرونك إذا نسيت ويعلمونك إذا جهلت

✍️አላህ ይዘንላቸውና ኢብን ኡሰይሚን እብዲህ ይላሉ:-የኸይር ባልተቤቶች የሆኑትን ሰዎች ጓደኛ አድርገህ በመያዝ ጓጓ። መልካም ጓደኞች በጠመምክ ጊዜ ይመሩሃል፣ በተሳሳትክ ጊዜ ያቀኑሃል፣ አላህን በረሳህ ጊዜ ያስታውሱሃል፣ ጃሂል ( መሀይም) በሆንክ ጊዜ ያስተምሩሃል።


➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1