💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
الدرس 2 أسباب سعادة الأسرة - أولا تحقيق الإيمان والعمل الصالح -…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
▪አድስ ተከታታይ ትምህርት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

▪أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ

➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች
!
           
      âž˛áŠ¨ááˆ  ⓶
     
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ

     ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ማግባትሽ ካልቀረ......

ጩኸት አትከተይ ጥመት አያፍዝዝሽ፡
አዳዲስ ፈጠራ ተይ አያደንዝዝሽ፡
የዋህ አትሁኝ ማንም አይጠምዝዝሽ፡
በተውሒድ በሱና ሰትሮ ይያዝሽ፡
የስኬትሽ ጣሪያ ሐቅ ይሁን መቅረዝሽ፡


ከአህባሽ ከኢኽዋን ከሀጁሪ አደጋ፡
ፊትናን ከሚያራግብ ከቆላ አስከ ደጋ፡
የኔ ይሁን ከሚል ጭፍንተኛ መንጋ፡


ተጠንቀቂ እህቴ ጫት ካዛገው ወጣት፡
ይገጥምሻል እና ሁለት ሀገር ቅጣት፡
ሰለፍዩን ምረጭ ያንን አንድ ቅንጣት፡


መቼም ሰው ነውና ስህተት ባያጣውም፡
መንሀጁ ንፁህ ነው ኮተት አያውቀውም፡
ሽርክና ቢዲዐ ኹራፋት የለውም፡


ፈጥነሽ አትደሰች ፈጥነሽ አትክሰሚ፡
ከሐቅ ጠላቶች ነገር አትቅሰሚ፡
በትዳርሽ ጉዳይ ነገረኛ አትስሚ፡


አግቢ ጎበዝ ጀግና የሱና ሰባኪ፡
ከዘመኑ ፊትና የሌለው ንክኪ፡
የተውሒድ አፍቃሪ የሐቅ ነበልባል፡
በሩቅ ያስታውቃል ምን ግራ ያጋባል፡
ማግባትሽ ካልቀረ አግቢ የሱና ባል፡

------------------------------------------------
ከስሜት ሰወች ጋር  ሐቅን አታዛቢ፡
ወይ መሀል ሰፋሪ አትሁኝ ታዛቢ፡
ከሚጮህ ሁሉ ጋር ፊትናን አታራግቢ፡
በማታውቂው ገብተሽ ሰው አታወዛግቢ፡
ማግባትሽ ካልቀረ የተውሒድ ጀግና አግቢ፡


በዘመኑ ፊትና ያልተደናቆረ፡
በስሜት ተጠምዶ ውስጡ ያልጠቆረ፡
በማይችለው ጉዳይ ያልተሰነቀረ፡
ጀግና ሰው ምረጭ ማግባትሽ ካልቀረ፡

     âœď¸ በኑረዲን አል-አረቢ1444
--------------------------------------------------
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
የባላችሁ ፎቶ ፕሮፍይል የምለጥፉ ደዩስ ሴቶች?
ግን ምነዉ ቅናት ከዉስጣችሁ ጠፍ ልበል?
ለአደባባይ ሴቶች አዉጥታችሁ የምታሰጡት?!
ቱ!

✍️
ዛሬ ያነበብኩት ጥቅም ምን ይላል መሰላችሁ…፦
«رَجُل بلا زوجة كشَجرة بلا وَرَق»
«ሚስት የሌለው ወንድ፤ ቅጠል እንደሌለው ዛፍ ነው።»
እዚህ ቤት ስንት ቅጠል አልባ ዛፍ አለ መሰላችሁ¡ እስኪ ዱአ አድርጉላቸውማ¡¡
▪ለሙስሊሟ እህቴ ማስታወሻ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️


➾ኡሙ አህመድ ዘይነብ ቢንት መኪ!


➮ኡሙ አህመድ ድንቋ ተምሳሌት።ይህቺ ልዕልት የአምልኮ ዘዉድን በታዛዢነት ጌጥ ከሽና አናቷ ላይ ተሸክማለች።የእዉቀት ካባን በማርታን በመጠየቅ አጥርታ ተከናንባለች ።በአናቱም የታላላቅ ምሁራን አስተማሪ ሆናለች


➮በርካቶች ሐዲስ ከሷ ተቀብለዋል።እሷንም ጠቅሰዉ አልፈዋል።ዘመኑ የሴቶች ከእምነት ማፈንገጣቸዉ ነፃነት፣ግብረ ገባዊ አዳብን መነፈጋቸዉ እድገት፣አካላታቸዉን መራቆታቸዉ ዉበት፣መባለጋቸዉ እድገት ነዉ ብለዉ ሲቆጥሩ ጥንት እነ ኡሙ አህመድን ግን ከእዉቀት ባለፈ በአምልኮና በመልካምነት ታዉቀዋል።

➮አል ሃፊዝ አዝ_ዘሀቢ ታሪኽ አል ኢስላም በተሰኘዉ ታላቅ መፀሀፉ የሷን ልኡቅ ስብእና ባወሳበት ሒደት በዚህ መልኩ ጠቅልሎታል።

وكانت من النساء العوابد، الفقيرات ،المتعففات، صاحبة أوراد، ونوافد، وأذكار، وتلاوة ،واستغفار، رصي الله عنها *

➮አላህን ከሚገዙ፣ከድሆች እና ከመልካሞች ነበረች።አላህን ከሚያወሱ፣ ከሚቀሩ፣ከፈሪሓን፣ከማርታ ለማኞች ነበረች።

[ታሪኽል ኢስላም 51/328]

ሱብሃን አላህ!


➮አየሺ እህቴ ተምሳሌት ማለት ይች ነች።እናም መሠል እህቶችሺ ተመልከቺ የማይመለከትሺ ግን እርሺ !ጨምረሺም ኡሙ አህመድን አስታዉሺ!!

➲ለሙስሊሟ እህቴ ማስታወሻ
ከሚለዉ መፀሃፍ የተወሰዴ!
✍️

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
➮የቁርአን ግብዣ

🎙በወንድማቹ፦ አብደረህማን አማን

نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينے

t.me/abdu_rheman_aman
ወላሂ ትክክል ነው ።

ስንቱ ደረሳ ፣ ስንቱ ኡስታዝ ፣ ስንቱ
ወንድ፣ተሸውዳል!


በተለይ "ኡስታዛ" በተባለች ሴት ስንቱ "ኡስታዝ" ተሸውዳል!።

ጌታዬ  ሴቶችን በወንዶች ላይ ፣ወንዶችን
በሴቶች ላይ ፊትናን አንሳላቸው አንሳልን!!


https://t.me/https_Asselefya1
✍ አሉን ጀግና ኡስታዞች

▪️ ሁለት ጀግና የሰለፍያ ኡስታዞች በሻሸመኔ ከተማ ኮርስ ሲሰጡ ነበር እኔንኳ ለኮርሱ ቀድሜ ብሰማም ግን መረጃው በትክክል ስላልደረሰኝ በስተመጨረሻው ነበር የደረስኩት

▪️ እውነትም ጀግና በአገላለፅ ብቃት የቃላት አጠቃቀም ምጥቀት አላህ ይጠብቃችሁ አቦ ልቤን እንዳረካችሁት

👉 ኡስታዝ አቡ ሒዛም حفظه الله
👉 ኡስታዝ ሑሰይን ዓሊ حفظه الله

▪️ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቻችን በጣም ደስ ብሎኛል ስላየዋችሁ ባረከላህ ፊኩም ።

👉 በርካታ ኪሎ ሜትሮችን ተጉዘው ዲንን ለማስተማር የሚተጉትን የዲን ሰዎች አላህ ያብዛልን ይጠብቅልን ።

✍ አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
◾️ተቀርተዉ ያለቁ ደርሶች ስብስብ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️


⓵ሹሩጡ ላኢላ ሀኢለላህ ወነዋቂዱል ኢስላም↓↓
t.me/durus_abu_reyyis/214
t.me/durus_abu_reyyis/214

⓶ቀዋኢዱል አርበዓ↓↓

t.me/durus_abu_reyyis/224
t.me/durus_abu_reyyis/224

⓷ 20ምክሮች ለሙስሊሟ እህቴ ከማግባቷ በፊት↓↓
t.me/durus_abu_reyyis/232
t.me/durus_abu_reyyis/232

⓸ ላኢላ ሀኢለላህ ወማዕናሀ↓↓
t.me/durus_abu_reyyis/272
t.me/durus_abu_reyyis/272

⓹ኩን ሰለፍየን አለል ጀዳህ↓↓
t.me/durus_abu_reyyis/319
t.me/durus_abu_reyyis/319

⓺የፆም ህግጋቶች ማብራሪያ↓↓
t.me/durus_abu_reyyis/362
t.me/durus_abu_reyyis/362

⓻ ኡሱሉ ሰላሳ↓↓
t.me/durus_abu_reyyis/512
t.me/durus_abu_reyyis/512

⓼ቱህፈቱል አጥፍል↓↓
t.me/durus_abu_reyyis/543
t.me/durus_abu_reyyis/543

⓽ኪታቡ ተዉሒድ↓↓
t.me/durus_abu_reyyis/558
t.me/durus_abu_reyyis/558

🎙በአቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም

🔊ይቀጥላል.......
☞ሶሻል ሚዲያ የትዳር ማግኛ መንገድ መስሎሽ ሚድያ ላይ አፍጠሽ የምትውይው እህቴ…ወንድሜም ብትሆን ስማኝማ…
⇛ሚዲያ ላይ ዓሊም መስሎ በገሃዱ ግን ጃሂል የሚሆን፣መልካም መስሎ ስትቀርቡት ክፉ የሚሆን፣ ቆንጆ መስላ፣ የምታስጠላ፣ የሚያምር መስሎ የሚያስጠላ፣ጀግና መስሎ ፈሪ ... ብዙ ነውና ራሳችሁን እንድትጠብቁ ላስጠነቅቃችሁ እወዳለሁ።

t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
☞ሶሻል ሚዲያ የትዳር ማግኛ መንገድ መስሎሽ ሚድያ ላይ አፍጠሽ የምትውይው እህቴ…ወንድሜም ብትሆን ስማኝማ… ⇛ሚዲያ ላይ ዓሊም መስሎ በገሃዱ ግን ጃሂል የሚሆን፣መልካም መስሎ ስትቀርቡት ክፉ የሚሆን፣ ቆንጆ መስላ፣ የምታስጠላ፣ የሚያምር መስሎ የሚያስጠላ፣ጀግና መስሎ ፈሪ ... ብዙ ነውና ራሳችሁን እንድትጠብቁ ላስጠነቅቃችሁ እወዳለሁ። t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan
✍️እጂህ ይባረክ!!

በተለይ በፕሮፍይል የሚታለሉ ስንት ናቸዉ?!
እናም ሶሻል ሚድያ እዉቀት ቅሰሙበት
ትዳር
ሀገር በአካል ሁሉም ታይቶ ተፈትሾ ይሁን!
እዚህ ልባችሁ አታድርቁ!! ካ
ለፉት ተማሩ!✍️
✍️ፀጉርን ጠቅልሎ በአንድ ቦታ በፀጉር ማስያዣ ማሲያዝ አይቻልም። ወይ ልቀቁት ወይ ጎንጉኑት 3ቦታ አለዛ ጠቅልሎ በማንጂራት በኩል በሌላም ቦታ በማስያዢያ ማስያዝ አይቻልም።ሰብስቦ በአንድ ቦታ መጎንጎንም አይቻል!ይሄ የሴት አዳሪዎች ስታይል ነዉና እነሱ ልንቃረናቸዉጂ ልንመሳሰላቸዉ አይገባም። በአለ አጭር ፀጉሮች ኩፍ ይላል የምትሉ ስሩት ሶስት አራት ቦታ ቅባት እየቀባችሁ። ፍሺን ፀጉር ማስያዢያ በመጣ ቁጥር በዛ አትጠቀሙ።የኛ ፍሺኖች ቀደምት ሙዕሚን እናቶቻችን ናቸዉ።

✍️እኔ አላልኩም ከተንቢሀት ኪታብ ካገኘሁት ከተረዳሁት ነዉ ለበለጠ ግልፀ እንድሆንላችሁ ለጥቄ ደርሱ ለቃለሁ።

✍️
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
በደንብ ስሙት ብዙ ነጥብ ተዳሷል
የሴቶች ፀጉር አስመልክቶ!!


➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/https_Asselefya1
24ስዓት ኢንተርኔት ተቀምጠን እየዋልን ፀጉራችን ማበጠሪያ ስዓት እስከሚያጥረን ድረስ ራሳችን ጥለን ፀጉሬ አላድግ አለ ከዛ የባሎች መስፈርት ፀጉር ነዉ ማለት ለምኖ እ!?የሌለሽ አላህ ያልሰጠሽ አይልም ባሉ መቼም ስለዚህ አላህ የሰጠሺ ፀጉር ተንከባከቢ!
ፀጉር ከተንከባከቡት የማያድግበት ምክንያት የለዉም።ያዉ በማስያዢያ እየተጠቀለልን ነዉጂ ሆ!!በይ ከዛሬ ጀምረሺ ሁልሺም ራስሺን ጠብቂ ኢንተርኔት አትጎለቺ የራስሺ ዉበት ጥለሺ!!

✍️
t.me/https_Asselefya1