Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
⇛መልካም ነገር ለማስተላለፍ የሚጥሩትን፣ የሚለፉትን ሀሳቦቻቸውን ማድነቅ ቻናላቸውን ለ ሌሎች ማስተላለፍ ቅንነት ነው!
⇛ዱንያ ላይ ሁላችንም ተማሪዎች ነን፡፡ እስከ መቃብር ደጃፍ ድረስ እንማራለን፡፡ስለሆነም ኢኽላሳችንን በማይፈታተን መልኩ «ጎበዞች!፣ ማሻአላህ! በርቱ አይዟችሁ! …»ማለትን የሚፈልጉት ታዳጊ ሕፃናት ብቻ አይደሉም፡፡ ተማሪውም፣አስተማሪውም፣እኔም፣እሱም፣ እሷም፣ እርሣቸውም በርታ አይዞህ! ጠንክር በል! ጀዛከላሁ! …. የሚለን ያስፈልገናል!
t.me/AbuSufiyan_Albenan

➩እናቴ ሆይ እህቴ ሆይ! ተነሺ ! ውስጥሺን በተውሂድ አድሺ። እንደ እናትሺ እንደ ኸድጃህ፣ እንደ ሱመያህ ፣ እንደ ዓኢሻ ቆራጥነትን ተላበሺ። ማህበረሰብ የሚገነባ ትምህርት ቤት መሆንሺን አትርሺ።
➭የተውሂድ አጋር ለመሆን በሚገባ ታጠቂ። የሺርክ እንቁላል ከሚጥሉ ጭልፊቶች ተጠንቀቂ።
✍ከኡስታዛችን ኪታብ የተወሰደ
🖊የፋሩቅ እናት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➭የተውሂድ አጋር ለመሆን በሚገባ ታጠቂ። የሺርክ እንቁላል ከሚጥሉ ጭልፊቶች ተጠንቀቂ።
✍ከኡስታዛችን ኪታብ የተወሰደ
🖊የፋሩቅ እናት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ከአሳዉ ጎን ያለዉ ይበላል ሀላል ነዉ !!ከበሀር የወጣ ነዉ እየበላችሁ!! እኔ እስከዛሬ ቅንቡርስ እየመሰለኝ እንደት እንደምጠላዉ ነበር ከእግድህማ................
✍️
✍️
ኢማሙ ማሊክ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ:–
«በዲንህ ጉዳይ ተከራካሪ ከመጣህ፣ አትከራከረው፣ ለርሱ ሱናን ግልፅ አድርግለት፣ አንተ ሱናን ግልፅ ካደረግከለት ማስረጃን አድርገህለታልና፣ ከዚያም በኋላ ከተከራከረህ አንተን ሳይሆን አላህን ነው የሚከራከረው፣ ሱናን ግልፅ አድርጋት በርሷም አትከራከርባት፣ ምክንያቱም ለርሱ ሱንና ግልፅ የሆነችለት ሰው ግዴታው ያለ ክርክር መቀበል ነው።”
ምንጭ:– [የኢብን ዑሰይሚንን ተፍሲር 3ኛውን ጁዝ ይመልከቱ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

✍አልኢማሙ_አሽሻፊዒ_አሏህ ይዘንላቸውና:–
"አሏህ ልቡን እንዲከፍትለትና እውቀት
አንዲሰጠው የፈለገ ሰው፤
1.) ለብቻው ተነጥሎ ጌታውን ይማጸን (ኸልዋ)፣
2.) ምግቡን ይቀንስ፣
3·) አላአዋቂ ሞኞችን ከመቀላቀል ይራቅ፣
4·) አንዳንድ ፍትሃዊነትና አደብ የጎደላቸው ተማሪዎች ጋር መሆንን ይተው" ይላሉ።
[ቡስታን አልዓሪፊን (1/53)]

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓 – هدایة المستفید ۸
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
هدایة المستفید ۹
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓽
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓽
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ) – د (4) آداب المعلم والمتعلم للسعدي - آداب المشتركة - يوم الأربعاء…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 🌼ተውሒድ ቦት🌼
🎧የተማሪ እና የአስተማሪ አዳብኪታብ ሙሉ ደርስ!🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
Forwarded from Sadat_Business
አሰላሙአለይኩም እነዚህ ሁለት ወንድሞች ኢልያስ እና ፈይሰል አንፎ ታፍ ነዳጅ ማደያ ውስጥ
1) የመኪና እና ምንጣፍ እጥበት፣
2) የመኪና ዘይት መቀየር፣
3) የመኪና ወንበሮችና ኮርኒሶች ፈቶ ማጠብ፣
4) ተሰርተው ያለቁ ቤቶች ማፅዳት
ስልክ ቁጥር
0940 13 33 54
0903 11 16 51
1) የመኪና እና ምንጣፍ እጥበት፣
2) የመኪና ዘይት መቀየር፣
3) የመኪና ወንበሮችና ኮርኒሶች ፈቶ ማጠብ፣
4) ተሰርተው ያለቁ ቤቶች ማፅዳት
ስልክ ቁጥር
0940 13 33 54
0903 11 16 51
Forwarded from Sadat_Business
አሰላሙአለይኩም የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ይህ ቻናል ላይ ወንድምች የሚሰሩትን ስራ ከነ አድራሻቸው አስተዋውቅላቸዋለሁ፡፡ ይህን ሳደርግ እነዚህ ባለሙያ ወንድቼ እና እህቶቼ ስራ እንዲያገኙ በማለት ነው፡፡ ማስታወቂያ የምለቅላችሁ ወንድሞች ለደንበኞቻችሁ አላህን ፈርታችሁ አገልግሉ፡፡ ስራ የምታሰሩ ወንድም እና እህቶችም መጨረሻ ላይ ጭቅጭቅ እንዳይፈጠር ከመጀመሪያው አሰሪም ሰራተኛም ውል አድርጉ፡፡ በዚህም ሰበብ ከመቀያየም መትረፍ ይቻላል፡፡
ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሻጭና ገዢን በተመለከተ “ግልፁን ከተናገሩ አላህ ይባርክላቸዋል፡፡ ከዋሹ እና ከደባበቁ የንግዳቸው በረከት ይነሳል፡፡” ብለዋል፡፡
አደራ ማስታወቂያ የምለቅላችሁ ወንድሞች እውነቱን በመናገር፣ በአግባቡ በመስራት፣ የማትችሉትን ስራ አንችልም ብላችሁ በግልፅ ተናገሩ፡፡
አላህ አንዳችን ለአንዳችን አቅማችን በፈቀደው መጠን የምንረዳዳ ያድርገን፡፡ የያዝነውን ይባርክልን፡፡

አንዳንዴ የምንወዳቸዉ ሰዎች እኛ ለነሱ ብዙ እየለፍን እየደከምን ግን እነሱ ችላ ሲሉን ልባችን ያዝናል ይታመማል ያም ሆኖ ግን እነሱ ከመንከባከብ ከመልፍት ለነሱ አናቆምም
ምክንያቱም እንወዳቸዋለን!! የልብ አዋቂ የሆነዉ አምላካችን እሱ ያስተካክልልን!!
ምክንያቱም እንወዳቸዋለን!! የልብ አዋቂ የሆነዉ አምላካችን እሱ ያስተካክልልን!!
Check out "عثمان المكي تلاوات خاشعة مؤثرة"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.tilawatquran.OthmanAlMakki
✍️በጣም መሳጭ ቃሪዕ ጋበዝኳችሁ
አዉርዳችሁ 🎧አድምጡ 🎧 ስራ እየሰራችሁ!!
☑️ከቁርአን ጋር እንኑር!
t.me/https_Asselefya1
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.tilawatquran.OthmanAlMakki
✍️በጣም መሳጭ ቃሪዕ ጋበዝኳችሁ
አዉርዳችሁ 🎧አድምጡ 🎧 ስራ እየሰራችሁ!!
☑️ከቁርአን ጋር እንኑር!
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from "" فوائد ودروس مشايخ ودعاة السلفيين في الحبشة ""
(የመሰናበቻ ምክር)
☞ ያገባህ ወንድሜ:
የቤትህ በር ማቁን በደንብ እየው
ከተነቃነቀ ቀይረው ከጠበቀ ካንተው ጋር አክርመው!
☞ ማግባት ያሰብክ ወንድሜ:
ቤትህ በር ላይ የምትገጥመው ማቅ ዘውታሪ እንዲሆን በወጉ ተመልከትና ግጠም የማይዘወትር ማቅ ከሆነ ከወዲሁ ባይ በለው!
▼የገባው ገባው ሰምም ወርቅም የለውም የነብዩላህ ኢብራሂም ለልጃቸው እስማኢል የመከሩትን ምክር ልብ ያለ ምናልባት ትዝ ይለው ይሆናል! ▼
✍ أبو ماهر الأثري....

Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ታውቃለህ!? በአልቃሾች መካከል ሁነህ መሳቅ አይሆንልህም። ዙሪያህ ያሉት ፍጡራን በፅልመት ውስጥ ሁነው አንተ በንጋት ብርሃን ውስጥ መፈንደቅ አይቻልህም። ህይወት የእንባ ወንዝ የሆነችባቸውን ምስኪኖች በምትትችለው ነገር ህይወትን አጣፍጥላቸው። ከሀዘን እንባ ተላቀው በደስታ እንባ እንዲራጩ ፍቀድላቸው!።
ሁሌም ታሪክ የማትረሳቸው ሰዎች አሉ። እነማን አትልም? እነዚያ "ለራሳቸው ብቻ ሳይሆን ለሌሎች የኖሩ ጀግኖች"
እና እንዳልኩህ «በፈገግታም ቢሆን ወንድምህን አስደስተው!»
✍አብደረህማን አማን
ሁሌም ታሪክ የማትረሳቸው ሰዎች አሉ። እነማን አትልም? እነዚያ "ለራሳቸው ብቻ ሳይሆን ለሌሎች የኖሩ ጀግኖች"
እና እንዳልኩህ «በፈገግታም ቢሆን ወንድምህን አስደስተው!»
✍አብደረህማን አማን