💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
⇛መልካም ነገር ለማስተላለፍ የሚጥሩትን፣ የሚለፉትን ሀሳቦቻቸውን ማድነቅ ቻናላቸውን ለ ሌሎች ማስተላለፍ ቅንነት ነው!

⇛ዱንያ ላይ ሁላችንም ተማሪዎች ነን፡፡ እስከ መቃብር ደጃፍ ድረስ እንማራለን፡፡ስለሆነም ኢኽላሳችንን በማይፈታተን መልኩ «ጎበዞች!፣ ማሻአላህ! በርቱ አይዟችሁ! …»ማለትን የሚፈልጉት ታዳጊ ሕፃናት ብቻ አይደሉም፡፡ ተማሪውም፣አስተማሪውም፣እኔም፣እሱም፣ እሷም፣ እርሣቸውም በርታ አይዞህ! ጠንክር በል! ጀዛከላሁ! …. የሚለን ያስፈልገናል!

t.me/AbuSufiyan_Albenan
➩እናቴ ሆይ እህቴ ሆይ! ተነሺ ! ውስጥሺን በተውሂድ አድሺ። እንደ እናትሺ እንደ ኸድጃህ፣ እንደ ሱመያህ ፣ እንደ ዓኢሻ ቆራጥነትን ተላበሺ። ማህበረሰብ የሚገነባ ትምህርት ቤት መሆንሺን አትርሺ።

➭የተውሂድ አጋር ለመሆን በሚገባ ታጠቂ። የሺርክ እንቁላል ከሚጥሉ ጭልፊቶች ተጠንቀቂ።

✍ከኡስታዛችን ኪታብ የተወሰደ

🖊የፋሩቅ እናት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ከአሳዉ ጎን ያለዉ ይበላል ሀላል ነዉ !!ከበሀር የወጣ ነዉ እየበላችሁ!! እኔ እስከዛሬ ቅንቡርስ እየመሰለኝ እንደት እንደምጠላዉ ነበር ከእግድህማ................

✍️
ኢማሙ ማሊክ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ:–

«በዲንህ ጉዳይ  ተከራካሪ ከመጣህ፣ አትከራከረው፣ ለርሹ ሱናን ግልፅ አድርግለት፣ አንተ ሱናን ግልፅ ካደረግከለት ማስረጃን አድርገህለታልና፣ ከዚያም በኋላ ከተከራከረህ አንተን ሳይሆን አላህን ነው የሚከራከረው፣ ሱናን ግልፅ አድርጋት በርሷም አትከራከርባት፣ ምክንያቱም ለርሹ ሱንና ግልፅ የሆነችለት ሰው ግዴታው ያለ ክርክር መቀበል ነው።”

ምንጭ:– [የኢብን ዑሰይሚንን ተፍሲር 3ኛውን ጁዝ ይመልከቱ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
هدایة المستفید ۹
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓽

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from đŸŒźá‰°á‹áˆ’ዾ ቦት🌼
🎧የተማሪ እና የአስተማሪ አዳብኪታብ ሙሉ ደርስ!🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
Forwarded from Sadat_Business
አሰላሙአለይኩም እነዚህ ሁለት ወንድሞች ኢልያስ እና ፈይሰል አንፎ ታፍ ነዳጅ ማደያ ውስጥ
1) የመኪና እና ምንጣፍ እጥበት፣
2) የመኪና ዘይት መቀየር፣
3) የመኪና ወንበሮችና ኮርኒሶች ፈቶ ማጠብ፣
4) ተሰርተው ያለቁ ቤቶች ማፅዳት

ስልክ ቁጥር
0940 13 33 54
0903 11 16 51
Forwarded from Sadat_Business
አሰላሙአለይኩም የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ይህ ቻናል ላይ ወንድምች የሚሰሩትን ስራ ከነ አድራሻቸው አስተዋውቅላቸዋለሁ፡፡ ይህን ሳደርግ እነዚህ ባለሙያ ወንድቼ እና እህቶቼ ስራ እንዲያገኙ በማለት ነው፡፡ ማስታወቂያ የምለቅላችሁ ወንድሞች ለደንበኞቻችሁ አላህን ፈርታችሁ አገልግሉ፡፡ ስራ የምታሰሩ ወንድም እና እህቶችም መጨረሻ ላይ ጭቅጭቅ እንዳይፈጠር ከመጀመሪያው አሰሪም ሰራተኛም ውል አድርጉ፡፡ በዚህም ሰበብ ከመቀያየም መትረፍ ይቻላል፡፡
ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሻጭና ገዢን በተመለከተ “ግልፁን ከተናገሩ አላህ ይባርክላቸዋል፡፡ ከዋሹ እና ከደባበቁ የንግዳቸው በረከት ይነሳል፡፡” ብለዋል፡፡
አደራ ማስታወቂያ የምለቅላችሁ ወንድሞች እውነቱን በመናገር፣ በአግባቡ በመስራት፣ የማትችሉትን ስራ አንችልም ብላችሁ በግልፅ ተናገሩ፡፡
አላህ አንዳችን ለአንዳችን አቅማችን በፈቀደው መጠን የምንረዳዳ ያድርገን፡፡ የያዝነውን ይባርክልን፡፡
አንዳንዴ የምንወዳቸዉ ሰዎች እኛ ለነሱ ብዙ እየለፍን እየደከምን ግን እነሱ ችላ ሲሉን ልባችን ያዝናል ይታመማል ያም ሆኖ ግን እነሱ ከመንከባከብ ከመልፍት ለነሱ አናቆምም
ምክንያቱም እንወዳቸዋለን!!
የልብ አዋቂ የሆነዉ አምላካችን እሱ ያስተካክልልን!!
Check out "عثمان المكي تلاوات خاشعة مؤثرة"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.tilawatquran.OthmanAlMakki


✍️በጣም መሳጭ
ቃሪዕ ጋበዝኳችሁ
አዉርዳችሁ
🎧አድምጡ 🎧 ስራ እየሰራችሁ!!

☑️ከቁርአን ጋር እንኑር!

t.me/https_Asselefya1
(የመሰናበቻ ምክር)

☞ ያገባህ ወንድሜ:
የቤትህ በር ማቁን በደንብ እየው
ከተነቃነቀ ቀይረው ከጠበቀ ካንተው ጋር አክርመው!

☞ ማግባት ያሰብክ ወንድሜ:
ቤትህ በር ላይ የምትገጥመው ማቅ ዘውታሪ እንዲሆን በወጉ ተመልከትና ግጠም የማይዘወትር ማቅ ከሆነ ከወዲሁ ባይ በለው!


▼የገባው ገባው ሰምም ወርቅም የለውም የነብዩላህ ኢብራሂም ለልጃቸው እስማኢል የመከሩትን ምክር ልብ ያለ ምናልባት ትዝ ይለው ይሆናል! ▼

✍ أبو ماهر الأثري....