💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
በዙሪያሺ የተለያዩ ጓደኞች ቢሞሉሺ
ወደ አላህ መንገድ ካመላከተሺ ጓደኛሺ
አይበልጡም
። ያቺ ወደ ድንሺ እንድትማሪ
ሰበብ የሆነችሺ ዉደጃት፣ ጠብቂያት፣ ተንከባከቢያት፣

የእሷ ዉለታ ተከፍሎ አይዘለቅምና ሁለዬ በዱዓሺ አስታዉሻት!!

✍️
አል አማና on line የገበያ ማዕከል!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

ሁሉም አለ ይግዙ ይዘዙ የፈለጉበት ቦታ ይደረስለዎታል!!ለመግዛት ለማዘዝ ወደ ግሩፑ ይቀላቀሉ ለሌሎች ሸር ያድርጉ !!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue
Abduljebar M/Nur
https://t.me/abduljebarmohammednur
👆ጉዳቸዉ እዪ እነዚህ ጎበዞች ከየት እንደያዙት
ሁወ ሁወ የሚሉትን አላሁመ ሙስተዓን!!
➩ሶብር ለሙዕሚን ትልቅ ካባው መሆን አለበት!! በትለይ ሴቶች ቶሎ ብለን ተስፋ መቁረጥ ይታይብናል! ሁሉም በጊዜው ይስተካከላል ብንጎዳም ለትንሽ ጊዜ ነው ጠንካራና ቆራጥ እንሁን በነገራቶች ላይ።
هدایة المستفید ۸
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓼

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
➴በወንድማችን አቡ ሀፍሷ ኢማም ምን መከታተል ምንስ ማዘዝ ይፈልጋሉ?

አል አማና የገበያ ማዕከል ↓↓
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue

የተዉሒድ ጥሪ በገጠር↓↓
https://t.me/Yetwhidtrii
https://t.me/Yetwhidtrii

ወደ ቻናሉ መቀላቀል↓↓
t.me/AbuHafsaYimam
t.me/AbuHafsaYimam

ተጠቀሙበት ሀቂቃ በጣም ጠንካራ ታማኝ በፈለጉት ስዓት የሚገኝ ጎበዝ ወንድም ነዉ አላህ ይጠብቀዉ መሠሎቹን ያብዛልን!!
➲እናት  እናት

ማን አለ እንዳንቺ ለኔ አሳቢ
ለራስሽ ተርበሽ. እኔን መጋቢ


ማን አለ እንዳንቺ ለኔ አዛኝ
ሁሉም ሲጨክንብኝ ሲታዘበኝ
ብቸኝነት ሲሰማኝ ሁሉም ርቆኝ
ከጎኔ ሰው አጥቼ የሚረዳኝ
ለካ አንቺ አለሽኝ  የማትርቂኝ 
ሳልናገር. ችግሬ የሚገባሽ
አንቺ  የኔ እናት አላህ ይጠብቅሽ

ማን አለ እንዳንቺ እኔን የሚወድ
ፍቅርሽ ንፅሁ ነው  ያውም የሆድ
ማስመሰል አታውቅ  ቂም አትቋጥር
ምንኛ አሳመረሽ አንቺ ልዩ ፍጡር
ቃላቶች ብፈልግ  ስምሽን ለጠራ
አንቺን አይገልፁሽም ፊደላት በጋራ


ዋጋሽን ሳለውቀው ብዙ ቆይቻለሁ
አሁን ግን ገብቶኛል ውለታ እከፍላለሁ

✍️አቡ ሀፍሷ ኢማም

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
http://t.me/AbuHafsaYimam
http://t.me/AbuHafsaYimam
☞የ አቡ ሱፍያን ስጋ ይበላል!! ካገኛችሁት አርዳችሁ ብሉ። እኔን አይደለም ተረጋጉ¡ አቡ ሱፍያን"ጃርት" ነው።አረቦች ወንዱን ጃርት አቡ ሱፍያን እያሉ ይጠሩታል። እንድሁም አቡ ሸውክም ይሉታል። ሌሊት ሌሊት ስለሚንቀሳቀስ "ዐስ'ዐስም"ይሉታል።

⇛ብቻ የጃርት ስጋ ይበላል።ይህ የከፊል ሰለፎች፣ የማሊኪዮች፣ የሻፍዒዮች፣ የኢብኑ ሀዝም፣ የሸውካኒ፣ የኢብኑ ባዝና የሳዑዲ ቋሚ የፈተዋ ኮሚቴ እይታ ነው። ሀነፊዮችና ሀንበሊዮች ግን ሀራም ነው ስጋው ይላሉ። ሆኖም ግን ለሀራምነቱ የሚያጣቅሱት ሀዲስ ደካማ ነው።
_
t.me/AbuSufiyan_Albenan
_
t.me/AbuSufiyan_Albenan
☞የ አርጃኖ'ም ስጋ ይበላል!
<=============>

⇛ ኢማሙ አል-ነወዊይ የ_ሙስሊምን ኪታብ ሸርህ ሲያደርጉ የ ኦለማዎችን ስምምነት ሲጠቅሱ እንድህ ይላሉ፦
«أجمع المسلمون على أن أكل الضب حلال ليس بمكروه»
«የ አርጃኖ ስጋ መብላት ሀላል በመሆኑ ላይ ሙስሊሞች ተስማምተዋል። የተጠላ አይደለም።» ይላሉ።
⇛ ምንም እንኳ ሐነፍዮች «ﺑﺪﺍﺋﻊ ﺍﻟﺼﻨﺎﺋﻊ« በተሰኘው ሙዕተመድ ኪታባቸው ላይ ሀራም እንደሆነ ቢያሰፍሩም እንኳ…የብዙ ዑለማዎች አቋም ግን ሀላል ነው የሚል ነው።በዘመናችን ካሉ ዑለሞች…
√ሸይኽ አብዱላህ ቢን ጉደ'ይያን ...
√ሸይኽ አብዱ'ል ራዛቅ አል_ዓፊፊ ..
√ሸይኽ ኢብኑ ባዝ…
√ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን እንድሁም ሌሎችም ሀላል እንደሆነ የተናገሩበት ጉዳይ ነው።
_ t.me/AbuSufiyan_Albenan
_ t.me/AbuSufiyan_Albenan
እንዴት አያችሁት የ አርጃኖ ስጋን¿¿ እርግጠኛ ናኝ ምራቁን ያልዋጠ የለም¡¡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🏷 #ተዋወቋቸው…⑨
<==========>
👤ሸይኹ ስማቸው«ሸይኽ አብዱ ረዛቅ ቢን ዓብዲል ሙህሲን አል-በድር ይባላሉ።

⇛ አባታቻው ትልቅ የ ኢልም እና የ እድሜ ባለ ፀጋ ናቸው። አባታቸውን በ ሌላ ቀን አስተዋውቃቹኃለሁ።

⇛ዛሬ ከ ልጁ ጋር ላስተዋውቃችሁ…። ሸይኹ የተወለዱት በ 1382 አመተ ሒጁራ ነው። አሁን ላይ ወደ 62 አመት ሁኗቸዋል ማለት ነው። ግን ግን…ስለ ሸይኹ ከኔ ይልቅ ታላቁ ሸይኽ፤ ሸይኽ ሷሊህ አስ'ሷሃይሚ ስለ አብዱ ረዛቅ አል-በድር ምን እንዳሉ እንመልከት።
«ሸይኽ አብዱል ሙህሲን(አባታቸው)ሸይኼ እና አስተማሪይየ ናቸው። ሸይኽ አብዱ ረዛቅ አል-በድር ደሞ ተማሪየ ነው። ነገር ግን ሸይኽ አብዱ ረዛቅ ከኔ የተሻለ ነው።………
ተማሪየ በዒልሙ፣ ለ እውቀት ባለው ጉጉት፣አላህን በመፍራት…፣ ከኔ የተሻለ መሆኑ ለኔ ይበልጥ የሚያኮራኝ እና የሚያስደስተኝ ነው…።
نحسبه كذلك ﻭﻻ ﻧﺰﻛﻲ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﺣﺪﺍ
ይላሉ።»


⇛አወ!ገና ንግግራቸውን ስትሰሙ… ንግግራቸው ልብ ላይ ተፅዕኖ ይፈጥራል።ስታዩያቸው አላህን የሚፈሩ እንደሆኑ ግንባራቸው ላይ ፍንትው ብሎ ይነበባል። እንዳውም ሸይኽ ሷሊህ አስ'ሷሃይሚይ አሁንም እንድህ ይላሉ «ከሱ ጋር በውጭም በአገር ውስጥም ጉዞ ተጉዣለው። ሊገለፅ የማይችል አላህን መፍራት፣እውቀት፣እንድሁም ጥንቃቄ አለው!» ሲሉ ይመሰክሩላቸዋል።
☞ የነሱን ድምፅ ቅጁት እንድሁም ኪታባቸውን ብታነቡ እጅግ ትጠቀማላችሁ። በተለየ መልኩ ስለ ቀልብና አላህን ስለ መፍራት እንዳጠቃላይ የቀልብ ስራዎች ላይ እንድሁም የ ኢብነል ቀይምን ኪታብ በማብራራት ይታወቃሉ። አላህ ይጠብቃቸው!!

_
t.me/AbuSufiyan_Albenan
_
t.me/AbuSufiyan_Albenan
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☞ሸይኽ ዓብዱ ረዛቅ አል-በድር ወደ ደርስ ሲገቡ! ተመልከት በ አላህ ግርማ ሞገስ፣ ተመልከት አደብ…!!
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Al-Kahf خالد عبدالكافي
💭🌸خدمة تلاوات🎧​
الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَنزَلَ عَلَىٰ عَبْدِهِ الْكِتَابَ وَلَمْ يَجْعَل لَّهُ عِوَجًا ۜ
➧ምስጋና ለአላህ ለዚያ መጽሐፉን በውስጡ መጣመምን ያላደረገበት ሲሆን በባሪያው ላይ ላወረደው ይገባው፡

قَيِّمًا لِّيُنذِرَ بَأْسًا شَدِيدًا مِّن لَّدُنْهُ وَيُبَشِّرَ الْمُؤْمِنِينَ الَّذِينَ يَعْمَلُونَ الصَّالِحَاتِ أَنَّ لَهُمْ أَجْرًا حَسَنًا

➧ቀጥተኛ ሲሆን ከእርሱ ዘንድ የኾነን ብርቱን ቅጣት ሊያስፈራራበት፣ እነዚያንም በጎ ሥራዎችን የሚሠሩትን ምእመናን ለነሱ መልካም ምንዳ ያላቸው መኾኑን ሊያበስርበት፤ (አወረደው)፡፡

{سو
رة الكهف القارئ خالد عبدلكافي }

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
በዙሪያሺ ያሉ ዉዴ ሀቢቢቲ የምትያቸዉ ጓደኛ ቢኖርሺም ያቺ ወደ አላህ መንገድ ያመራችሺ በልብሽ የሰጠሻት ቦታ ሌሎች ሊደርሱ አይችሉም በጭራሺ።➲ ምክንያቱም እሷ ልዩ ናት ልዩ ቦታ ሊሰጣትም የምትገባ ነች!! ✍
الأصول الثلاثة وأدلتها ۱
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አድስ የተጀመረ ኪታብ በትግርኛ ቋንቋ

📚 ኡሱሉ ሰላሰህ ወአዲለቱሃ

📝ናይት ኪታብ pdf ↓↓
t.me/abuUseyminTigrgna/1183

➲ኽፍሊ { ❶ }

🎙 ብአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abuUseyminTigrgna/1184