💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
آداب المعلم والمتعلم للسعدي .pdf
4.9 MB
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📚 متن رسالة آداب المعلم والمتعلم

لِلعَلَامَةِ عَبْدِالرَّحَمْنِ بْنِ نَاصِرِ السِّعْدِيِّ - رحمه الله تعالى
📚አዳቡ አል ሙዓሊም ወል ሙተዓሊም (የአስተማሪና ተማሪ አዳብ (ስነ-ስርዓት)
 •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
➧ተብላችሁል¡ማለቴ ተብለናል እሺ!
➧ስንት ልክ እንደ እህታቸዉ ትኩረት ሰጥተዉ
የሚከታተሉ እና የሚቆጣጠሩ የሱና ወንድሞች አሉ
ሀቂቃ ወንድ ማለት የሱና እህቱን ልክ እንደ እናቱ ልጂ ትኩረት የሚሰጥ ነዉሀቂቃ ዲን እያስተማረ ደግሞ በግልም ጉዳይ አይዞሺ አብሽሪ ብሎ ከጎን ሲሆን እንዴት ደስ ይላል ወላሒ!

እንድህ ያሉ ወንዶች በሺዎች ይወለዱ ያብዛልን!
እኔ ቃል መግለጫ
ሁላ ጠፍቶኛል ሳስብ እንባ የሚቀድመኝ💧አላህ ይጠብቅህ!አላህ መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ!ደረጃህን ከፍ ያድርገዉ።ለሷ የሆነ ለኔም የሆነ ያክል ነዉ።የኔ መልካም አላህ መልካሙ ይግጠምሺ ሙሉ ደስታሺ ያሳየኝ!የኔ ጠንካራ በርቺልኝ!!

✍️የፋሩቅ አክስት

t.me/https_Asselefya1
➲ሱና ሶላቶችን በቤት ውጥ መስገድ ያለው ጥበብ ምንድን ነው?

ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ እንድህ ብለዋል

✍️ሱና ሶላትን በቤት ውስመስገድ ጥበቡ፦

➛ለኢኽላስ የቀረበ ይሆናል
➛ ከሪያህ የራቀ ይሆናል
➛ቤት መቃብር ከመምሰል ይወገዳል(ይወጣል)
➛ቤተሰቦችን ለሶላት ማነሳሳትና ሶላትን እንድወዱ ያደርጋል


ምንጭ፦ [ፈታዋ ኑሩን ዐለ`ደርብ 2፤8]


t.me/Abu_Dujanah_Online_merkez
ለፈተናወች አትንበርከክ‼️
--------------------------------------------------

አወ የሆነ ጊዜ ላይ ትፈተናለህ‼️
►አወ የሆነ ጊዜ ላይ ብቻህን ትቀራለህ‼️
►አወ የሆነ ጊዜ ላይ ሁሉም ይተውሀል‼️
►አወ የሆነ ጊዜ ላይ ያመንከው ይከዳሀል!
►አወ የሆነ ጊዜ ላይ ገንዘብ ይቸግርሀል‼️
►አወ የሆነ ጊዜ ላይ በፀና ትታማለህ‼️
►አወ የሆነ ጊዜ ላይ እጂግ ትፈተናለህ..

.... .....ግን ወርቅ እንኳን በእሳት ተፈትኖ ነው ወርቅ ሚሆነው እና ፅና።

አስተውል ያ ግዑዙ ወርቅ እንኳን እሳቱን ተቋቁሞ ፈተናውን አልፎ ወርቅ ከተባለ..... አንተ ሰው የተባልከው ከሁሉ የምትልቀው ፍጥረት ይሄን ማለፍ እንደት ያቅትሀል?


ሁሉም ያልፋል ግን መቼም ተስፋ አትቁረጥ በአሏህ የተመካ ተሳቆም ተንቆም አይቀርም።

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

👉ሀቅ ነው ወላሂ ፈተና በሂወታችን የማይቀር ነው! በተፈተን ጊዜ الصبر ማድረግ ግድ ነው።
(باسْمِكَ ربِّ وَضَعْتُ جنْبِي وبِكَ أَرفَعُهُ، إن أمسَكْت نفْسِي فارحَمْها، وإنْ أرسَلْتَها فاحْفَظْها بما تَحفَظُ به عبادَك الصَّالِحِينَ)
የ አንዳንዶች ጉዳይ አሳዛኝ ነው።

በትዳር ጊዜ አንድት ሴት የምትመረጠው ለ4ት ነገር ስትባል ነው።ከሁሉ በፊት የመጀመሪያውን ቦታ የሚዘው ግን ድን ነው።በወንዱም ላይ እነዚህ መሰፈርቶች ተግባራዊ ይደረጋለሁ።በመሆኑንም ዛሬ ላይ ከአንዳንድ አባቶች የሚታየው ነገር "ሀሳባቸው"ይህ ነው ለማለት አዳጋች ነው።የማወራው ደግ ተብለው ስለሚታሰቡት እና ሰለፍያን ተረድተዋል ስለሚባሉት ነው።ልጆችን ለትዳር በሚጠይቁ ጊዜ ይሄነው በማይባል ምክንያት ባል ሁኖ የመጣን የሚመልሱ አካላቶች አላህን ሊፈሩ ይገባቸዋ።የአንዳንዶች መስፈርት መልእክተኛው ካስቀመጡት በላይም ነው የሚመስለው።ዲን ነው አይባል፡ዲን ያለው መጥቶላቸዋል፣ሀብት አይሉ፣ሀብት ያለው መጥቶላቸዋል፣ውበት ያለው ከሆነ ውበት ያለው መጥቶላቸዋል።የጥሩ ቤተሰብ ከሆነ ይሄም መጥቶላቸዋል።ከዚህ ቡኋላ ምንድን ነው የሚፈልጉት? ነው ወይስ 4ቱንም ነጥቦች አንድ ሰው ላይ ካላገኘሁት ነው? ይሄን ከሆነ የምትፈልጉት ይሄ እድል ጠባብ ነው።መቀደም ያለበትን አስቀድሙ። በልጃችሁም ላይ ሆነ በሌሎች ወጣቶች ላይ አላህን ፍሩ።ከዚህ ቡኋላ ወንጀል ቢሰሩ ለዚህ ምክያቱ እናንተ እንደሆናችሁ እመኑ።እጃችሁ እንዳለበት እርግጠኛ ሁኑ።የእናንተ ልጆች ከማንም በላይ አይደሉም።ወደ ኋላ ዘወር ብላችሁ ታሪክን ጠይቁ።መኽር እንኳን የሚከፍሉት ያልነበራቸው በምን መልኩ ነው ያገቡት?የዛን የውድ መልእክተኛ ልጅ የሆነችውን የጀነት ወጣት ሴቶች አለቃ የተባለቸው "ፋጡማ"ረዲዬ_ሏሁ አንሃ በምንድን ነው ያገባቸው? አንተ እና ልጅህ ማን ሁኖችሁ ነው ከየተኛው ፕላኔት ነው የወረዳችሁት? አባት የሌለው ልጅ ይዛልህ እንድትመጣ ነው የምትፈልገው? በሙስሊሙ ላይ አላህን ልትፈሩ ይገባል።አላህን ፍሩ።ብትችሉ ሸልማችሁ ዳሩ።ይሄ እናተ ላይ የሚጀመር ታሪክ አይደልም።

የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/AbuOubeida
◾️ቁርአን አቀራር ለሚከብደው ሰው

➧ ሀፊዝ ኢብኑ ሀጀር አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።


ቁርአንን (ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይል) በተደጋጋሚ የሚያነብ የሆነ ሰው ምላሱ ይገራለታል። አቀራሩም (ቀስ በቀስ) ገር ይሆንለታል። በተቃራኒው ቁርአንን ችላ የሚል (በተደጋጋሚ የማይቀራ) ሰው ግን ምላሱ (በትክክል መቅራት) ይከብደዋል። አቀራሩንም አይገራለትም።

📚 فتح الباري (٧٩/٩)

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/Abu_Dujanah_Online_merkez
አልቃዒደቱል_በግዳዲያህ_القاعدة_البغدادية.apk
83.6 MB
📲አዲስ አፕልኬሺን ተለቀቀ!


📚አልቃዒደቱል በግዳዲያህ

🎙አቅራቢ አብዱረህማን ኢብኑ ዝናቤ

📰አዘጋጂ አልሙሀጂር አፕ!!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/almuhajir_app
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/kaidah_nuraniyah/202

⬇️ዳዉሎንድ ያድርጉ ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!
#ዶክተር አብዱ_ል ሓሊም መካከለኛ የግል ክሊኒክ።

ከምንናገርለት በላይ ፀባዩ ይግልፀዋል።ስታዩት ታምኑናላችሁ።በአግልግሎቱ ትረካላችሁ።


እዚህም ጆይን እያላችሁ።
https://t.me/AbuOubeida
Forwarded from Sadat_Business
አሰላሙአለይኩም እነዚህ ሁለት ውንድሞቻችን የስራ መደባቸው
ስም: ቢላል እና ፋይሰል
የስራ አይነት: የዉጭ ቀለም ኮንቴክስትራና ኳርቲዝ እንዲሁም የዉስጥ ኖርማልና ዲኮር የጣልያንና ቱርክ ቀለም ስራ
ስልክ
0910087240
0913708218