💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

"ጥሩ ነፍሶች ይቅር በማለትና መልካም በመዋል ይረካሉ።
መጥፎ ነፍሶች በክፋትና ወሰን በመተላለፍ ይረካሉ።"
[ነቅዱ ተእሲሲል ጀህሚያ፡ 1/529]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
አልቀዋዒዱል_አርበዕ_القواعد_الأربع.apk
31.7 MB
▪️ ሓዱሽ አፕልኬሽን ተለቒቑ

📚 ኪታብ ፦ ቀዋዒዱል አርበዕ

📲 ሓደ ግዜ ተወሪዱ ብዘይ ኔት ዝሰርሕ አፕልኬሽን እዩ ።

🎙ብአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

t.me/abuUseyminTigrgna
Audio
🔍 በቤተሰብህ ላይ ቅና ደዩስ አትሁን

👁‍🗨አዲስ ምክር

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

==
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
☑️ምኞቴ
➟➟➟➟

ሳይኖርም ልዩነት  በመካከላችን
በፍቅር ተሞልቶ የሱናው ቤታችን
ሷሊህ ሷሊህ ልጆች ሲሰጠን ጌታችን
ሱናን ስንከተል እስከ ልጆቻችንህይወት
በቁርኣን በሐዲስ ታንፃ ቀልባችን
ስንሰራ እኖራለን ለዛኛው ቤታችን
!!


ዱንያ ላይ የወንድም ይሁን የሴት  ጥሩና መልካም እንዲሁም የተረጋጋ  የሚሆነው ሷሊህ የሆኑ ባልና ሚስቶች  ሲጠናዱና ሲጣመሩ ነው
።
     ጌታዬ አላህ ሆይ !  ሷሊህ አድርገህ  ከሷሊህ ባሪያህ ጋር አጣምረን!!

قال العلامة أحمد النجمي - رحمه الله - :
- فالرجل لا يتم حاله ولا تطيب له الحياة إلا بالزوجة الصالحة .
- والمرأة لا تطمئن ولا تطيب لها الحياة إلا بالزوج الصالح .[تأسيس الأحكام

ትዳር የመልካም ህይወት መሰረት ነው☜

➲አልኢማም አህመድ አል ነጅሚ {ረሂመሁላ}እንዲህ ይላሉ
:–

ወንድ ልጅ ሁኔታው አይሰተካከልለትም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንለትም በመልካም ሚስት ቢሆን እንጂ ሴትም አትረጋጋም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንላትም መልካም ባልን በማግኘት ቢሆን እንጂ!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
هدایة المستفید ۷
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓻

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍️ገጠር የእውነተኛ ፍቅር መገኛ፡ በተፈጥሮ ውበት መዝናኛ፡ የእውነትኛ ደስታ መናኛ፡ 🥀ዉቢቷ ሀገሬ እንድህ ተዉባለች! ➘ ሀገሬ እንደት ነች በሉማ! ✍️ቢንት አራጋዉ ገጠሬዋ! https://t.me/https_Asselefya1
➧ለዉጥማ አለ ኣ!!

ቅርብ የላኩ አዝመራ አሁን ይሄዉ እየታጨደ ይገኛል!!

የተወለድኩብሺ የቦረቅኩብሺ ሀገሬ
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሺ!!

➾ይቀመጥ ለትዉስታ!
ቀጣይ አመት ካደረሰን እኔዉ ቀርጨ አሳያችሁ አለሁ!

✍️ቢንት አራጋዉ ገጠሬዋ!

https://t.me/https_Asselefya1
🍃🌸


"إنّ القـرآن والغنـاء لا يجتمـعان فـي القلـب أبـدًا لمـا بينـهما مـن التّضـادّ"

▪️ ابن القيّـم رحمـه اللّـه
📓 إغاثة اللّهفـان
ኢማን እና ማእዘናቶቹ ⓶
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️ አዲስ~ ትምህርት
➟➟➟➟➟➟➟

➱ኢማን እና ማእዘናቶቹ !!

➧ክፍል  ➋ [ማጠቃለያ!]

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from HalalMedia Abuahlam
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🛑 ሴቶቹን አሳበዳቸው ካድያ ክርስትያኖች እየሱስን ጠልተውት ነው ሚያመልኩት #Halal_Media​
https://youtu.be/kyWvC1TvL6g
ሒጃብ vs ኒፋቅ ... !!!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ አንገብጋቢ ምክር ለሴቶች
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠

➧ሒጃብ VS ኒፋቅ!!
➰➰➰➰➰➰

➾ሀገር ሲገቡ መጀመሪያ ላይ ያለበሱትን ማነወር?➾ትንሺ ቆይቶ ለራስ መራቆት!?

➾ወደ ሀገር ሲኬድ ኮትሞቲክሰ ቦርሳን ሞልቶ መግባት!?

➾እህቴየሚጠቅም ነገር ይዘሺ ግቢ ቁርአን" ኪታብ"ሌሎችም ጠቃሚ የሆኑ!
ኮትሞቲክስ ለራሺ ፊትና ላይ ወድቀሺ ለሰዎች ሰበብ አትሁኚ!!

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
آداب المعلم والمتعلم للسعدي .pdf
4.9 MB
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📚 متن رسالة آداب المعلم والمتعلم

✍ لِلعَلَامَةِ عَبْدِالرَّحَمْنِ بْنِ نَاصِرِ السِّعْدِيِّ - رحمه الله تعالى
📚አዳቡ አል ሙዓሊም ወል ሙተዓሊም (የአስተማሪና ተማሪ አዳብ (ስነ-ስርዓት)
 â€˘â”ˆâ”ˆâ”ˆâ”ˆâ€˘âœżââœżâ€˘â”ˆâ”ˆâ”ˆâ”ˆâ€˘
➧ተብላችሁል¡ማለቴ ተብለናል እሺ!