💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
➷ከቁርአን ጋር እንኑር!

➧ሰላም እደሩ!
ኢማን እና ማእዘናቶቹ ⓵
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ~ ትምህርት
➟➟➟➟➟➟➟

➱ኢማን እና ማእዘናቶቹ !!

➧ክፍል ❶

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/https_Asselefya1
#አስቸኳይ_ነው‼️

ከልደታ ፖሊስ መምሪያ ኢንስፔክተር የሺ አሁን ደውላልን ይህች የምታሳዝን ህፃን #ሱመያ_ሳዲቅ ቤቷ ጠፍቶባት ከትላንት ጀምሮ እኛ ጋር ትገኛለች ሰፈሬ ኮልፌ ነው ብላለች!!ቤተሰቦቿን እንፈልግ ብላናለች!! እናንተ ደጋጎች ይሄኔ እናት እያለቀሰችነውና #ሼር በማድረግ እናገናኛቸው!
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
#ባይሽ_ኮልፌ_በጎ_አድራጎት
0913237579-ኢንስፔክተር የሺ
0912121942_ውብሸት ተካ
0913559189_ሄኖክ ፍቃዱ
0921058425-ኤደን ተክሉ
Forwarded from Sadat_Business
አሰላሙአለይኩም ይህ ወንድማችን ሙሐመድ ሷዲቅ ይባላል። ፉሪ አካባቢ ላላችሁ የእንጨት ስራ ማሰራት ለምትፈልጉ በሚከተሉት ስልኮች ደውላችሁ አግኟቸው
0937942755
0912677063
Forwarded from Sadat_Business
አሰላሙአለይኩም ይህ ወንድማችን ረምዚ ይባላል። አሸዋ ሜዳ እና ዙሪያዋ ለምትገኙ የቧንቧ እና ኤሌትሪክ ጥገና ይሰራል። ስልክ ቁጥር
09 12 074 651
09 25 868 398
Forwarded from Sadat_Business
አሰላሙአለይኩም ይህ ወንድማችን ዘይኑ ይባላል።
ምጣድ እስቶፍ ጥገናና ሸያጭ
ፍሪጅ የልብስ ማጠቢያ እና ሌሎች ማሽኖች።
አድራሻ አንፎ ድልድይ
ሰልክ 0928649061
        0987121293
Audio
🔍 የፕሮፋይላችን ነገር

👁‍🗨አዲስ ምክር

📍ፕሮፋይላችን ማንነታችንን ይገልፃል።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
أكثروا من قول : لا حول ولا قوة إلا بالله ؛ فإنها من كنوز الجنة
" 'ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ' የምትለዋን ቃል አብዙ። እርሷ ከጀነት ድልብ ሃብቶች ውስጥ ናትና።" [ሶሒሑል ጃሚዕ ፡ 1214]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

"ጥሩ ነፍሶች ይቅር በማለትና መልካም በመዋል ይረካሉ።
መጥፎ ነፍሶች በክፋትና ወሰን በመተላለፍ ይረካሉ።"
[ነቅዱ ተእሲሲል ጀህሚያ፡ 1/529]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
አልቀዋዒዱል_አርበዕ_القواعد_الأربع.apk
31.7 MB
▪️ ሓዱሽ አፕልኬሽን ተለቒቑ

📚 ኪታብ ፦ ቀዋዒዱል አርበዕ

📲 ሓደ ግዜ ተወሪዱ ብዘይ ኔት ዝሰርሕ አፕልኬሽን እዩ ።

🎙ብአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

t.me/abuUseyminTigrgna
Audio
🔍 በቤተሰብህ ላይ ቅና ደዩስ አትሁን

👁‍🗨አዲስ ምክር

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

==
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
☑️ምኞቴ
➟➟➟➟

ሳይኖርም ልዩነት  በመካከላችን
በፍቅር ተሞልቶ የሱናው ቤታችን
ሷሊህ ሷሊህ ልጆች ሲሰጠን ጌታችን
ሱናን ስንከተል እስከ ልጆቻችንህይወት
በቁርኣን በሐዲስ ታንፃ ቀልባችን
ስንሰራ እኖራለን ለዛኛው ቤታችን
!!


ዱንያ ላይ የወንድም ይሁን የሴት  ጥሩና መልካም እንዲሁም የተረጋጋ  የሚሆነው ሷሊህ የሆኑ ባልና ሚስቶች  ሲጠናዱና ሲጣመሩ ነው
።
     ጌታዬ አላህ ሆይ !  ሷሊህ አድርገህ  ከሷሊህ ባሪያህ ጋር አጣምረን!!

قال العلامة أحمد النجمي - رحمه الله - :
- فالرجل لا يتم حاله ولا تطيب له الحياة إلا بالزوجة الصالحة .
- والمرأة لا تطمئن ولا تطيب لها الحياة إلا بالزوج الصالح .[تأسيس الأحكام

ትዳር የመልካም ህይወት መሰረት ነው☜

➲አልኢማም አህመድ አል ነጅሚ {ረሂመሁላ}እንዲህ ይላሉ
:–

ወንድ ልጅ ሁኔታው አይሰተካከልለትም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንለትም በመልካም ሚስት ቢሆን እንጂ ሴትም አትረጋጋም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንላትም መልካም ባልን በማግኘት ቢሆን እንጂ!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1