💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
‏الطمع الزائد قد يُفقِدك كل ما تملك ..!

ከመጠን ያለፈ ስግብግብነት የያዝከውን ሁሉ ያሳጣሀል።

http://t.me/nuredinal_arebi
ዉድ የሰለፍያ ቤተሰቦች✍
➖➖➖➖➖➖➖➖
.
እቁ ሰለፍዬች ሱንይ የሆናችሁ፣
አሂራን ሸምቱ በሚያልቀው ብራችሁ፣


♻️አድ ➜ሸር እያደረጋችሁ፣
የሰለፍይ መርከዝ እየገነባችሁ፣
አል ኢህሳን መርከዝን እያስታወሳችሁ፣


ለተውሂድ ትውስታ እዳቀር አደራ፣
ከምሽት 3:00ሰአት➧ማክሰኞ
እንገናኝ ደምቀን እድበራ፣

✍️Selehadin Aselefya

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
http://t.me/AlihsanCharityAssociation
http://t.me/AlihsanCharityAssociation
✍️ከማዳም ብር እንጂ አቂዳ እንዳትቀበይ!!!
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬

➲አረቦች አረብ ስለሆኑ ቁርአን በአረበኛ ስለወረደ ብቻ ሁሉንም ያቃሉ ብሎ መሳል ቂልነት ነዉ።

➲ሀቂቃ ቁርአን አቀራር የማይችሉ ስንት አረቦች አሉሶላት የማይሰግዱ፣ቢሰግዱ ሸርጡ አርካኑ ሳይጠብቁ አዘበራርቀዉ ልክ እንደ ዶሮ ጥሬ ለቀማ በሩጫ የሚሰግዱ ስንት አሉ።

➲አቂዳቸዉ ከኛ ከገጠር ማህበረሰብ የባሰ የተበላሸ ነዉ። የኛዎቹ ቢያስተምሯቸዉ ይቀየራሉ እነዚህ ግን ንቄታቸዉ ሰዉም አድርገዉ አይቆጥሩ በተለይ ስራተኛ ሆነሺ ድንን የተመለከተ ስትናገሪ
ጉድሺ ፈላ ቤቱ ሊያቃጥሉት የሚደርሱት!!

➜ስኒ የሚዘቀዝቁ!/በአተላ የሚጠነቁሉ።
➜ጫማ ከተገለበጠ ጠብ ቤት ይፈጠራል የሚሉ!
➜መቀስ የሆነ ነገር ቆርጠሺ ቶሎ ዝጊ ክፍት ከሆነ ጠብ ይመጣል የሚሉ!እረ ብዙ ሽርክያት የሚያጨማልቁ አረቦች አሉ!


➧ወንዶቹ አለባስ ሱና ጭራሺ አያቁትም!
➧ሴቶቹ ተገላልጠዉ ወንድ መስለዉ የሚወጡ
!

➾እናም እንደዚህ ያሉ አረቦች ቤት የምትሰሪ እህቴ ሆይ አቂዳሺ ከትክክለኛ ከቁርአን ሀድስ ላይ ተሞርኩዙ ከሚያስተምርጂ ማዳም እንዳለችሺ እንዳትቀበይ !!ጠንቀቅ በይ!!


➾ስንት እህቶች አሉ ማዳም የምትላቸዉ እንደ ብሩ የሚቀበሉ በስኒ ልጠንቁልልሺ ስትላት እሺ ጫማ እንዳይገለበጥ ነገር ይመጣል እሺ የሚሉ!!ተገላለጪ አታጥብቂ ድን ገር ነዉ በመሸፈን አይደለም ስትላት እሺ እያለይ የምትቀበል?!

➾እና አረቦች ስራቸዉ ብቻ በአግባቡ ስሩ ተወጡጂ በአቂዳ በእምነታችሁ ጉዳይ ቅንጣት ከነሱ እንዳትቀበሉ እንደዉም ተቃረኗቸዉ አቂዳችሁ ላይ ጠንካራ በመሆን ሂጃባችሁ ጠብቃችሁ በመልበስ በቃ ሱንይነታችሁ በተግባር አሳዮዋቸዉ።

✍️አትመሳሰሏቸዉ አይዟችሁ ትንሺ ቀን ቢፈታተኗችሁም በአቋማችሁ ከጠነከራችሁ አይነኳችሁ እንደዉም ይፈሯችሁል።

➲አደራ በአቂዳሺ ላይ ጠንካራ ሁኚ ዉዷ ማዳም እንዳሰሚያት እንደዉም ተቃረኔት!!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧ዉነትም ጭንቅላታችሁን አሰሩት‼️

✍️ሀፊዘከላሁ አኹና አቡ መርየም
Audio
صلاة المغرب للشيخ أحمد بن طالب 12 ربيع الآخر 1444هـ

۞ سورتي الانفطار و الماعون
☞ የተሰበረዉን ልብህን አላህ ያውቀዋል፣ወደ ዉስጥ የምታሰማዉን የብሶት ድምጽ አላህ ይሰማዋል።

⇛ሁኔታህ ሁሉ ከአላህ የተደበቀ አይደለም። ያያል፣ ይሰማል፣ ያውቃል።

ብቻ ሁሌም ያ ረብ በል።
➧እራሱ ቁርአን የልብ ("ራሀ") ነው ።

➘ዉድ ቤተሰቦች ተጋበዙልን!

📲ደግ አምሹ☕️
➲ሌሎች ፅሁፎችና ቋንቋዎች አሳምረን እያነበብን ነገር ግን ቁርአንን አሳምረን የማናነብ ከሆነ ወሏሂ ትልቅ ኪሳራ ላይ ነን!!

➯መልእክቱ ለሁሉም ነዉ!!

➧ቆየት ያለች ምክር ነች ምክሪቷ ግን በጣም ደስ የምትል ነች እንመከርባት!!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
ያልተፈቀደ ወንድ ላይ አፍጦ መዋል
ትርፉ ልብ መንሸራተት ነዉ።

ማነሺ በየ ዩቱብ+fb+ቲክቶክ የምታፈጪ
ቶሎ ብለሺ አይንሺ ስበሪ‼️
ልብሸ ተንሸራቶ
መመለሻዉ መንገዱ ከመጥፍቱ በፊት!!

✍️ደግ እደሩ!

https://t.me/https_Asselefya1
✍️ሚዛናዊ ፍቅር ይኑረን!!

እህቶችም ይሁን ወንድሞች ለትዳር አጋራችን የምናሳየው የፍቅር ቃና በተቻለን አቅም ሚዛናዊ ለማድረግ ብንሞክር።

የሆነ ነገር ደስ በሚያስብለን ጊዜ ሀቢቢ ሀቢብቲ ትርታዬ ምናምን ብለን በሆነች ትንሽ የቤት ቅራኔ አሏህ ሻብኝ እህል ውሃ አጣምሮኝ እያላቹህ አታማሩ

የሚገርም በመረጃ ካየንውና ከሰማንው አሳፋሪ ነገር ውስጥ በሆነች ትንሽ ቅራኔ ባሏን ሀጅር የምታደርግ(አኩርፋ ጀርባ ሰታ የምታድር ) ሴት ሁሉ መኖሯ ነው።

ይሄ በእውነት ሊታሰብበት ይገባል እንዴት በስሜት ሸሪዓ ይጣሳል? ማነው ተጎጁ?

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/mrkezu_Selefiyah
Audio
✍️የጎንደር ሙስሊሞች ሰቆቃ!!

ለሁሉም ሙስሊሞች አድርሱላቸው ስል በአሏህ ስም እጠይቃችኋለሁ።

በሁሉም ቦታ አሰራጩት አደራ !!

🎙በኑረድን አል አረቢ አቡ ፍሩቅ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Audio
🔊 አድስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖

▪️ክፍል  (⓵⓼)የመጨረሻ!!

➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

➲የኪታቡን pdf ለማግኘት👇
➧ t.me/https_Asselefya1/6385
Audio
☑️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


▪ ክፍል 55

➬የትዳር አስፈላጊነትና ጥቅም!
➬የጥሩ ትዳር መሰረቶች!
➬ከትዳር መሸሽና አደጋው
!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman