💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
           ጓደኛ መምረጥ!

የአላህ መልእክተኛ   እንዲህ ብለዋል ፦
  • ሙእሚን የሆነውን ሰው እንጂ ሌላውን አትጎዳኝ (ጓደኛ አትያዝ)

           የአሏህ ፍራቻ ያለዉ ሰው እንጂ ሌላዉ ከምግብህ አይመገብ!

ሶሂህ አቢዳዉድ አልባኒ ጥሩ ነው ብለዉታል


t.me/https_Asselefya1
"ኢማም አህመድን ለ50 አመት ተጎዳኘነው አንድ ቀን በኛ ላይ የበላይነት አላሳየብንም፡፡ "

ዛሬ ወይ ትነሽ ነገር ቀርቶ ፥ ወይ አረብኛ አስተካክሎ መፃፍ ስለቻለ አናትህ ላይ ወጥ ካልሰራሁ የሚል ስንት አለ.. '
#በሚጠቅምህ ነገር ላይ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿احْرِصْ ŘšŮ„ى Ů…ا ŮŠŮŽŮ†Ů’ŮŮŽŘšŮŮƒŮŽŘŒ واسْتَعِنْ باللَّهِ وَلا تَعْجِزْ، وإنْ أَصابَكَ شَيءٌ، فلا تَقُلْ: لو أَنِّي فَعَلْتُ كانَ كَذا وَكَذا، وَلَكِنْ قُلْ: قَدَرُ اللهِ وَما شاءَ فَعَلَ؛ فإنَّ (لو) ŘŞŮŽŮŮ’تٮحُ عَمَلَ الشَّيْطانِ.ď´ž

“በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ። በአላህ ታገዝ። አትስነፍ። አንዳች ነገር ባጋጠመህ ጊዜ ይህን ይህን ነገር ባደርግ ኖሮ ይሄ ነገር አይከሰትም አትበል። ነገር ግን ‘አላህ የወሰነው ሆነ። እሱም የፈለገውን ነገር ያደርጋል’ በል። ለው ‘እንዲህ ባደርግ ኖሮ’ የሸይጧንን ስራ ትከፍታለች።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2664

ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
▪️قال العلامة الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

‏إبراهيم عليه السلام
‏؎اف على نفسه من #الشــرك ..

‏{واجنبني وبني أن نعبد الأصنام}

فلا يأمن الإنسان أن يقع في الشرك
‏لا يغتر ويقول : أنا ؚعفت الحق
‏وأنا وأنا وأنا


‏لا يغتر الإنسان
‏قد ينخدع من الشيطان
‏فيقع في الشرك

📓‏التعليق على ؼغا؍؊ اللهفان


https://t.me/https_Asselefya1
የያዝነዉን ነገር ስኬት ለማድረስ ጥርስን ንክስ አድርጎ ጠበቅ አድርጎ መያዝ አንዱ የስኬት ቁልፍ ነዉ። ያዝ ለቀቅ ከሆነ ስኬቱ አያረካም።

ነገር ግን አጥብቀን ይዘን ከለፍን ስኬቱ
ሲያስደሳ ከልክ በላይ ነዉ።


በነገራቶች ላይ አላህ ፀናት ይስጠን!!
أضحك الله سنك ياشيخنا الجليل

🎙الشيخ العلامة محمد زين الإتيوبي
Audio
🔍 ቁርአን ከመሀፈዝ የሚረዱን መንገዶች

👁‍🗨ክፍል ①

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ሙሓደራ_አት-ተዉሂድ
abu reyyis ibnu imam
↪️አዲሥ ሙሓደራ
➖➖➖➖➖➖


         →ርዕስ↓

▪الــــــــــــتـــــــــوحــــــــــــيــــــــد

➡️አት-ተዉሂድ

〰️〰️〰️〰️〰️

🕌 ኮምቦልቻ አንሷር መስጂድ!

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም ዓሉ-ኢማም
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6511
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6511
የጠንካራ ሰዎች ፀባይ መኮረጂ ጥሩ ነዉ
ጠንካራ ለመሆን ያግዛል!ያዉ ኮርጁ ለማለት ነዉ።


✍️
هدایة المستفید ۵
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓹

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
➡️አድስ~  ሙሓደራ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️

☑️ዱኒያ!ልብን ገሳጭሙሓደራ!!


🎙በወንድማችን አቡ ሙስዓብ
حفظه الله

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/sefinetunuh
https://t.me/sefinetunuh
#ይድረስ_ለሀርቡ_የሱና__ጀመዓ........

#ሱንዮች_በሀርቡ____!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ከፍቅሯ ከተማ ከሙስሊሞች ሀገር፡
በቢዲዐ በሽርክ እንዳንደናገር፡
የጠናውን ነገር አድርገው ገር በገር፡
ከሀቅ ጋር ፀንተው ሆነው ፅኑ ማገር፡
ደሊል አነፍንፈው በቶሎ እሚቀምሱ፡
መረጃን ከምንጩ ፈጥነው እየላሱ፡
በሀርቡ ምድር ላይ ደምቀዋል ይሉኛል፡
አይኔ ሳያያቸው ልቤ ናፍቆብኛል፡
እስኪ መላ ስጡኝ እንደት ይሻለኛል!?
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#ሀርቡ__!!
በሱና ወጣቶች አሸብርቃ ደምቃ፡
ፈክታና ተውባ አምራ እንደ ጨረቃ፡
በተውሒድ በሱና ህዝቡን እያነቃች፡
ሽርክና ቢዲዐን በሁጃ እያጠቃች፡
የአብራኳ ክፋይ ልጂ አውጥታ ጀግና፡
ጠበቃ የሚቆም ለተውሒድ ለሱና፡
በትንሽ ጊዜያቶች ሆነዋል ገናና፡
ብዙ እንጠብቃለን ይቀጥላል ገና፡
ከፋፋዮች ናቸው ሲሏቸው ከኢኽዋኖች፡
ቢደርሱባቸውም ብዙ ተፅኖወች፡
ምን ቢፈራረቁም ብዙ አይነት ጫናወች፡
አሉ ዛሬ ድረስ የሀርቡ ጀግናወች፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ቢዝትባቸውም ኢኽዋን ሱፍይ አህባሽ፡
ስማቸው ቢጠፋም ቢባሉም ረባሽ፡
የሀጁሪን መንጋ አስገብተው ትዝብት፡
በሱና ደምቀዋል የሀርቡ ከዋክብት፡
ወደ ፊት ግፉበት በርቱ ጀግኖቻችን፡
የሰለፍይነት ይህ ነው መለያችን፡
ያን ስልጣን ናፋቂ ኢኽዋንን አትስሙት፡
ብቻ ሀቅን ያዙ በመረጃ አዳክሙት፡
ሱፍያን አህባሽን በደሊል ያዟቸው፡
ብዙ የዋህ አለ ከመካከላቸው፡
ባለማወቅ ብቻ አብሮ እሚጓዛቸው፡
#ሱንዮችበሀርቡ!!
ደምቃና ተውባ ትጣራለች ሀርቡ፡
በሀቅ አሸብርቃ እያለች አርሒቡ፡
ደዕዋው ሊዘንብ ነው ጀምሯል ተግቡ፡
ለአንድ አላማ ቆመው ንስርና እርግቡ፡
በፍቅር ተጋምደው እየተናበቡ፡
ሀቅ ለራቃቸው ሁጃ እያቀረቡ፡
አሊፍ, ባ,ብለዋል ሱንዮች በሀርቡ፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
በኑረዲን አል አረቢ 04/01/1443
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✍️መፍራት ቦታ አለዉ!

በዒልም ቀሰማ ላይ ፍርሀት አይሰራም።
አንዳድ እህቶች ኡስታዝ ጋር መቅራት እንፈራለን

ይላሉ ምኑ ያስፈራሻል እዉቀት አይደለ የምትፈልጊ!? ስለዚህ እዉቀቱ ተጠቀሚበት!!
Audio
🔊 አድስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖

▪️ክፍል  (⓵⓻)

➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

➲የኪታቡን pdf ለማግኘት👇
➧t.me/https_Asselefya1/6385