💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
✍️ነይልኝ ሀላሌ.....

ቤቴ ሰዉ ሲነፍቅ ጭርታዉ አይሎ
የጎደለ ስሜት ሲጎበኝኝ ዉሎ


አልቀር ነገር ሲመሽ ወደ ቤቴ ሳዘግም
የጎጆዬን ዉበት የጨመረዉ የለም


ልክ እንደነበረ ዕቃዉ ተወናብዶ
መብራቱም አኩርፎ ድምቀቱ ተወግዶ

ዉሃ እንደነካዉ ፍራሹ ቀዝቅዞ
እንደተከፋ ሰዉ ትራሱም ተክዞ


ሁሌ አየዋለዉ እቃዉ ተደባብቆ
ዝናብ እንደነካዉ ጥግ ተወሽቆ

የዚህ ሁሉ ድምቀት ዉበቱን ደማሪ
የቤት የሰፈሩን ጭርታን አብራሪ


ለአንቺ ነዉ ሀላሌ ብቅ በይ አደራ
ብቻዬን አልቆዝም ቤቱም ይፍካ ያብራ

☞ላልተዘወጅነዉ ምርጥ ዉብ የሆነ ትዳር ይስጠን አቦ....

✍️ከዚሁ ሰፈር የተወሰዴ!

https://t.me/https_Asselefya1
በአሁኑ ሰአት …

√ትዳር የተመሸገ ምሽግ ሲሆን

⇨ በውስጧ የሌለው መግባት ይፈልጋል
⇨ ውስጧ ያለው ደግሞ መውጣት ይፈልጋል።


✍️
"በአብዛኛው ጊዜ ሴቶች የፍቅርን ትርጉም የሚጠፋባቸው በውበታቸው መለካት ሲጀምሩ ሲሆን ወንዶች ደግሞ በገንዘባቸው መለካት ሲጀምሩ ነው"

✍️
هدایة المستفید ۲
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓶

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
ቢድአ የዲን ነቀርሳ ነው። ዲንን በአረም ያስወርራል። ግንዛቤን ያበላሻል፣ ጭቅጭቅን ያወርሳል፣ ከአላህ ጋር ያጣላል። ሙስሊሙን ህዝብ ዛሬ ለደረሰበት መበታተን ካበቃቸው ሰበቦች ውስጥ ቀዳሚው ቢዲአ ነውከጥንት እስከዛሬ በኢስላም ስም የተነሱ አፈንጋጭ አንጃዎች ሁሉም የቢዲአ ውጤቶች ናቸው። ለዚህም ነው ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ "" ቢዲዐ ከልዩነት ጋር የተቆራኘ ነው""ማለታቸው

📙አል ኢስቲቃማህ 1/43

👉መውሊድ ታሪክ ግድፈት እርምት ከሚለው ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ኪታብ የተወሰደች!!

فقيرة إلى الله
መከራዎችን እንዴት እናስተናግድ?
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
☑️አዲሥ_ሙሓደራ
➪➪➪➪➪➪➪

         →ርዕስ

➧መከራዎችን እንዴት እናሳልፍ?


🕌 ኮምቦልቻ አንሷር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6486
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6486
القارئ عبدالله غيلان | وإذ أخذ ربك من بني آدم من ظهورهم 
💭🌸خدمة تلاوات🎧
ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ

👉ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራው
!

👉ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች❗️


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
‏من قال «شكراً» فقد ترك الأفضل وهو قول:
«جــزاك الله خيراً»

📚فتح الرب الودود 68/1


                             
«(وَرَحْمَةُ رَبِّكَ خَيْرٌ مِمَّا يَجْمَعُونَ) قال السديّ: الجنةُ خيرٌ مما يجمعون في الدنيا».

تلاوة من سورة الزخرف

🎙القارئ : سليمان الثاني
📌قال الشيخ العثيمين رحمه الله:
✍️إقامة الصلاة سبب للرزق لقوله تعالى"وامر أهلك بالصلاة واصطبر عليها لا نسألك رزقا نحن نرزقك والعاقبة للتقوى"
   
       📕  فتاوى نور على الدرب ١٨٨.))
ٰ

👈وقال  الإمام ابن القيم -رحمه الله :⬇️

✍️الصلاة مجلبة للرزق حافظة للصحة
دافعة للأذى مطردة

https://t.me/https_Asselefya1
‏[السواك مطهرة للفم مرضاة للرب]

عن يزيد بن الأصم قال:

كان مسواك ميمونة بنت الحارث -رضي الله عنها - زوج النبي ﷺ منقعًا في ماء فإن شغلها عمل أو صلاة وإلا أخذته فاستاكت به.

(صحيح)
الطبقات لابن سعد ١٣٨/٨
الإخلاص وذم النفاق والرياء : عن مجاهد رحمه الله قال: طلبنا هذا العلمَ وما لنا فيه نِيَّةٌ، ثم رزق الله النَّيَّة بعدُ.
[السير(تهذيبه)].
قال الحسن البصري رحمه الله:-
نفسك ان لم تشغلها بالحق ، شغلتك بالباطل.
ሀሰን አልበስሪይ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል፦ነፍስህን በሀቅ ካልወጠርካት ካላዘዝካት ነፍስህ በባጢል በመጥፎ ትወጥርሀለች ታዝሀለች!!
t.me/nuredinal_arebi
ሀፊዝ ኢብኑ አብዲል በር አሏህ ይዘንለት እንድህ አለ፦

በአመለካከቱ የተደነቀ ይንዳለጣል ፤ በአቅሉ የተብቃቃ ይንሸራተታል በሰዎች ላይ የተንቦጣረረ ይዘቅጣል ፤ ወራዶችን የተቀላቀለ ይዋረዳል ፤ ኡለማኦች ጋር የተቀማመጠ ይከበራል።

((ጃሚኡ በያኒል ኢሊሚ ወፈድሊህ)) 【1/569】

https://t.me/https_Asselefya1