💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➡️በሴት ላይ ግድ ይሆናል:–
➾➾➾➾➾➾➾➾➾
♻️ قال الإمام الذهبي رحمـه الله:-

▪ويجب على المرأة:

🖊دوام الحياء من زوجها.
🖊وغض طرفها قدامه.
🖊 والطاعة لأمره.
🖊والسكوت عند كلامه.
🖊 والقيام عند قدومه.
🖊 والابتعاد عن جميع ما يسخطه.
🖊والقيام معه عند خروجه.
🖊وعرض نفسها عليه عند نومه.
🖊 وترك الخيانة له في غيبته في فراشه وماله وبيته.
🖊وطيب الرائحة.
🖊وتعاهد الفم بالسواك.
🖊وبالمسك والطيب.
🖊ودوام الزينة بحضرته.
🖊 وتركها الغيبة.
🖊وإكرام أهله وأقاربه.
🖊وترى القليل منه كثيرا ً.

               كتــاب الكبائــر ( ŮĄ / ŮŚŮŚ )

  ✅ኢማሙ አዝዘሀቢይ ረሒመሁላሁ እንዲህ ይላል : –

↪️በሴት ላይ ግድ ይሆናል:–
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘

👉 ለባለቤቷ ሁሌ ሀያእ ማድረግ
👉 ከፊት ለፊቷ ሲሆን አይኗን መስበር
👉ትእዛዙን መፈፀም
👉 በሚናገርበት ጊዜ ፀጥ ማለት
👉ከውጭ በሚመጣበት ጊዜ ተነስቶ መቀበል
👉 ከሚያስቆጣው ነገር ሁሉ መራቅ
👉በሚወጣበት ጊዜ መሸኘት
👉በሚተኛበት ጊዜ ራስዋን መስጠት
👉በሚርቅበት ጊዜ በፍራሹ ፣ በቤቱ ፣ በገንዘቡ መክዳትን መተው
👉ማአዛዋን ( ጠረንዋን ) ማስዋብ
👉 አፍዋን በሲዋክ መጠበቅ
👉ገላዋን በሚስክና ሽቶ መጠበቅ
👉አጠገቧ በሚሆንበት ጊዜ ሁሌ ማጌጥ
👉ሀሜቱን መተው
👉 ቤተሰቦቹንና የቅርብ ዘመዶቹን ማክበር
👉 ከሱ የሚመጣ ትንሽም ነገር ብዙ አድርጋ ማየት።"


   ኪታቡል ከባኢር  (1/66 )

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
http://t.me/abuUseyminabdurehman
http://t.me/abuUseyminabdurehman
አብዘሀኞቹ በየ ሚድያዉ አለን አለን የሚሉ ሴቶች
በዒልም ዙሪያ ሲፈተሹ በጣም የደከሙናቸዉ።

እናም ሴቶች እየቀራችሁ ዝም ብላችሁ አትሩጡ!!
⇛በ ትዳር ጉዳይ ላይ ልጁቷን ብቻ ሳይሆን የ ቤተሰቦቿንም ፀባይና ከማሕበረሰቡ ጋር ያላቸውን ማሕበራዊ ግንኙነት መመልከት ተገቢ ነው።«እኔ ምን አገባኝ ከ እናቷ ጋር አልኖር!» የሚባሉ አጎል የሆኑ አመለካከቶች ውድቅና የማያዘልቁ አቋም ናቸው።ሌላው ቢቀር የቤተሰቦቿን ጥንካሬና አርቆ አሳቢነትንም አስተውላችሁ ግቡ።አንዳንድ ቤተሰቦች በባለትዳሮቹ መካከል ትንሽ አለመግባባት እንደተፈጠረ ወዲያዉኑ ልጃችንን ፍታልን ለማለት የሚጣደፉ አሉ።
⇛አንዳንዶች ደግሞ በማንም በምንም ብለው ነገራቶችን ወደነበሩበት ሳይመልሱ እና እርቅን ሳያሰፍኑ ፍፁም መመለስን የማይፈልጉ አሉ።በሁለቱ መካከል ሰፊ ልዩነት አለ።

t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Audio
🔊 አድስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖

▪️ክፍል  (⓵⓷)

➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

➲የኪታቡን pdf ለማግኘት👇
➧t.me/https_Asselefya1/6385
ما الفرق بين - توحيد الألوهية وتوحيد الربوبية وأيهما أقر به الكفار؟
العلّامة صالح بن فوزان الفوزان
 â—Ů…ا الفرق بين توحيد الألوهية وتوحيد الربوبية وأيهما أقر به الكفار؟ 

📓الشيخ صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله ..

https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Video message
☑️ልብ ሰርስሮ የሚገባ ምክር በታላላቅ ኡለሞች!አንደበት!

🎤ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ ተዓላ ጀሚኣን!!
🔸قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله :

" كلما قوي إيمان الإنسان بالقرآن فتح الله من أدلته من اليقين ما لا يجده في كتاب آخر ، ولهذا أحثكم ونفسي على الحرص التام على القرآن تلاوة وتدبرًا وعملاً به ، وجرب نفسك ارجع للقرآن في هذه الأمور وانظر ماذا يحصل لقلبك من الإيمان وانشراح الصدر ونور القلب ونور الوجه ".

📓شرح الكافية الشافية (١٦٦/٤) ] .

https://t.me/https_Asselefya1
➾ተጋበዙ ! መልካም ምሺት!

t.me/AbuSufiyan_Albenan ከወንድማችን ቤት የተገኘ ነዉ!
➲ምርጥ ቲላዋ ተጋበዙ!!

🎙ወንድም ሰኢድ አህመድ ወሎ(ደሴ)

➧ያ ሰላም መሰሎች ያብዛልን!

t.me/AbuSufiyan_Albenan
⇛የቱን ያህል ጉድለት ቢኖርብንም ከመምከር ወደኋላ አንልም።ካልመከርን፣ ካልተመካከርን፣ ካልተዋወስን…ዋጋ የለንም ሰው አንሆንም።
💡አላሂ ኢኽላሱን ይስጠን!
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏷#ተዋወቋቸው…⑥ •==========• 👤ሸይኽ ሷሊህ ቢን ፈውዛን ቢን ዓብዲላህ አል ፈውዛን ይባላሉ። የማያውቃቸው አለ ብየ ባላስብም ግን አሁንም ተዋወቋቸው…። ሸይኹ አሁን ላይ ወደ 90 አመት አከባቢ ይሆናቸዋል። ⇛ሸይኹ ልጅ የላቸውም ነገር ግን በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን አስተምረዋል።በጣም በርካታ ሸይኽነት ደረጃ ላይ የደረሱ ምሁራኖችንም አፍርተዋል። ⇛በመቶዎች የሚቆጠሩ ኪታቦችን ከትበዋል። መጽሀፍቶቻቸው…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🏷#ተዋወቋቸው_⑤
•=========•
👤ሸይኽ መሐመድ ሰዒድ ረስላን ይባላሉ። ወይም «አቡ ዓብዲላህ» በመባል ይታወቃሉ።

አሁን ላይ ወደ 67 ዓመት ይሆናቸዋል። ግብፅ ውስጥ ሱብኪል አሃድ (አሽሙን) የተባለች መንደር ነው የተወለዱት።

⇛ ሸይኹ በቢድዓ ባልተ-ቤቶች ላይ እጅግ መልስ በመስጠት እና አፋቸውን በማስያዝ ይታወቃሉ።በ ኢኽዋነል ሙስሊሚን ላይ ይበልጥ የተሳሉ ሰይፍ ናቸው!

📌ሸይኹ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን እንድሁም ማስተራቸውን የቡዙ ዑለማእ መፍለቂያ ከሆነው ከአዝሐር ዩንቨርስቲ ነው የያዙት ።

📖ሸይኹ ከፃፏቸው ኪታቦች ውስጥ፦
📚ﺩﻋﺎﺋﻢ ﻣﻨﻬﺎﺝ ﺍﻟﻨﺒﻮﺓ
📚ﻓﻀﻞ ﺍﻟﻌﻠﻢ ﻭﺁﺩﺍﺏ ﻃﻠﺒﺘﻪ
📚ﺫﻡ ﺍﻟﺠﻬﻞ ﻭﺑﻴﺎﻥ ﻗﺒﻴﺢ ﺃﺛﺮﻩ
📚ﻋﺪﺍﻭﺓ ﺍﻟﺸﻴﻄﺎﻥ
📚ﺣﺴﻦ ﺍﻟﺨُﻠُﻖ
📚ﺷﺄﻥ ﺍﻟﻜﻠﻤﺔ ﻓﻲ ﺍﻹﺳﻼﻡ
📚ﺁﻓﺎﺕ ﺍﻟﻌﻠﻢ
📚ﺿﻮﺍﺑﻂ ﻓﻲ ﺍﻟﺮﻣﻲ ﺑﺎﻟﺒﺪﻋﺔ…
⇗በጥቂቱ እነኚህ ኪታቦች ይጠቀሳሉ

⇘ይህ የነሱ ድህረ-ገጽ ነው…ብትጎብኙት ብዙ ቁም ነገር ትይዙበታላቹህ።⇙
⌛️
www.rslan.com
አልያም ደሞ 24 ሰኣት የሳቸው ትምህርት የሚለቀቅበት የ TV ቻናል አላቸው።
በ ናይል-ሳት በ"10815 H" ፍሪኮይንስ ላይ ይገኛሉ።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
⇛ አንዱ ወጣት ትልቅ ሴትን በመውደዱ ምክንያት ሰዎች ክፉኛ ሲተቹት ዑመር ቢን  አቢ ረቢዐ የገጠማትን ግጥም አነበበላቸው።…ግጥሙም እንድህ ይላል፦

تعشقتها  شمطاء شاب ولدها
وللناس فيما يعشقون مذاهب


⇛የግጥሟ ጥቅል መልእክትም «ሰዎች  ሲያፈቅሩ የሚከተሉት የራሳቸው የሆነ  መዝሀብ አላቸው»የሚል ነው።

ከዚሁ ሰፈር የተገኘ ነው
ጠበቅ አድርገዉ የሚይዙን አጥብቀን እንይዛለን!
የለቀቁን ግን አንለማመጥም እንለቃለን!


SO በሚጠቅመን ላይ ትኩረት ሰጥተን እንትጋ
ለማይረባ ችላ ለሚል ደግሞ መንገዱ ለቀቅ🚗!


✍️ ደግ አምሹ!