💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➩በህይወትህ ውስጥ የተለያዩ ሰዎች ይቀርቡሃል። ይርቁሃልም።

ይሄም አላህ ቀድሞ የወሰነው እንጅ በድንገት የሚከሰት አጋጣሚያዊ ጉዳይ አይደለም። እያንዳንዱ ሰው አስተምህሮህ የሚሄደው ነገር አለ። የሚያስተምርህ ደግሞ መልካም ወይም መጥፎ ሊሆን ይችላል። ብልጥ ከሆንክ ቀጣይ  ሂወትህን ለማስተካከል ያግዝሀል።
➧" ፍቅር "
➭➭➭➭➭

በመሰረቱ " ማፍቀር " ለጤነኛና ሰናይ ህሊና ባለቤቶች የተቸረ ታላቅና ውብ ፀጋ ነው ፡፡

➩በመብላት በመጠጣት እንዲሁም ሌሎች " መዝናኛ " ብለን የምንቆጥራቸውን ተግባራት ለአመታት በመፈፀማችን የማናገኘውን ደስታ የሰከንዶች እድሜ በሌለው የፍቅር ስሜት መሸመት እንችላለን ፡፡

➧ፍቅር ከአላህ ዘንድ የሆነ ታላቅ ተዐምርም ነው ፡፡ ይህንንም " ወዱዱ " ጌታችን በመጠቀው ቃሉ እንዲህ ሲል ገልፆታል።

■ وَمِنْ آَيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُمْ مِنْ أَنْفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً إِنَّ فِي ذَلِكَ لَآَيَاتٍ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ [ الروم : 21 ] ■

➷ ለእናንተ ከነፍሶቻችሁ ሚስቶችን ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ ፥ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነት ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ናቸው፡፡ ■ [ ሱ - ሩም 21 ]

ፍቅር እጅግ በጣም የነፃ ውብ መሃረብ ( ጨርቅ ) ነው ፡፡ ይህን ነጭ ጨርቅ በአደፈ ( በቆሸሸ ) እጃችን ለመያዝ ከሞከርን የጨርቁን ውበትና ንፅህና እናጎድፈዋለን !

በተመሳሳይ ንፁህ ልብና ቅን ህሊናን ሳይዪዙ ወደ ፍቅር ዐለም ሰተት ማለት የተዋበውን ፍቅርን ልክ እንደ ነጩ ጨርቅ ማደክርየት ይሆናል ፡፡
ምክንያቱም ፍቅርን " በፍቅር " መያዝና ተንከባክበው ማቆየት የሚቻላቸው የንፁህ ልብና የብሩህ ህሊና ባለቤቶች ብቻ ናቸው ፡፡ ስለዚህም ወደዚህ ድንቅና ውብ አለም ( ወደ ፍቅር ) ከመግባታችን በፊት ልባችንና ህሊናችንን ልናፀዳ የግድ ይላል ፡፡

➲ሌላው ደግሞ ፍቅር ውድ ነውና ተልካሻና ርካሽ ቦታ ሊቀመጥ አይገባውም ፡፡ፍቅር በዘላቂነት እንዲቆይልን ብሎም ትክክለኛ ጣዕሙንና ጥፍጥናውን ይቸረን ዘንዳ " ያማረ ማስቀመጫ " ይፈልጋል ፡፡

➩ምን ማለት ነው

➭ፍቅርን ሳይበላሽ ማቆየት የሚችለውና ባማረና በጣፈጠ መልኩ ማቅረብ የሚችለው .... " ሀላል የሆነ ኒካህ "..... ብቻ ነው ! ከዚህ ውጪ በሆነ መልኩ የሚጠነሰስ የፍቅር እንቅስቃሴ ጣፋጭ መሳይ ነገር ግን እጅግ ጎምዛዛና ዘለቄታም የሌለው ስለሆነ ህሊና ላይ የማይሽር ጠባሳንም አሳርፎ ያልፋልና .... " እራቁት "...... !

ወንድሞችና እህቶች ጊዜያዊ ጣፋጭ መሳይ መራራ ገፈትን ..." በሀራም ፍቅር ".... መቀማመሱን ትታችሁ መሰላቸት የሌለበትንና ዘላቂነትን የተላበሰውን ...." ሀላሉን ፍቅር ጠብቁት ፤ ስታገኙትም አንቃችሁ ያዙት ".....
-
በተረፈ .....,

ፍቅር ጣፋጭ ነው = አጣጥሙት
ፍቅር ህይወት ነው = ኑሩት
ፍቅር መስወዐትነት ነው = ሙቱለት

ፍቅር............
ፍቅር............
ፍቅር............


➛በቃ ባካችሁ ፍቅር ፍቅር ነው = አፍቅሩት
___ካነበብኩት
➷➷➷➷➷➷➷
➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ስለምንወደዉ ነገር ለሰዉ አለማዉራት ጥሩ እንዳልሆነ ገና ነዉ የገባኝ!

➧አይ ጓደኛዬ ተይ ትለኝ ነበር እኔ አልሰማት
ስደርስበት ገባኝ ገና አሁን አንቺኮ
ልዩ ስልሺ በምክንያት ነዉ የኔ
،[H]

➧እናም ስለምትወዱት ነገር አታዉሩ ለናተ ጥሩ የሚዉልላችሁ ሰዉም ምንነቱ ለሰዉ አትግለፁ
በዉስጣችሁ ይዛችሁ ዱዓ አርጉለት ለሰዉ መልካምነቱ ስታወሩ ያ ሰዉ ለራሱ ለማድረግ እና ከናንተ እንድርቅ የሚያደርግ!


➧እናም የምወደዉ ነገር ወስደዉብኝ ነበር አስመልሻለሁ እላችሁ አለሁ እንግድህ አይለመደኝም ካለፈ እማራለሁጂ አልመረርም!

✍️የዑሰይሚን እናት የፍሩቅ አክስት

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
↪️ አዲስ ሙሀደራ
➖➖➖➖➖➖

♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫

🌐«ባወቅነውና በተማርነው ነገር ላይ የመስራት አስፈላጊነት።»

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➧እኔ አይደለሁም ያልኩት ስዘዋወር አግቼዉ ነዉ !

✍️ግን ተመችቶኛል እ!
✍️ማን ናት ጓደኛሽ ኡኽታ

➷ማን ናት ያንቺ ጓደኛ ማን እንደሆነች ቆም ብለሽ አስበሽ ታውቂያለሽ?

➷ወደ ኸይር የምትጠራሽ ናት ወይስ ያለችሽን ትንሿን ኢማንሽን የምትሸረሽር ነች ወይስ ኢማንሽ እንዲጠነክ የምትገፋፋሽ ፤ በጅልባብሽ በኒቃብሽ የምታጠነክርሽ የምታበረታታሽ  ቁርአን አብራሽ የምትቀራ ሙራጃ እንድታደርጊ የምትገፍሽ ፤ የቀራቹን ኪታብ አብራሽ የምትሞጥል ፤ ወደ ጥሩ ስነ ምግባር የምትመራሽ ናት?

➷ያ ኡኽቲ ጓደኛ በሒወታችን ውስጥ ትልቅ ተፅኖ ይፈጥራል ስለዚህ ጓደኝችንን ማን ማድረግ እንዳለብን ማወቅ አለብን ያለበለዛ ግን ውጤቱ የከፋ ነው የሚሆነው ምክንያቱም መልካም ጓደኛ ወደ መልካም ሲጠራ መጥፎ ጓደኛ ደግሞ ወደ መጥፎ ነው የሚመራው ለዛም ነው ማንን የኛ ጓደኛ ማድረግ እንዳለብን ማወቅ የተፈለገው!

➷በአሁኑ ሰአት ሀቂቃ ከአንድ አንድ ጓደኛ ብቸኝነት 100% ይሻላል ምክንያቱም አብረናቸው እኳን ብንሆን ለምን አብረናቸው እንደሆን አናውቀውም ከነሱ ጋር ስሆን ወሬ ብቻ በቃ ፍላና እዲሆኘች፤ ፋላና በዚህ ገባች፤ ፋላና በዚህ ወጣች ፤ ፋላና ዛሬ እዲህ አለች በቃ ቡጨቃ ሀሜት አላሁ ሙስተዐን!

➷መቼም ስለሀሜት አልነግራቹም ምክንያቱም ብዙ ተወርቶለታ በየ ሙሀደራው ስለሱ ይወሳል አስቡት ምን ያክል አስከፊ እንደሆነ በነገራችን ይህ ሀሜት የሚባለው ነገር በኛ በሴቶች ያብሳል አላህ ሂዳያ ይስጠን ወላሂ


➷ለማንኛውም እህቴ ፁፌን አላብዛ ጓደኛሽን ለይ ማን እና የትኛዋ ከአላህ ጋር ቅርብ እንደምታደርግሽ እይ ካገኘሻት በእርግጥም እሷ ናት ጓደኛሽ አጥበቀሽ ያዣት እጇን አትልቀቂ ምክንያቱም ወደ መልካም ነገር ነው እና የምታመላክትሽ

✍️ከእህትሽ ኡሙ አብዲላህ


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧አላለም ወሬ ጨምረዋል!ፈገግ እያላችሁ!

➷ያዉ ሴቶች እንተዋወቃለን ፀጉራችን የሚቆም እ!
#ለፈገግታ___

የትኛውን ሳር ነው የምትከለክሉት⁉️

''መላጣ የሆነ ሰው ፀጉሬን አትንኩ ሲል'' ትዝ አለኝ።

አጅብ ከማለት ውጭ ምን ይባላል።

http://t.me/nuredinal_arebi
قال إِمَامُ الحَرَمَيْنِ أَبِي المَعَالِي عَبْدُ المَلِكِ الجَوَيْنِيِّ -رَحِمَهُ الله

( والنكاح من أسباب زوال الجنون ، كما أن العزبة من أسباب الجنون )

[ نهاية المطلب 12/ 43]

➲ላጤነት (ትዳር አለመመስረት) የእብደት መንስዔ እንደሆነው ሁሉ

➲ማግባት ደግሞ እብደት ከሚወገድባቸው ሰበቦች አንዱ ነው።
( ኒሀየቱል መጥሉብ12/43)


ደህና እደሩ!!
Audio
➧ማራኪ ቲላዋ!
➬➬➬➬➬➬

▪ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት
የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
ነገ ልጆችሽን በተርቢያ አንፀሽ ለማሳደግ ዛሬ ላይ አንች መጠንከር መትጋት አለብሽ !!

ባማረ ተርቢያ ያደጉ ልጆች ምንኛ ታደሉ
እናማ ኡኽቲዬ ዛሬ ላይ እኔና አንች ልንጠነክርና ጥሩ ስነምግባር ሊኖረን ይገባል።

✍️ዉዷ በርቺልኝ!

https://t.me/https_Asselefya1
✅ለእናትህ መልካም በመዋል ላይ የምትረዳህን የምታግዝህን የሆነችዋን ሚስት አግባ!!

✍️ሸይኽ ፈውዛን (ሐፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ፦

ሚስትህ ከእናትህ ጋር የማትግባባ ከሆነች እሷን{ሚስትህን}ለብቻዋ አኑራትና አንተ ከእናትህ ጋር ሁን! ወይም ለእናትህ መልካም በመዋል ላይ የምታግዝህ የሆነችዋን ሌላ ሚስት ፈልግ! እናትህን ችላ ብለህ ትተህ ሚስትህ ጋር የምትሄድ እና ሁሌ ከእናትህ ይልቅ የሚስትህን ትዕዛዝ የምትሰማ ከሆንክ ይህ በፍፁም አይቻልም ይህ የወላጅን ሀቅ ከማጉደፍ ነው።

➘➘➘➘➘➷➷➷➷➷➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
ሙሓደራ_የመልዕክተኛዉ መንገድ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
➡አዲሥ_ሙሓደራ
➖➖➖➖➖➖

         →ርዕስ↓

▪سبيل رسول الله!!
▪የአሏህ መልዕክተኛ መንገድ!


🕌 አልቡኮ _መስጂድ

📅{ليلة السبت 25 من شهر ربيع الأول/ 1444}

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/6468
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6468