➭ምርጥ ሚስጥር ነዉ ሹክ የተባልነዉ።
➛ሴቶችዬ እንጠቀምበት ደህና ተነግራናል!
➛በተለይ አሁን በዘመናችን በሚድያ የምታለቃቅሱ ተመከሩበት ወላሒ ሸም ነዉ።
➛በሚድያ እየወጣችሁ ከሱ ሌላ እያላችሁ የምታለቅሱ አታለቃቅሱ አስለቅሱ በቃ ያኔ ነዉ የሚያምርብሺ የምር ንቁ እህቶች!!
➛እናም ዝም ብላችሁ አታለቃቅሱ ወንድማችን የጠቆመንን ወደ ተግባር እንቀይረዉ ቁጥብ ጥንቁቅ እንቁ ጀግና እንሁን እላለሁ!!
➛እኔም ልድገመዉ አስለቃሺጂ አልቃሺ አትሁኚ ዉዷዪ!!
✍️أم عثيمين بنت أراغاو
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➭ምርጥ ሚስጥር ነዉ ሹክ የተባልነዉ። ➛ሴቶችዬ እንጠቀምበት ደህና ተነግራናል! ➛በተለይ አሁን በዘመናችን በሚድያ የምታለቃቅሱ ተመከሩበት ወላሒ ሸም ነዉ። ➛በሚድያ እየወጣችሁ ከሱ ሌላ እያላችሁ የምታለቅሱ አታለቃቅሱ አስለቅሱ በቃ ያኔ ነዉ የሚያምርብሺ የምር ንቁ እህቶች!! ➛እናም ዝም ብላችሁ አታለቃቅሱ ወንድማችን የጠቆመንን ወደ ተግባር እንቀይረዉ ቁጥብ ጥንቁቅ እንቁ ጀግና እንሁን እላለሁ!!…
✍️በድጋሜ የተለጠፈ እንድህ እየተነገራችሁም የምታለቅሱ ሴቶች ጤናችሁ ያሰጋል ሆ!!
➧በቃ ወንድ የምታስለቅሰዉ የሚወደዉ!
አታልቅሺለት ጀግኒቷ ብርቱ ሁኚጂ የምን
ማለቃቀስ እ!! አስለቅሺ በቃ!!
✍️ደሞ በሌላ አንዳትረዱ በፍቅር አስለቅሽጂ በሌላ በድይዉ ማለት አይደለም!
➧ገና ይወደኛል ብለሺ ደግሞ ጢባራም እንዳኮኚ!
የሚወድሺማ ዉደጂዉ ተንከባከቢዉ በደንብ ተረጂዉ ሁለየ ከጎኑ ሁኚለት!!

📝ከOnlineመድረሳዎች ከቃኢደቱኑራንያህ ጀምሮ የአቂዳ ኪታቦች ሌሎችም ሸሪዓዊ እዉቀቶች በትኩረትና በጥልቀት የሚቀራባት መድረሳ ኢብኑ ተይሚያ የሱናዉ አንበሳ የሱንዮች መድረክ ነች በእኔ እይታ!
አላህ ረጂም እድሜ ከመልካም ስራ ጋር ያቆይልን ኡስታዛችንን አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ حفظه الله
✍️Binet Aragaw

ኹጥባ_የተዉሂድ ክልል
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
▪خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
➡የጁሙዓ ኹጥባ
➖➖➖➖➖➖
▪حماية النبي حمى التوحيد!!
➧ነብዩ የተዉሂድንክልልመጠበቃቸዉ!!
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
📅يوم الجمعة 25 من شهر ربيع الأول/1444)
🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/646
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6467
➡የጁሙዓ ኹጥባ
➖➖➖➖➖➖
▪حماية النبي حمى التوحيد!!
➧ነብዩ የተዉሂድንክልልመጠበቃቸዉ!!
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
📅يوم الجمعة 25 من شهر ربيع الأول/1444)
🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/646
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6467
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጃሂል ዒባዳ ተመልሶ እዳ !
ግን የየት ሀገር ዜጋ ናቸዉ?
ገርሞ የሚገርም ነዉ!
ግን የየት ሀገር ዜጋ ናቸዉ?
ገርሞ የሚገርም ነዉ!
Audio
#تــلاوات
{ وَٱلَّذِینَ یَسۡعَوۡنَ فِیۤ ءَایَـٰتِنَا مُعَـٰجِزِینَ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ فِی ٱلۡعَذَابِ مُحۡضَرُونَ (٣٨) قُلۡ إِنَّ رَبِّی یَبۡسُطُ ٱلرِّزۡقَ لِمَن یَشَاۤءُ مِنۡ عِبَادِهِۦ وَیَقۡدِرُ لَهُۥۚ وَمَاۤ أَنفَقۡتُم مِّن شَیۡءࣲ فَهُوَ یُخۡلِفُهُۥۖ وَهُوَ خَیۡرُ ٱلرَّ ٰزِقِینَ (٣٩) }
[سُورَةُ سَبَإٍ: ٣٨-٣٩]
🎙رعد الكردي

Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
የአሏህ ባሮች ሆይ አግቡ
አንተ ባገባህ ጊዜ አሏህ የርዚቁን በር ይከፍትልሀል።
ሪዝቁም ለባለቤትህ ይሆናል።
ትዳር በፍፁም #የድህነት ሰበብ አይሆንም።
ወጣቶች አግቡ
ሸይኽ ዑሰይሚን
http://t.me/nuredinal_arebi

ስዘዋወር አግኝቸው ነው
ወንዶች በአሏህ አራት አግቡ ተብላችኋል።
በከተማችን የወንድ እጥረት ስላጋጠመን ወንዶች #በአሏህ አራት አግቡ እያሉ ነው።
እኔ አይደለሁም ''እነሱ''ናቸው።
እንደዚህ እስከምንባልማ መቆየት የለብንም ነቃ በል #ወጥረህ ስራና #➍ቱን አግባ...ወዳጄ....

➧በዲንሽ ላይ የሚያጋጥምሽ ፈተና ከባድ እንደመሆኑ መጠን ዝግጅትሽም ከባድ ይሁን; ዲንሽን አጥብቀሽ ያዢ!!
➧ሌሎች ፈተናዎችን ልትቋቋሚ ወይም ሙሉ በሙሉ ልታልፊ ይምትቺው የዲን ገመድሽ ጠንካራ ሲሆን ብቻ ነውና!!
✍️
➧ሌሎች ፈተናዎችን ልትቋቋሚ ወይም ሙሉ በሙሉ ልታልፊ ይምትቺው የዲን ገመድሽ ጠንካራ ሲሆን ብቻ ነውና!!
✍️
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«ቁርአን መሀፈዝ ያለው ጀረጃና እንዴት መሀፈዝ እንዳለብን ተዳሶበታል።» 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
«ቁርአን ስንቀራ ማስተንተንና በኹሹእ መቅራት ያለው የላቀ ቦታ ተዳሶበታል።»
➘ቁርአን አቀራራችን ምን ይመስላል?
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➘ቁርአን አቀራራችን ምን ይመስላል?
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
46 الأحقاف
الشيخ سعود الشريم
➧ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
▪ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል።
📕انظر : التبــصـرة 79
➧ፏ ያለ ምሺት ይሁንላችሁ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
▪ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል።
📕انظر : التبــصـرة 79
➧ፏ ያለ ምሺት ይሁንላችሁ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➩በህይወትህ ውስጥ የተለያዩ ሰዎች ይቀርቡሃል። ይርቁሃልም።
ይሄም አላህ ቀድሞ የወሰነው እንጅ በድንገት የሚከሰት አጋጣሚያዊ ጉዳይ አይደለም። እያንዳንዱ ሰው አስተምህሮህ የሚሄደው ነገር አለ። የሚያስተምርህ ደግሞ መልካም ወይም መጥፎ ሊሆን ይችላል። ብልጥ ከሆንክ ቀጣይ ሂወትህን ለማስተካከል ያግዝሀል።

➧" ፍቅር "
➭➭➭➭➭
በመሰረቱ " ማፍቀር " ለጤነኛና ሰናይ ህሊና ባለቤቶች የተቸረ ታላቅና ውብ ፀጋ ነው ፡፡
➩በመብላት በመጠጣት እንዲሁም ሌሎች " መዝናኛ " ብለን የምንቆጥራቸውን ተግባራት ለአመታት በመፈፀማችን የማናገኘውን ደስታ የሰከንዶች እድሜ በሌለው የፍቅር ስሜት መሸመት እንችላለን ፡፡
➧ፍቅር ከአላህ ዘንድ የሆነ ታላቅ ተዐምርም ነው ፡፡ ይህንንም " ወዱዱ " ጌታችን በመጠቀው ቃሉ እንዲህ ሲል ገልፆታል።
■ وَمِنْ آَيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُمْ مِنْ أَنْفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً إِنَّ فِي ذَلِكَ لَآَيَاتٍ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ [ الروم : 21 ] ■
➷ ለእናንተ ከነፍሶቻችሁ ሚስቶችን ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ ፥ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነት ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ናቸው፡፡ ■ [ ሱ - ሩም 21 ]
ፍቅር እጅግ በጣም የነፃ ውብ መሃረብ ( ጨርቅ ) ነው ፡፡ ይህን ነጭ ጨርቅ በአደፈ ( በቆሸሸ ) እጃችን ለመያዝ ከሞከርን የጨርቁን ውበትና ንፅህና እናጎድፈዋለን !
በተመሳሳይ ንፁህ ልብና ቅን ህሊናን ሳይዪዙ ወደ ፍቅር ዐለም ሰተት ማለት የተዋበውን ፍቅርን ልክ እንደ ነጩ ጨርቅ ማደክርየት ይሆናል ፡፡
ምክንያቱም ፍቅርን " በፍቅር " መያዝና ተንከባክበው ማቆየት የሚቻላቸው የንፁህ ልብና የብሩህ ህሊና ባለቤቶች ብቻ ናቸው ፡፡ ስለዚህም ወደዚህ ድንቅና ውብ አለም ( ወደ ፍቅር ) ከመግባታችን በፊት ልባችንና ህሊናችንን ልናፀዳ የግድ ይላል ፡፡
➲ሌላው ደግሞ ፍቅር ውድ ነውና ተልካሻና ርካሽ ቦታ ሊቀመጥ አይገባውም ፡፡ፍቅር በዘላቂነት እንዲቆይልን ብሎም ትክክለኛ ጣዕሙንና ጥፍጥናውን ይቸረን ዘንዳ " ያማረ ማስቀመጫ " ይፈልጋል ፡፡
➩ምን ማለት ነው
➭ፍቅርን ሳይበላሽ ማቆየት የሚችለውና ባማረና በጣፈጠ መልኩ ማቅረብ የሚችለው .... " ሀላል የሆነ ኒካህ "..... ብቻ ነው ! ከዚህ ውጪ በሆነ መልኩ የሚጠነሰስ የፍቅር እንቅስቃሴ ጣፋጭ መሳይ ነገር ግን እጅግ ጎምዛዛና ዘለቄታም የሌለው ስለሆነ ህሊና ላይ የማይሽር ጠባሳንም አሳርፎ ያልፋልና .... " እራቁት "...... !
ወንድሞችና እህቶች ጊዜያዊ ጣፋጭ መሳይ መራራ ገፈትን ..." በሀራም ፍቅር ".... መቀማመሱን ትታችሁ መሰላቸት የሌለበትንና ዘላቂነትን የተላበሰውን ...." ሀላሉን ፍቅር ጠብቁት ፤ ስታገኙትም አንቃችሁ ያዙት ".....
-
በተረፈ .....,
ፍቅር ጣፋጭ ነው = አጣጥሙት
ፍቅር ህይወት ነው = ኑሩት
ፍቅር መስወዐትነት ነው = ሙቱለት
ፍቅር............
ፍቅር............
ፍቅር............
➛በቃ ባካችሁ ፍቅር ፍቅር ነው = አፍቅሩት
___ካነበብኩት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

✍️ስለምንወደዉ ነገር ለሰዉ አለማዉራት ጥሩ እንዳልሆነ ገና ነዉ የገባኝ!
➧አይ ጓደኛዬ ተይ ትለኝ ነበር እኔ አልሰማት
ስደርስበት ገባኝ ገና አሁን አንቺኮ
ልዩ ስልሺ በምክንያት ነዉ የኔ،[H]
➧እናም ስለምትወዱት ነገር አታዉሩ ለናተ ጥሩ የሚዉልላችሁ ሰዉም ምንነቱ ለሰዉ አትግለፁ
በዉስጣችሁ ይዛችሁ ዱዓ አርጉለት ለሰዉ መልካምነቱ ስታወሩ ያ ሰዉ ለራሱ ለማድረግ እና ከናንተ እንድርቅ የሚያደርግ!
➧እናም የምወደዉ ነገር ወስደዉብኝ ነበር አስመልሻለሁ እላችሁ አለሁ እንግድህ አይለመደኝም ካለፈ እማራለሁጂ አልመረርም!
✍️የዑሰይሚን እናት የፍሩቅ አክስት

↪️ አዲስ ሙሀደራ
➖➖➖➖➖➖
♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫
🌐«ባወቅነውና በተማርነው ነገር ላይ የመስራት አስፈላጊነት።»
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➖➖➖➖➖➖
♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫
🌐«ባወቅነውና በተማርነው ነገር ላይ የመስራት አስፈላጊነት።»
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
✍️ማን ናት ጓደኛሽ ኡኽታ
➷ማን ናት ያንቺ ጓደኛ ማን እንደሆነች ቆም ብለሽ አስበሽ ታውቂያለሽ?
➷ወደ ኸይር የምትጠራሽ ናት ወይስ ያለችሽን ትንሿን ኢማንሽን የምትሸረሽር ነች ወይስ ኢማንሽ እንዲጠነክ የምትገፋፋሽ ፤ በጅልባብሽ በኒቃብሽ የምታጠነክርሽ የምታበረታታሽ ቁርአን አብራሽ የምትቀራ ሙራጃ እንድታደርጊ የምትገፍሽ ፤ የቀራቹን ኪታብ አብራሽ የምትሞጥል ፤ ወደ ጥሩ ስነ ምግባር የምትመራሽ ናት?
➷ያ ኡኽቲ ጓደኛ በሒወታችን ውስጥ ትልቅ ተፅኖ ይፈጥራል ስለዚህ ጓደኝችንን ማን ማድረግ እንዳለብን ማወቅ አለብን ያለበለዛ ግን ውጤቱ የከፋ ነው የሚሆነው ምክንያቱም መልካም ጓደኛ ወደ መልካም ሲጠራ መጥፎ ጓደኛ ደግሞ ወደ መጥፎ ነው የሚመራው ለዛም ነው ማንን የኛ ጓደኛ ማድረግ እንዳለብን ማወቅ የተፈለገው!
➷በአሁኑ ሰአት ሀቂቃ ከአንድ አንድ ጓደኛ ብቸኝነት 100% ይሻላል ምክንያቱም አብረናቸው እኳን ብንሆን ለምን አብረናቸው እንደሆን አናውቀውም ከነሱ ጋር ስሆን ወሬ ብቻ በቃ ፍላና እዲሆኘች፤ ፋላና በዚህ ገባች፤ ፋላና በዚህ ወጣች ፤ ፋላና ዛሬ እዲህ አለች በቃ ቡጨቃ ሀሜት አላሁ ሙስተዐን!
➷መቼም ስለሀሜት አልነግራቹም ምክንያቱም ብዙ ተወርቶለታ በየ ሙሀደራው ስለሱ ይወሳል አስቡት ምን ያክል አስከፊ እንደሆነ በነገራችን ይህ ሀሜት የሚባለው ነገር በኛ በሴቶች ያብሳል አላህ ሂዳያ ይስጠን ወላሂ
➷ለማንኛውም እህቴ ፁፌን አላብዛ ጓደኛሽን ለይ ማን እና የትኛዋ ከአላህ ጋር ቅርብ እንደምታደርግሽ እይ ካገኘሻት በእርግጥም እሷ ናት ጓደኛሽ አጥበቀሽ ያዣት እጇን አትልቀቂ ምክንያቱም ወደ መልካም ነገር ነው እና የምታመላክትሽ
✍️ከእህትሽ ኡሙ አብዲላህ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷