💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
✍️አንዳድ ሚስኪን እህቶች ኡስታዝ ዘንድ መታወቃቸዉ የሚያታልላቸዉ አሉ ሙሉ ቂርአት ጥለዉ ኦዶወ/ፁሁፍ ሲያሯሩጡ ይዉላሉ !!

➲ለራሳቸዉ ግን ኡሱሉ ሰላሳ እንኳን መቅራት አይችሉም።ቂሎች አትሆኑ ቅድሚያ ቅሩ ለራሳችሁ ከዛ ለኡስታዞች ማገዝ ትደርሻለሺ ከራስሺ ቂርአት በተረፈሺ ግዜ እንጂ በራስ ቂርአት ስዓት ወዳ ወድህ አትሩጪ እንዳትከስሪ።

➲ነገርኩሺ በቃ ንቂ!!ለራስሺ ስትችይ ነዉ ለሌላ የምተርፊ!ግን ዝም ብለሺ ኦዶወ ፁሁፍ ስታሮጪ አንቺ ምንም ሳትማሪ ሳቀሪ ሀገር ገብተሺ ቤተሰብሺ ካሉበት ሽርክ በምንሺ ልታላቅቂያቸዉ ነዉ ወይስ አብረሺ ልትጨማለቂ እ!?


➲እና ንቁ ታዋቂ ሰዎች ዘንድ መታወቃችሁ አይሸንግላችሁ!! እነሱኮ የታወቁት በእዉቀታቸዉ ነዉ አንቺ በዜሮ ትደክሚያለሺ?!ቱ!

✍️binet Aragaw

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
ተለቋል:- https://youtu.be/Jxb4-hKt84A
ርዕስ:- አዲስ ሙዚቃ!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ተለቋል:- https://youtu.be/Jxb4-hKt84A ርዕስ:- አዲስ ሙዚቃ!
በግ በግ የሚያጫዉታቸዉ ጂላጂል ቢኖሩም

ጀግና ወንድሞች ግን አሉ ራስ ራሳቸዉ የሚሉ አላህ ይጠብቃቸዉ!!
⇛አንዳንዴ እልፍ መሄጃ መንገዶች እያሉህ ለመምረጥ ትቸገራለህ። አንዳንዴ የማይጠቅሙህን ለማስደሰት የሚበጁህን ታሳዝናለህ። አንዳንዴ ዝምታ እንደ ሸክም ይከብድሀል ቃላትን ለማውጣት ሚሊዮን ጊዜ ታምጣለህ። አንዳንዴም ያለ እንባ ታለቅሳለህ በእንባህ ውስጥ ትስቃለህ…

⇛አንዳንዴ ውስጥክ ያለውን ለሰዎች ማስረዳት ትፈልግና ቃላት ያጥርካል አንዳንዴ ሠዎችን ማስደሰት ትፈልግና ባላሰብከው መንገድ ሠዎች ያዝኑብሃል አንዳንዴ መደሰት ትፈልግና መሰናክሎች ይበዙብሃል አንዳንዴ ለሁሉም ብርሃን ሁኖ ላንተ ይጨልምብሃል አንዳንዴ .......

t.me/AbuSufiyan_Albenan
Audio
«ቁርአን መሀፈዝ ያለው ጀረጃና እንዴት መሀፈዝ እንዳለብን ተዳሶበታል።»

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
القارئ صلاح البدير | فأما الذين كفروا فأعذبهم
💭🌸خدمة تلاوات🎧
▪تلاوة الخاشعة

﴿فَأَمَّا ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ فَأُعَذِّبُهُمْ عَذَابًا شَدِيدًا فِى ٱلدُّنْيَا وَٱلْأَخِرَةِ وَمَا لَهُم مِّن نَّـٰصِرِينَ ۝﴾

🎙القارئ : صلاح البدير

➧ልባችሁ አሳርፉበት!ሰላም እደሩ!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
#تــلاوات

‏
{إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُواصَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا}

t.me/https_Asselefya1
Audio
▪️‏قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله :

مما يقوي محبة الله في قلب العبد دوام ذكر الله عز وجل وكثرة قراءة القرآن وكثرة الأعمال الصالحة والإعراض عن شهوات النفس وهوى النفس.

📙فتاوى نور على الدرب / ج1 / ص644

#طيب_مسمعيك
t.me/https_Asselefya1
لَّا تَجْعَلْ مَعَ اللَّهِ إِلَهًا آخَرَ فَتَقْعُدَ مَذْمُومًا مَّخْذُولًا(22)  الإسراء

ከአላህ ጋር ሌላ አምላክን አታድርግ የተወቀስክ ረዳት የሌለህ ትሆናለህና።
{ሱረቱል ኢስራዕ 17/22}
ጆይን፦ https://t.me/fejir_tube
018 - Al-Kahf (The Cave) سورة الكهف
القارئ: احمد محمد طاهر Reciter: Ahmed Mohammed Taher
🌱سورة الكهف كاملة🌱

➲ቁርአንን መቅራትና ማዳመጥ ልብን ያርሳል ቀልቦች ይደሰታሉ!!

➧ሸይጧን ደግሞ እጅጉን አርቆ ይሸሻል በጣም ደስ የሚል ሡረቱል ካህፍ ሙሉ ይቅሩ በሚያምር ድምፅ ያድምጡ!!


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
✍አስተውል ወንድሜ / አስተውይ እህቴ !!
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬
➬

➲ውድ የሆነ ነገር በብዙ ውድ በሆኑ ነገራቶች ነው የሚገኘው ።

➔ቁርአን የሚያቀራ #ኡስታዝ ወይም #ሼይኽ ወደ መኖረያ ቤቴ ወይም ሱቄ መጥቶ ካላቀራኝ ብለህ ራስህን አታሞኝ ።

➲ምንም ያክል ብርህ ቢበዛ ለቁርአን ካልተናነስክ ዝቅ ብለህ ራስህ ሂደህ ፈልገህ ካልቀራህ አንተ #የከሰርክ ነህ / ሽ ።

➬ቁርአን አቅሪዎችን ብር ስላለህ ብቻ እንደፈለግኩ አደርጋለሁ አትበል ይሄ የቁርአንን ሰዎች ማናናቅ ነው የሚሆነው ።

➲ይችን ትንሽ መልክት የምጭረው ዝም ብየ እንዳይመስላችሁ ብር ስላላቸው ብቻ ሰውን መግዛት የሚችሉ የሚመስላቸው ሰዎች #ግብዝ አስተሳሰብ ያላቸው ስላሉ ነው ።

➧ወንድሜ / እህቴ ሆይ ከቻልን የቁርአን ባለቤቶችን በቻልነው ያክል እንርዳቸው እንዳይቸገሩ ቁርአን ያለ ምንም መተጓጎል እንዲያስቀሩ ለኡማው እንዲጠቅሙ ካልቻልን ደግሞ እነሱን ከማጣጣልም እንቆጠብ ።

➲ይህ አስተሳሰብ ለማንም አጠቅምም ምንም #ግብም አይመታም ውርደትን እንጅ ምንም የሚያመጣው ፋይዳም አይኖርም ።

➧እቤቴ አምጥቼ ካላቀራኝ እኔ አልቀራም !!!????? የምትለዋ ንግግር ትርጉሟን እስኪ አስቡት ?? አንተ ለአላህ ብለህ ለራስህ ብለህ ነውንጅ የምትቀራው ለሱ ብለህ / ሽ ነውንዴ ??

➲ሰለፎቻችን እኮ ዒልም ለመፈለግ ስንት እና ስንት ኪሎ ሚትሮችን ነው አቋርጠው ሲሄዱ የነበሩት አንተ ግን 5 ኪሎ ሜትር ለማትሞላ መንገድ ካልመጣልኝ ትላለህ ??, !! ተው ይቅርብህ ወንድሜ ።

➔ዒልም ማለት #ቁርአን ማለት ውድ ከሚባሉ ነገራቶች ሁሉም ዋነናውና ታላቁ ነው ይህ ደግሞ በውድ ነገርንጅ አይገኝም አትጠራጠር በገንዘብህም በጉልበትህም ልፋትም ይጠይቅካል !! ።

➬አደራ አደራ የዒልም ሰዎችን ቁርአን አቅሪዎችን #እናክብር ብር እና ስልጣን ስላለን እነሱን ዝቅ አድርገን ከመመልከት አደራ አደራ ።

➲ቁርአን የሚያቀራህ ሰው ላንተ ታላቅ ባለውለታህ ነው ቢገባህ ኑሮ እንዲህ ኩቱቦችን አስተካክለህ እንድታነብ እንድሀፍዝ እንድታቀራ መጀመሪያ መሰረት የሆነህ እሱ ነውና ውለታው ከባድ አላህ ከሚረዱ ሰዎች ያድርገን !!

📝አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
✍️ማይ ሲስተር ሚዲያ ላይ ፎቶሽን እያሰጣሽ ካስሩ ጋር እየተጃጃልሽ ሷልህ የሆነውን ኢማን ያለው ባል ወፍቀኝ የምትይ ከሆነ በትልቁ እራስሽን እያታለልሽ መሆኑን እወቂ!! እሱ ምን እዳ አለበት?

✍️ ማይ ብራዘር ቀንና ለሊት አስሯን ስታባብልና ስታታልል ከርመህ ጌታዬ አደብ ያላት እና ክብሯን ጠብቃ የቆየችውን ሚስት ስጠኝ የምትል ከሆነ አንተም ሲበዛ ራስ ወዳድና ራስህን አታላይ መሆንህን አትዘንጋ!!
ሁላችንም የዘራነውን ነው የምናጭደው።
.

📝ምን ለማለት ፈልጌ ነው.. . ከፍላጎታችን መስፈርቶች ውስጥ ቅድሚያ እራሳችንን እንመዝንበት የምንፈልገውን ሁሉ ሁነን ለመገኘት እንጣር ባይ ነኝ። .

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ያንተን ስሜት በንግግርህ የሚረዳህ ጓደኛ ማግኘት መታደል ነዉ። የኔ ጓደኛ ብቻ ሳትሆን ልዬ እህት ነች ከማንም በላይ ልዬ የማልደራደርባት
የአይኔ ማረፊያ ጓደኛዬ!
የእናት ልጂ እህት የለኝም ግን እሷ ከማንም በላይ ነች ለኔ!🌹ኡሙ ፋሩቅ🌹

✍️ሳጠፍ መካሪ ስደክም አበራቺ ስጠነክር በዛዉ አጠናካሪ ሁለየ ከጎኔ የምለግሰኝ ከአንደበቷ የሚወጡ ቃሎች ለኔ ብርታቴ ናቸዉ።አላህ ይጠብቅልኝ!

✍️የዑሰይሚን እናት የፋሩቅ አክስት!