💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ገንዘብ አይቶ ትዳር
➴ጥቅምን ሽቶ  ፍቅር

እንዲህ አይነት ትዳር ጥቅር ብሎ ይቅር
መኖርን ካልፈለግን በሙሀባው በፍቅር
ብቸኝነት ጌጥ  ነው  ተናፍሮ ከመኖር!!

👉ከዚሁ ሰፈር የተገኘ ነው.
የባልሽን ውዴታ እንዴት ማግኘት እንደምትችይ እወቂ:: ብልጥ እንዲሁ ፈጣን ሁኚ:: የባልሽን ውዴታ ከምታገኚበት መንገድ አንዱ የእርሱን መልካም ተግዳሮቶች ለእርሱ መንገርሽ ነው::
ሰዎች እነርሱ ዘንድ ባለው መልካም ነገር ሲወደሱ ደስ ይላቸዋልና ባልሽ ላንቺ ያለው ውዴታ እንዲጨምር አንቺ እርሱ ላይ ያለውን መልካም ነገር ጥቀሺለት::

ሁሌ የባላቸውን መልካም ተግዳሮት ደብቀው ጉለቱንና ስህተቱን ከሚዘረዝሩ ሚስቶች እንዳትሆኚ:: መልካም እና እውነተኛ ጓደኛ እንኳ የጓደኛውን እንከን እና ጉለት ትቶ መልካምነቱን ያወሳል!። ላንቺ ደግሞ ባልሽ ከጓደኛም በላይ ነው።ታዲያ ቢያንስ እንኳ እውነተኛ ጓደኛ መሆን እንኳ እንዴት ያቅትሻል?!

✍️በእነዚህ  ነገሮች ላይ ጥረት አድርጊ:- .

➲ባልሽ የሚለይበት እና መልካም የሚባሉትን ባህሪዎቹን አጥኚ::
➲ባለው መልካም ባህሪ እና ባለው መልካም አቋም አወድሺው::
➲የእርሱን መሰል ባል በማገኘትሽ ደስተኛ እንደሆንሽ ግለጪለት::
➲ውዳሴሽ እና ንግግርሽ እውነት ይሁን!


➘ኮፒ ነዉ! ከዚሁ ሰፈርተነካክቶ የተወሰዴ!

➘ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
የአሏህ እኛ ስንት እንመኛለን ግን የምናገኘዉ ከተመኘነዉ ጋር ትንሺኳ የማይደርስ ስናገኝ እንደት ነዉ ወገብ የሚሰብረዉ ?መቼም ይሁን እኛ ከተመኘነዉ ይልቅ አላህ ለኛ የመረጠልን ነገር መልካም ነዉ። ምን አልባች የኛ ምኞት የማይጠቅም አጥፊችን ሆኖ ይሆናል!

✍️
👉 መይሙን ኢብኑ ሙህራን የተባለ ዓሊም ዑመር ኢብኑ ዓብዱል ዐዚዝ እንዲህ አለኝ ይላል :-

" ያ መይሙን ኢብኑ ሙህራን
በአንድ ነገር አደራ እለሀለሁ በደንብ ያዘው
መህረም ካልሆነች ሴት ጋር ለብቻህ ከመሆን ተጠንቀቅ
ነፍስህ ቁርአን አስተምራት ብትልህም "


ሒለቱል አውሊያእ ሊአቢ ኑዓይም ( 5/272 )

ሸር ለአቡ ፉላኖች ተመከሩበት!በተለይ አሁን ላይ በኢንተርነቴ ሰበብ ያለ ጉድ ሆድ ይፍጀዉ!በቂርአት ሰበብ ያለ...........ያዉ ተመከሩበት ወንድሞች!!
سورة الأعلی
Abu Useymin
➧ሱረቱል አዕላ በቀስታ አቀራር  !
  ➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺

➧ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል።

📕انظر : التبــصـرة 79

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abuUseyminabdurehman

https://t.me/https_Asselefya1
አሏህ ለወንድሞቻችን ፊትና ከመሆን ይጠብቀን ‼️

ሱበሃን አሏህ ምንኛ ከባድ ነው  እህቴ ሆይ! በቻልሽው አቅም ለወንድምሽ ፊትና ህመም  ላለመሆን ሞክሪ ጣሪ  ባንች ተፈትንኖ የሚሰቃይ እንዳለ ሁሉ የእናትሽ ልጅም ባንዷ ተፈትኖ ይሰቃያል ታዳ ትወጃለሽን?? መልሱን ለራስሽ

ጠንካራ የአሏህ ፍራቻ በልባቸው የፀረፀ ጀግና የአሏህ ባሮች  ይህ ፊትና ሲያጋጥማቸው እንደምንም ይህን ፈተና ታግለው  ተጋፍተው ያሉፉታል አሏህ ያዘነላቸው  አሏህ ከዚህ ፊትና ይጠብቃቸውና 

ከዚህ ውጪ ያሉት አካሎች እንኳን እንዲፈተኑብሽ ሁነሽላቸው ሊያልፉሽ ራሳቸውም ተፈትነው አንችንም ለመፈተን ወደኋላ አይሉም አሏህ ያዘነላቸው ሲቀሩ

እያወቅሽ በተፈተኑብሽ ያክል አንችም ወንጀለኛ ነሽ  ተሰተሪ  ተከበሪ ተከናነቢ አነጋገርሽ አስተያየትሽ አረማመድሽ አፃፃፍሽ ይመር ወንድሞችሽ ባሉበት ቦታ አደብ ያዢ አደብ በማንኛውም ቦታ አስፈላጊ ሆኖ ሳለ በወንድሞችሽ ዘንድባለው ዘንድ ይጠብቃል ወንድሞችሽ ቦሉበት ሰፈር ብቅ ብቅ አታብዢ እመቤት ሁኚ አንድ ሰው እመቤት ሚሆነው ሲያገባ ብቻ ይመስለናል ላ ሙእሚኗ ሀያዕ አይናፋር ነትን አደብን የተላበሰች እንቁ እንስት ሁሌም የተከበርችና ውብ እመቤት ነች ለሚገባው የምት ገባ ጋሊ ነች ታዳ እኔና እንቺ ይችን መሆን አንሻምን??
..
አነዚህ ታላላቅ ምርጥ የአሏህ ባሮችኳ በዚህ እርጅናቸው የሴትን ፈተና ይፈራሉ‼️
➧አሏህ ይዘንልን🤲
የሸር መዝጊያ ቁልፍ

የኸይር መልክፈቻ ቁልፍ ያድርገን

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
05 - شرح أصول السنة
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
➡️ አዲስ ተከታታይ ትምህርት
  ➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

📚 أصول السنة للإمام أحمد

☑️ ክፍል 05


➧የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7396

🎙በተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም ሀፊዘሁሏህ ተዓላ!!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@SheikhMuhammedZainAdam
እርግጠኛ ሁን ዛሬ የጎዳህ ሰው ነገ የሚጎዳውን ሰው አያጣም!
ዛሬ ያስለቀሰህ ሰው ነገ የሚያስለቅሰውን ሰው አያጣም ምድር ትዞራለች ጊዜም ይቀየራል ከአንተ የሚጠበቀው መታገስ ብቻ ነው!!
ለእኔ ምርጥ ጓደኛ ማለት በዚቺ ጠፊ አለም ላይ ለዘላለሙ ቤት ለአኼራዬ እንድሰራ የሚመክረኝ መጥፎ ስራ በሰራሁ ግዜ ከመተቼት ይልቅ በተውበት ወደ አሏህ እንድመለስ የሚረዳኝ ሰው ነው  ከዚህ ውጪ ማንንም አልፈልግም!!!
┈┈┈┈• ✎‌ ‌  ✐ •┈┈┈┈•


⇒   ብዙ ሀብት ኖሮት ምንም
ስብእና ወይም ላንቺ ክብር
ከጎደለው ሰው ጋር አደለም ትዳር
ለአንድ ቀን አብሮ ለመዋል እንዳትመኚ...


⇒ በማስመሰል እራሱን ደብቆ ከሚመጣ አስመሳይ ወንድ ወጥመድ
እንዳትገቢ ጥንቃቄ ይኑርሽ...

⇒ ብዙ ወንድ በማስመሰል የሚፈልገውን እስኪያገኝ የማይፈልገውን ያደርጋል....

  ⇒  እንዲህ አይነቱን ወንድ
በኑሮ ሂደት እንደ እስስት ሲቀያየር ትመለከችዋለሽ...

⇒  በውሳኔው የማይጸና አቋም የሌለው  ሰው ላይ ብትወድቂ እድሜሽን በሙሉ ስትንከራተቺ
ትኖሪያለሽ…………

⇒ እንደዚ አይነቱን ወንድ ለማስተካከል አቅም ከለለሽ በትዳር እንዳትታሰሪ ጠንቃቃ
ሁኚ...


┈┈┈• ✎‌ ‌  ✐ •┈┈┈┈•
https://t.me/https_Asselefya1
✍️እኔ አይደለሁም ያልኩት አግቸዉ ነዉ!!

➘ግን ሀቅ ነዉ።እኔም እስካሁን አልሰማሁም ድን ያላት ሴት በደለችኝ ያለ ኢላ ድን ያለዉ በደለኝ የሚሉ ሴቶች እንጂ የበዙ።

➘አላህ ወንዶችን ያስተካክልልን በእዉቀታቸዉ ሙሉ ተግባሩ ይወፍቃቸዉ!!

✍️Binet Aragaw
!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
https://youtu.be/iUZdhAxIo1I
እነዚህ ነሺዳ ባይዎች ለጉፍንም ማለት ጀመሩ ቀላል አላሳቀኝም አላህ ይጠብቅህ አኺ ሶላሁድን!!
Audio
" ሸህ አባ ገታ አባ መነፅር
ሀፍዘውታል ቀዷ እና ቀድር"


🎤 ኡስታዝ አብዱል ጀባር ሙሀመድ ኑር

t.me/abduljebarmohammednur
Audio
የ አክስት ልጅ

🎤 ኡስታዝ አብዱልጀባር ሙሀመድ ኑር

t.me/abduljebarmohammednur