💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
በመንዙማ ስም ዲን መነገጃ የሆነበት ዘመን !!!
✍️ሁወ ሁወ ሁወ ሁወ…  ለሚነለው መንዙማ  የተሰጠ ምላሽ።

➧ሁወ ሀው ብለው ለለቀቁት የ ወሕደተል ውጁድ አመለካት እርማት!!

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሐቲም)


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://youtu.be/zaTFo7wzgdk
https://youtu.be/zaTFo7wzgdk
➧ብልጥ የሆነች ሚስት ባሏ እንድወዳትና በፍቅሯ እንድጠመድ የሚፈልገውንና የሚወደውን ታደርጋለች፤የሚጠላውንና ከማይፈልገውም ነገር ትርቃለች

➩ፍች በበዛበት ዘመን ትዳርን በፍቅር ለማዝለቅና ለማቆየት ሰበቡን ማድረስ ብልጠትና አስተዋይነት ነው። እህቶች ለትዳራችሁ የምትችሉትን ሁሉ መስዋእት ክፈሉ !

Copy
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➩የመልካም ሚስት ስብዕና ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➧ባሏን የምታከብርና ሐቁን የምትጠብቅ ➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪ ➧በተለይ ደግሞ ባልየው የመልካም ስብዕና ባለቤት፣ አላህን ፈሪ፣ በዲኑ ፅናት ያለው፣ አምልኮውን በአግባቡ የሚያከናውንና የአላህን ትዕዛዝ የሚጠብቅ ከሆነ ሐቁ የዛኑ ያክል እጥፍ ድርብ ይሆናል። ኢማሙ ቲርሚዚይ እና ኢብኑ ማጃህ ከሙአዝ ቢን ጀበል እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ صَلَى…
➭የመልካም ሚስት ስብዕና
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻

➩የቤቷን ሚስጥር የማታባክን!
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

➲ከመልካም ሚስት ባህሪያት መካከል የባለቤቷን እና በሁለቱ ጥንዶች መካከል ያሉ የጋራ ሚስጥሮቻቸውን የማታባክንና የማታሰራጭ መሆኗ ነው። አብሮ (በአንድ የትዳር ጣር ስር) መቆየት ከብዷቸው በመካከላቸው መለያየት ቢከሰት እንኳን በዚህ ጉዳይ ላይ ሁለቱም አላህን ሊፈሩ ይህን ከባድ ምስጢር ከማባከን ሊቆጠቡና ጠብቀው ሊያቆዩት ይገባል።

👉በዚህ ርዕስ ላይ ኢማሙ አህመድ "ሙስነዳቸው" ላይ ከአስማ ቢንት የዚድ ያስተላለፉት ሀድስ ትልቅ አስረጂ ነው።

🔃عن أسماءَ بنتِ يَزيدَ رَضِيَ اللّٰه عنها : أنَّها مانت عندَ رَسُولِ اللّٰه صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم والرِّجالُ والنِّساءُ قُعودٌ عِندَه، فقال الرسول عليه الصلاة والسلام.

➲አስማእ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋ እንዳለች ወንድ እና ሴት ባልደረባዎቻቸው የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዘንድ ተቀምጠው ነበር። ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦

🔃لعَلَّ رَجُلاً يقول ما يفعلُ بأهلِه ، ولعلَّ امرأةً تُجبِرُ بما فعَلَت مع زَوجِها؟ فأرَمَّ القِومُ فقُلتُ : إي واللّٰه يا رَسولَ اللّٰه ، إنهُنَّ، وإنَّهم لَيَفعَلونَ! فقال الرسول صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم "لا تفعَلوا ; فإنَّما ذلك مَثَلُ الشَّيطانِ لَقِيَ شَيطانةً في طَريقٍ فغَشِيَهَا والنَّاسُ يَنظُرونَ"

➩ከወንዶቻችሁ መካከል ከባለቤቱ ጋር የሚሰራውን የሚናገር አለን? ከሴቶቻችሁስ መካከል ከባለቤቷ ጋ የፈፀመችውን የምትናገር አለችን? ሰዎች ሁሉ ዝም አሉ። እኔም " በአላህ ይሁንብኝ!አዎ የአላህ መልዕክተኛ! " ሴቶቹም ይናገሩታል ወንዶቹም ያደርጉታል አልኳቸው። ፈፅሞ አታድርጉት! "የዚህ ተግባር ምሳሌው ወንድ ሸይጣን ሴት ሸይጧንን መንገድ ላይ ሰዎች እያዩት እንደሚገናኛት ነው።" አስማዕ ሴቶችም ይናገሩታል ፣ ወንዶቹም ያደርጉታል" ያለችውን ንግግር ስናስተውል።

➧ይህንን ጉዳይ ስትጠቅስ ቀድማ ከሴቶች ጀመረች ምክንያቱም ይህ ጉዳይ በሴቶች ላይ ስለሚያይልና ስለሚብስ ወንዶች ጋ ደግሞ ያነሰ ስለሆነ ነው (ባለንበት ዘመን ላይ አላህ የጠበቀው ሲቀር ወንዶቹም በብዛት ሰለባ እንደሆኑ ልብ ይላል።

➛ሴት ልጅ ከጓደኛዋ፣ ከባልደረባዋ፣ ከወዳጇ ጋ በተለይ ይሄንን በመሰሉ ጉዳዮች ላይ (በሰፊው) ታወራለች። አብዛኛዎቹ ሴቶች የባላቸውን ምስጢርና የግል ጉዳዩን ሲበትኑ ምንም አይመስላቸውም ደንታም አይሰጣቸውም።

👉የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

🔃فإنَّما ذلك مَثَلُ الشَّيطانِ لَقِيَ شَيطانةً في طَريقٍ فَغَشِيهَا والنَّاسُ يَنظُرونَ.

➩የዚህ ተግባር ምሳሌው ወንድ ሸይጣን ሴት ሸይጣንን መንገድ ላይ ሰዎች እያዩት እንደሚገናኛት ነው። የሚለው ንግግራቸው በሌላ አገላለፅ፦

➲የዚህ አይነት ባህሪ የተላበሰች ሴት እንድሁም የዚህ አይነት ፀባይ ያለው ወንድ፣ ማለትም የግል ሚስጥራቸውን የማባከን አባዜ የተጠናዎታቸው ሰዎች ምሳሌያቸው ልክ እንደ አንድ ወንድ ሸይጣን ሴት ሸይጣንን መንገድ ላይ አግኝቶ ሰዎች ሁሉ እየተመለከቱት ፆታዊ ግንኙነት እንደሚፈፅመው ነው። (አላህ ይጠብቀን!!)
◉
◉
◉
◉✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል

➧የመልካም ሚስት ስብዕና ከሚለው ከአብዱረዛቅ ቢን ዐብዱልሙሕሲን አልበድር ኪታብ የተወሰደች!

✍የፋሩቅ እናት

📚አንብብከማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል

➩ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
➲ውብ የረፋድ ቲላዋ
➻➻➻➻➻➻➻➻➻

➛ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በአለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች እንዲያስወግዱልህ ብትሯሯጥ እንደ ቁርአን ያለ ፈውስ በፍፁም አታገኝም።

♦️ሸይኽ ዑሰይሚን (ሸርሁ አልካፊያ አሻፊያህ 1/198)

{اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلبي ونور صدري وجلاء همي وذهاب حزني…}

መልካም ቀን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧ቤህሩት ከከተማ 30 ደቂቃ ራቅ ብለን ሄደን ገጠሩ ክረምት ነዉ ከተማ ግን ሙቀቱ በጣም ሀይለኛ ነዉ የአላህ ስራ ይገርማል ሱብሀነክ!! እናም ክረምት ናፍቆኝ ነበር ተገናኘሁ እኔ ሙቀት አልወድም ብርድ ይሻለኛል ከተማም አልወድ ገጠር ይሻለኛል። ✍️ገጠሬዋ የዑሰይሚን እናት https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
➴ገንዘብ አይቶ ትዳር
➴ጥቅምን ሽቶ  ፍቅር

እንዲህ አይነት ትዳር ጥቅር ብሎ ይቅር
መኖርን ካልፈለግን በሙሀባው በፍቅር
ብቸኝነት ጌጥ  ነው  ተናፍሮ ከመኖር!!

👉ከዚሁ ሰፈር የተገኘ ነው.✍
የባልሽን ውዴታ እንዴት ማግኘት እንደምትችይ እወቂ:: ብልጥ እንዲሁ ፈጣን ሁኚ:: የባልሽን ውዴታ ከምታገኚበት መንገድ አንዱ የእርሱን መልካም ተግዳሮቶች ለእርሱ መንገርሽ ነው::
ሰዎች እነርሱ ዘንድ ባለው መልካም ነገር ሲወደሱ ደስ ይላቸዋልና ባልሽ ላንቺ ያለው ውዴታ እንዲጨምር አንቺ እርሱ ላይ ያለውን መልካም ነገር ጥቀሺለት::

ሁሌ የባላቸውን መልካም ተግዳሮት ደብቀው ጉለቱንና ስህተቱን ከሚዘረዝሩ ሚስቶች እንዳትሆኚ:: መልካም እና እውነተኛ ጓደኛ እንኳ የጓደኛውን እንከን እና ጉለት ትቶ መልካምነቱን ያወሳል!። ላንቺ ደግሞ ባልሽ ከጓደኛም በላይ ነው።ታዲያ ቢያንስ እንኳ እውነተኛ ጓደኛ መሆን እንኳ እንዴት ያቅትሻል?!

✍️በእነዚህ  ነገሮች ላይ ጥረት አድርጊ:- .

➲ባልሽ የሚለይበት እና መልካም የሚባሉትን ባህሪዎቹን አጥኚ::
➲ባለው መልካም ባህሪ እና ባለው መልካም አቋም አወድሺው::
➲የእርሱን መሰል ባል በማገኘትሽ ደስተኛ እንደሆንሽ ግለጪለት::
➲ውዳሴሽ እና ንግግርሽ እውነት ይሁን!


➘ኮፒ ነዉ! ከዚሁ ሰፈርተነካክቶ የተወሰዴ!

➘ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
የአሏህ እኛ ስንት እንመኛለን ግን የምናገኘዉ ከተመኘነዉ ጋር ትንሺኳ የማይደርስ ስናገኝ እንደት ነዉ ወገብ የሚሰብረዉ ?መቼም ይሁን እኛ ከተመኘነዉ ይልቅ አላህ ለኛ የመረጠልን ነገር መልካም ነዉ። ምን አልባች የኛ ምኞት የማይጠቅም አጥፊችን ሆኖ ይሆናል!

✍️
👉 áˆ˜á‹­áˆ™áŠ• ኢብኑ ሙህራን የተባለ ዓሊም ዑመር ኢብኑ ዓብዱል ዐዚዝ እንዲህ አለኝ ይላል :-

" ያ መይሙን ኢብኑ ሙህራን
በአንድ ነገር አደራ እለሀለሁ በደንብ ያዘው
መህረም ካልሆነች ሴት ጋር ለብቻህ ከመሆን ተጠንቀቅ
ነፍስህ ቁርአን አስተምራት ብትልህም "


ሒለቱል አውሊያእ ሊአቢ ኑዓይም ( 5/272 )

ሸር ለአቡ ፉላኖች ተመከሩበት!በተለይ አሁን ላይ በኢንተርነቴ ሰበብ ያለ ጉድ ሆድ ይፍጀዉ!በቂርአት ሰበብ ያለ...........ያዉ ተመከሩበት ወንድሞች!!
سورة الأعلی
Abu Useymin
➧ሱረቱል አዕላ በቀስታ አቀራር  !
  ➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺

➧ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

▪ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል።

📕انظر : التبــصـرة 79

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abuUseyminabdurehman

https://t.me/https_Asselefya1
አሏህ ለወንድሞቻችን ፊትና ከመሆን ይጠብቀን ‼️

ሱበሃን አሏህ ምንኛ ከባድ ነው  እህቴ ሆይ! በቻልሽው አቅም ለወንድምሽ ፊትና ህመም  ላለመሆን ሞክሪ ጣሪ  ባንች ተፈትንኖ የሚሰቃይ እንዳለ ሁሉ የእናትሽ ልጅም ባንዷ ተፈትኖ ይሰቃያል ታዳ ትወጃለሽን?? መልሱን ለልሾሽ

ጠንካራ የአሏህ ፍራቻ በልባቸው የፀረፀ ጀግና የአሏህ ባሮች  ይህ ፊትና ሲያጋጥማቸው እንደምንም ይህን ፈተና ታግለው  ተጋፍተው ያሉፉታል አሏህ ያዘነላቸው  አሏህ ከዚህ ፊትና ይጠብቃቸውና 

ከዚህ ውጪ ያሉት አካሎች እንኳን እንዲፈተኑብሽ ሁነሽላቸው ሊያልፉሽ ራሳቸውም ተፈትነው አንችንም ለመፈተን ወደኋላ አይሉም አሏህ ያዘነላቸው ሲቀሩ

እያወቅሽ በተፈተኑብሽ ያክል አንችም ወንጀለኛ ነሽ  ተሰተሪ  ተከበሪ ተከናነቢ አነጋገርሽ አስተያየትሽ አረማመድሽ አፃፃፍሽ ይመር ወንድሞችሽ ባሉበት ቦታ አደብ ያዢ አደብ በማንኛውም ቦታ አስፈላጊ ሆኖ ሳለ በወንድሞችሽ ዘንድባለው ዘንድ ይጠብቃል ወንድሞችሽ ቦሉበት ሰፈር ብቅ ብቅ አታብዢ እመቤት ሁኚ አንድ ሰው እመቤት ሚሆነው ሲያገባ ብቻ ይመስለናል ላ ሙእሚኗ ሀያዕ አይናፋር ነትን አደብን የተላበሰች እንቁ እንስት ሁሌም የተከበርችና ውብ እመቤት ነች ለሚገባው የምት ገባ ጋሊ ነች ታዳ እኔና እንቺ ይችን መሆን አንሻምን??
..
አነዚህ ታላላቅ ምርጥ የአሏህ ባሮችኳ በዚህ እርጅናቸው የሴትን ፈተና ይፈራሉ‼️
➧አሏህ ይዘንልን🤲
የሸር መዝጊያ ቁልፍ

የኸይር መልክፈቻ ቁልፍ ያድርገን

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
05 - شرح أصول السنة
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
➡️ አዲስ ተከታታይ ትምህርት
  ➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

📚 أصول السنة للإمام أحمد

☑️ ክፍል 05


➧የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7396

🎙በተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም ሀፊዘሁሏህ ተዓላ!!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@SheikhMuhammedZainAdam
➧እርግጠኛ ሁን ዛሬ የጎዳህ ሰው ነገ የሚጎዳውን ሰው አያጣም!
ዛሬ ያስለቀሰህ ሰው ነገ የሚያስለቅሰውን ሰው አያጣም ምድር ትዞራለች ጊዜም ይቀየራል ከአንተ የሚጠበቀው መታገስ ብቻ ነው!!
ለእኔ ምርጥ ጓደኛ ማለት በዚቺ ጠፊ አለም ላይ ለዘላለሙ ቤት ለአኼራዬ እንድሰራ የሚመክረኝ መጥፎ ሾል በሰራሁ ግዜ ከመተቼት ይልቅ በተውበት ወደ አሏህ እንድመለስ የሚረዳኝ ሰው ነው  ከዚህ ውጪ ማንንም አልፈልግም!!!
የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ

"ወንድሙን አንድ ዓመት ያኮረፈ ደሙን እንዳፈሰሰው ነው"

[ ሶሒሑል ጃሚዕ፤6581]

     __
   የሰው ልጅ ነህና ልትበዳደል ልትጠላላ ብሎም ልትኮራረፍ ትችላለህ።  መኮራረፍ ካለብህ እስከ ሶስት ቀን ብቻ አድርገው።ከሶስት ቀን በላይ ካለፈ   ግን ስሜትህን ተቆጣጥረህ ኩርፊያህን አስወግድና ቀድመህ ይቅርታን ጠይቅ። ይህን ስታደርግ አላህ ዘንድ አጅር አለህ ።አይ እኔ ሁሌም እንዳኮረፍኩ ነው የምኖረው ካልክ ግን ከላይ ያለፈው ሐድስ ውስጥ ትገባለህ።

NB
፦ ከሶስት ቀን በላይ ማኩረፍ የማይቻለው
           ዱንያዊ በሆኑ መጠላላት እንጅ ድናዊ በሆኑ ጉዳዮች ከሆነ ለብዙ ጊዜያት ሊቆይ ይችላል á˘

  
  🖋Ibnu Seid
➘➘➘
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1