💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የተገለጠችዋ እህት እንድህ ትላለች ትክክል ነው
ልብሴ ሸሪአዊ አይደለም ነገር ግን ቀልቤ የጠራና ንፁህ ነው።የአላህ መልእክተኛ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ደግሞ እንድህ እያሉሽ ነው


አዋጅ ስሙ በሰውነት ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለች፡
እሷ ከተስተካከለች ሰውነት ሁሉ ይስተካከላል፡፡ እሷ ከተበላሸች ሰውነት ሁሉ ይበላሻል፡፡
እሷም "ቀልብ" ነች፡፡


  ስለዚህ እህቴ የመገለጥሽ ምክንያት የቀልሽ አለመስተካከል ነው ። ምክንያቱም ቀልብ ስትስተካከል ሰውነትም ይስተካከላል ያ ማለት ልብስሽ ወይም አለባበስሽ ሸሪአዊ ና የተስተካከለ ይሆናል።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
            https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➡አንዳንዴ ዳግም የማታዝን እስኪመስልክ ድረስ ደስ ይልካል!! አጃኢብ.....እኛም ክፉ ቀን እደማያገኘን እስኪመስለን እንፈነጥዛለን!!

➲ጊዜ ያልፍና ደግሞ የማይነጋ የሚመስል ጨለማ ውስጥ እራስክን ታገኘዋለክ!?


 âž˛"ሱብሀነክ ሙغዪር አል አኽዋል"
"የሁኔታዎች ለዋዋጭ ጌታ  ጥራት ይገባው!!"

➲በዚ ጊዜ ግን እኛ አቅል ሊኖረን ይገባል ስናጣም ስናገኝም ስንደሰትም ይሁን ስንከፋ አልሀምዱሊላህ ማለት  አሏህን ከማመስገን አለመዘናጋት!!


➲እሱ ያሻው ይሆናል ከጭንቀት በኋላ ደስታ እዳለና ለሶብረኞች አሏህ ምንዳ እደሚከፍለን የነገረንን እናስታውስ!!

👉so latahzenu  ኢነሏሀ ማአነ ከችግር ጋር ምቾት አለ!!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
🖋ፈገግታ_ከኡለሞች_ጋር

አንድ ሰው ኢማሙ_ሸዕቢይ ጋር መጣና እንዲህ ብሎ  ጠየቃቸው፡_

☑️የሆነችን ልጅ ካገባኋት በኋላ እንደምታነክስ ገባኝ፣ ታዲያ መፍታት እችላለሁን❓

✅ኢማሙ ሸዕቢይም፦ ያገባሃት ግልቢያ ለትወዳደርባት ከሆነ ፍታት አሉት‼️
➲ተንቢሀት ኪታብ ቀርተናል ብቻ ሳይሆን ተግባር ይከተል!! በተለይ ስለ ትዳር በደንብ የተዳሰሰ ልክ ኪታቡ እንደቀራሺዉ ስራዉም ጨምሪበት!!

በትዳርሺ ስኬታማ ትሆኒ ዘንድ!!
(باسْمِكَ ربِّ وَضَعْتُ جنْبِي وبِكَ أَرفَعُهُ، إن أمسَكْت نفْسِي فارحَمْها، وإنْ أرسَلْتَها فاحْفَظْها بما تَحفَظُ به عبادَك الصَّالِحِينَ
{وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ…
الشيخ ناصر بن علي القطامي
🍁{وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ أُولَٰئِكَ عَلَيْهِمْ صَلَوَاتٌ مِّن رَّبِّهِمْ وَرَحْمَةٌ ۖ وَأُولَٰئِكَ هُمُ الْمُهْتَدُونَ}🍁

تلاوة خاشعة من سورة [ البقرة ]

🎙ناصر القطامي...

https://t.me/https_Asselefya1
ዑመሩል ፋሩቅ ሸይጧን የሚሸሸው ሶሐቢይ!
~
ሶሐቢዩ ሰዕድ ብኑ አቢ ወቃስ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላሉ፡-
በአንድ ወቅት ዑመር ብኑል ኸጧብ ከነቢዩ (ﷺ) ቤት ሊገቡ ፍቃድ ጠየቁ፡፡ ከነቢዩ (ﷺ) ዘንድ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው የሚያወሩ ሴቶች ነበሩ፡፡ የዑመርን ድምፅ ሲሰሙ ሒጃባቸውን አስተካክለው ሊለብሱ ተሯሯጡ፡፡ ረሱል (ﷺ) እየሳቁ ለዑመር እንዲገቡ ፈቀዱላቸው፡፡
ዑመር፡ “አላህ ጥርስህን ያስቀው የአላህ መልእክተኛ ሆይ!” አሏቸው፡፡
ነብዩ (ﷺ)፡ “እነዚህ እኔ ጋር የነበሩ ሴቶች ገረሙኝ፡፡ ድምፅህን ሲሰሙ ወደ ሒጃባቸው ተሯሯጡኮ” አሉ፡፡
ዑመር፡ “አንተ ነህ ልትከበርና ልትፈራ የሚገባህ የአላህ መልእክተኛ ሆይ!!” ካሉ በኋላ “እናንተ የነፍሶቻችሁ ጠላቶች! እኔን ትፈራላችሁ የአላህ መልእክተኛን አትፈሩምና?!” አሉ ለሴቶቹ።
ሴቶቹ፡ “አዎ ከረሱል (ﷺ) ይልቅ አንተ ደረቅና ሃይለኛ ነህ” አሉ፡፡
ከዚያም ረሱል (ﷺ) ለዑመር እንዲህ አሏቸው:– “ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታ ይሁንብኝ! ሸይጧን በአንድ መንገድ ላይ በጭራሽ አያገኝህም፣ መንገድ ቀይሮ በሌላ መንገድ ቢሄድ እንጂ!” [ቡኻሪ፡ 3294] [ሙስሊም፡ 2396]
•
ይሄ ሐዲሥ ለዑመር ጠላቶች ምቾት የሚነሳ ነው፡፡ ሺዐዎች የዑመር ስም ሲነሳ በጥላቻ እብደታቸው እንደሚነሳ ይታወቃል፡፡ ዛሬ ድረስ ይሄ ነገር በግልፅ የሚታይ ነው፡፡ እ.ኢ.አ በ2005 ኢራቅ ውስጥ 15 ሰዎች ስማቸው ዑመር ስለሆነ ብቻ በሺዐዎች ተገድለዋል፡፡ በቅርቡም ኢራን ውስጥ በርካታ ዑመሮች በሌላ ሳይሆን በስማቸው ብቻ ከስራ እንደተባረሩ ተነግሯል፡፡ ይሄ ለዑመር ያላቸው ጥላቻ እጅግ የመረረ እንደሆነ የሚያመላክት ነው።
•
ሌላ ነገር፡፡ መዲና ውስጥ የሚገኘው የነብዩ (ﷺ) መስጂድ ካሉት በርካታ በሮች ውስጥ አንዱ “ባቡ ዑመር" ነው፣ "የዑመር በር”፡፡ ታዲያ ሺዐዎች ምን አሉ? “ለዑመር ካለን ጥላቻ የተነሳ ወደ መስጂዱ ስንገባ በዑመር በር በኩል አንገባም” አሉ። ይህንን የሰማ አንድ ሸይኽ ምን አለ ታዲያ? “ረዲየላሁ ዐንከ ያ ዑመር! ሸይጧን በህይወትህ ሳለህ ብቻ አይለም ሞተህም ይሸሽሃል!”
አላሁ አክበር!!!
•
(ኢብኑ ሙነወር፣ 03/02/2005)
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

☞︎︎︎ሙሉ ተቀርቶ የተጠናቀቀ የመትን አልዋጂባት ኪታብ ደርስ☟︎︎︎

➧የኪታብ pdf👇
t.me/abuUseyminabdurehman/8963

➷ክፍል ➀
t.me/abuUseyminabdurehman/8964

➷ክፍል ➁
t.me/abuUseyminabdurehman/8987

➷ክፍል ➂
t.me/abuUseyminabdurehman/9013

➷ክፍል ➃
t.me/abuUseyminabdurehman/9082

➷ክፍል ➄
t.me/abuUseyminabdurehman/9112

➷ክፍል ➅
t.me/abuUseyminabdurehman/9237

➷ክፍል ➆
t.me/abuUseyminabdurehman/9292

➷ክፍል ➇
t.me/abuUseyminabdurehman/9332

➷ክፍል ➈
t.me/abuUseyminabdurehman/9420

➷ክፍል ➉
t.me/abuUseyminabdurehman/9443

➷ክፍል ➀➀
t.me/abuUseyminabdurehman/9552

➷ክፍል ➀➁
t.me/abuUseyminabdurehman/9646

➷ክፍል ➀➂
t.me/abuUseyminabdurehman/9724

➷ክፍል ➀➃
t.me/abuUseyminabdurehman/9768

➷ክፍል ➀➄
t.me/abuUseyminabdurehman/9798

➷ክፍል ➀➅
t.me/abuUseyminabdurehman/9887

➷ክፍል ➀➆
t.me/abuUseyminabdurehman/9918

➷ክፍል ➀➇
t.me/abuUseyminabdurehman/9945

🎤𝐛𝐲~𝐀𝐛𝐝𝐮𝐫𝐞𝐡𝐦𝐚𝐧 𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧
ለትዳር ዉበትእናእድሜ ለወንዶች ብቻ የሚፈቀደዉ እስከሚመስል ድረስ አሁን ላይ የወንዶች
ለትዳር የዉበትእናየእድሜ መስፈርት መደርደራቸዉ ይገርማልኮ እ!


መካከለኛ እንሁን እኛም ሴቶች ዉበት ያለዉ እድሜዉም
እንፈልጋለንኮ እ ሲያዩት ያላማረ......እንደሚባለዉ
ደስ የሚል/ወጣት እኛም እንወዳለን እረጋ በሉ ለማለት ነዉ። የራሳችሁ ስሜት ብቻ ተከትላችሁ አትሩጡ!!

🖊የፉላን ማሚ
Audio
➧ማራኪ ቲላዋ ግብዣ!
➬➬➬➬➬➬➬➬

▪ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት
የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪ماتيسر من سورة النحل

🎙القارئ/ عبدالعزيز التركي


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
ከባለቤትሽ_የተላከ__ነው

👉#ጠፋሽ__ተጠፋፋን‼️
---------------------------------------
እኔ ነኝ አንች ነሽ የጠፋነው በጣም፡
እኔን ግን ታውቂያለሽ ከሃሳብ አልወጣም፡
ማሰብ መጨነቅን ልቤ እንደለመደ፡
አንችን አንችን ይላል እርቆ እየሄደ፡
ስንለያይ ነው ፍቅራችን ያነሰው፡
ከእሩቅ የወደደ የማትመጭውን ሰው፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
......ልቤ......
በቀጠሮ ብዛት በዛሬ በነገ ፡
እንደማትመጭ አውቆ ተስፋው እያደገ፡
ከህመሙ ሳይሽር እንደጠወለገ፡
የተጎዳው ልቤ ከናፍቆት ሳይወጣ፡
አንች ቀረሽ እና አድስ አመት መጣ፡
አንችን እየጠበኩ ሲመሽም ሲነጋ፡
ትመጫለሽ እያልኩ መንገዱ ተዘጋ፡
ተመኗን አውጥቼ ህይወቴን ሳልገዛት፡
መጠበቀሰ ሰለቸሁ ከመራራቅ ብዛት፡
ህልሜ ሳይፈታ ዘመን ተቀየረ፡
የጀመርነው ህንፃ ተጀምሮ ቀረ፡
-------''እየጠበቅኩሽ ነው''-------
እየጠበቅኩሽ ነው ተስፋየን ሰንቄ፡
የናፍቆትን እሳት በልቤ ደብቄ፡
ከውስጥ እያነባሁ ከላይ ከላይ ስቄ፡
--------------------------------------------
አብረን እንዳላደግን አፈር እንዳልነፋን፡
ቡላው እየመጣ እንዳልያዘን ጉንፋን፡
ያኔ በዚያ ዘመን ጭነን ነበር ተስፋን፡
ማጣት ሳይደቁሰን ፀጋ ሳያፋፋን፡
ከአንዱ ቤት አንዱ ቤት ስንት እንዳላጠፋን፡
ለስንቱ አልቃሻ ሰው እንዳልሰጠን ተስፋን፡
አሁን ያን ረስተን ጠፋሽ ተጠፋፋን፡
---------------------------------------------
''ብቅ በይ እየጠበቀሽ ነው''
--------------------------------------------
#በኑረዲንአልአረቢ
-----------------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
አሏህን በብችነት ማምልክ በርካቶች ዘንድ የማይታወቅ ፣ በእንግዳነት የሚፈረጅ መንገድ ሆኗል ። የመልእክተኛው ሱና እየተዘነጋ መጤና ለኢስላም ባእድ የሆነው ኮተት ሁሉ የጦዘበትና የተስፋፋበትን ሁኔታ እያየን ነው ። የብዙዎቻችን አመፅና ወንጀል ሞልቶ በመፍሰስ ላይ ነው ። አንዳንዶች ዘንድማ ወንጀል የቀለለ ከመሆን አልፎ የሚፎካከሩበት እሴት ከሆነ ከራርሟል።


ነገሮች በከባድ እና በፍጥነት እየተለዋወጡ እያየን ነው ። ሰላምና መረጋጋታችን አብዝቶ ደፍርሷል ። መሰረታዊ ነገሮችን ማሟላት ለብዙዎች የማይቻል ሸክም እየሆነ መምጣቱን እየተመለከትን ነው ።
ፈተናው አይነቱ በዝቷል ፣ ሸክሙ በርትቷል ነገሮች በወንጀላችን ምክንያት ብልሽትሽት እያሉ ነው ፣ አብዛኛው ደስታንና መረጋጋትን ተነፍጓል ….. ወንጀሉ አመፁ በዛዛዛ !!!!!!

ሞት ፣ ቀብር ፣ አሏህ ፊት መቆም ተዘነጋ !!!


ብርታት እጅጉን የሚያስፈልግበት ወቅት ላይ ነን ። አሏህ ያበርታን ፣ ይመልሰን ፣ መጨረሻችንን ያሳምረው !!

https://t.me/Muhammedsirage
سورة الكهف
الشيخ محمد ايوب
🎙ሸይኽ ሙሐመድ አዩብ ረሒመሁላህ

🎧ሱረት ካህፍ የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ!


✅የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል

👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪الحياءزينة المرأة و جمالها

🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➘እንደዉ  ምን እያሉ ነዉ ?የሚሉትም አያስታዉቅ  ብቻ ይጨፍራል ሱብሃነክ!!

➧ከተዉሒድ ከሱና ያፈነገጥክ ቀን  ጨፍሪ  ጂላጂል ጂላፉ  መሆንህ አይቀሬ ነዉ።

➘so ተዉሒድ እና ሱናን አጥብቀህ ያዝ!!!


https://t.me/https_Asselefya1