☑️የሩቅ እዉቀት ሞጋቹ እና አልባኒይ▪️
➲የሩቅ እዉቀትን የሚሞግት የሆነ ሰዉ ወደ ሸይኹል አልባኒይ መከራከር ፈልጎ መጣ
➲ሸይኹል አልባኒይ በመስፈርት ነዉ የምከራከርህ አሉት
➧ሰዉየዉም መስፈርትህ ምንድን ነዉ? አላቸዉ
➲ሸይኹም እንድህ አሉት
➧የኔን መስፈርት የማታዉቅ ከሆነ እንዴት የሩቅ እዉቀትን ልታዉቅ ትችላለህ!?✔️✔️✔️
🔐ክርክሩ ተፈፀመ🔐
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
➲የሩቅ እዉቀትን የሚሞግት የሆነ ሰዉ ወደ ሸይኹል አልባኒይ መከራከር ፈልጎ መጣ
➲ሸይኹል አልባኒይ በመስፈርት ነዉ የምከራከርህ አሉት
➧ሰዉየዉም መስፈርትህ ምንድን ነዉ? አላቸዉ
➲ሸይኹም እንድህ አሉት
➧የኔን መስፈርት የማታዉቅ ከሆነ እንዴት የሩቅ እዉቀትን ልታዉቅ ትችላለህ!?✔️✔️✔️
🔐ክርክሩ ተፈፀመ🔐
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
《「21」 ምክሮች ለሀቅ ፈላጊዎች》
《መካሪ》
{ዱክቱር ሱለይማን አርሩሀይሊይ }
①ስሜትህን አትከተል ስሜትህን በሸሪአ ገድባት
②በምታስተላልፍው ነገር ላይ አረጋግጥ አትጣደፍ
③ከመሀይምነት ተጠንቀቅ በእውቀት ላይ እና በመማር ላይ ትኩረት ስጥ
④በውዝግብ ግዜ አደራህን ትላልቆችን ያዝ ትንንሾችን ተጠንቀቅ
⑤አድስ መጤ ነገሮችን ተጠንቀቅ ሱናን ሙጭኝ አድርገህ ያዝ
⑥ፈተናን ከመቅረብ ተጠንቀቅ ከፈተና ራቅ
⑦ፈተናን መከልከል ፈተናን ከማስወገድ ቃላል ነው
⑧ፈትዋን በምትይዝ ግዜ ስሜትህን ተጠንቀቅ መረጃ ባንፀባረቀው ያዝ
⑨ተራ ማህበረሰብ ከሆንክ ፈትዋን በፍላጎትህ አትያዝ አዋቂዎችን ተከተል
{11} መገለባበጥን ተጠንቀቅ በቁርአንና በሀዲስ ብርሃን በዲን ላይ ፅና
{12} ሸሪአዊ ጥቅሶችን እንተ በምትፈልገው አትሳብ
{13} አንተ የምትፈልገውን ሸሪአዊ ጥቅስ በሚገጥም መልኩ አድርገው
{14} ልዩነትን ተጠንቀቅ ጀመዓን ያዝ
{15} ¹መጥፎ ተግባርን እና ²በደልን ³ቅጣትን ተጠንቀቅ
{16} ፍትህን እና ባለቤቶቹን መልካምን እና ባለቤቶቹን ያዝ
{17} ፈተናን አትፈልግ ከፈተና መጥፎ በአሏህ ተጠበቅ
{18} በፈተናዎች ማሸብረቂያ አትሸወድ
ወደ እውነታዋ በአማኝ ልቦና ተመልከት
{19} ድንበር ማለፍን ተጠንቀቅ ቀጥተኝነትን ያዝ
{20} በደልን ተጠንቀቅ ሀቅን አድርስ
{21} አጭር የሆነ አመለካከትን ተጠንቀቅ
ሀቅን በመሠረቱ እና በፋናው ያዝ
ምንጭ_ሸርሁ_ሶሂህ_መስሊም {ሸሪጥ} 《24》
✒️abu_reyyis
t.me/abuUseyminabdurehman
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abu_reyyis_arreyyis
《መካሪ》
{ዱክቱር ሱለይማን አርሩሀይሊይ }
①ስሜትህን አትከተል ስሜትህን በሸሪአ ገድባት
②በምታስተላልፍው ነገር ላይ አረጋግጥ አትጣደፍ
③ከመሀይምነት ተጠንቀቅ በእውቀት ላይ እና በመማር ላይ ትኩረት ስጥ
④በውዝግብ ግዜ አደራህን ትላልቆችን ያዝ ትንንሾችን ተጠንቀቅ
⑤አድስ መጤ ነገሮችን ተጠንቀቅ ሱናን ሙጭኝ አድርገህ ያዝ
⑥ፈተናን ከመቅረብ ተጠንቀቅ ከፈተና ራቅ
⑦ፈተናን መከልከል ፈተናን ከማስወገድ ቃላል ነው
⑧ፈትዋን በምትይዝ ግዜ ስሜትህን ተጠንቀቅ መረጃ ባንፀባረቀው ያዝ
⑨ተራ ማህበረሰብ ከሆንክ ፈትዋን በፍላጎትህ አትያዝ አዋቂዎችን ተከተል
{11} መገለባበጥን ተጠንቀቅ በቁርአንና በሀዲስ ብርሃን በዲን ላይ ፅና
{12} ሸሪአዊ ጥቅሶችን እንተ በምትፈልገው አትሳብ
{13} አንተ የምትፈልገውን ሸሪአዊ ጥቅስ በሚገጥም መልኩ አድርገው
{14} ልዩነትን ተጠንቀቅ ጀመዓን ያዝ
{15} ¹መጥፎ ተግባርን እና ²በደልን ³ቅጣትን ተጠንቀቅ
{16} ፍትህን እና ባለቤቶቹን መልካምን እና ባለቤቶቹን ያዝ
{17} ፈተናን አትፈልግ ከፈተና መጥፎ በአሏህ ተጠበቅ
{18} በፈተናዎች ማሸብረቂያ አትሸወድ
ወደ እውነታዋ በአማኝ ልቦና ተመልከት
{19} ድንበር ማለፍን ተጠንቀቅ ቀጥተኝነትን ያዝ
{20} በደልን ተጠንቀቅ ሀቅን አድርስ
{21} አጭር የሆነ አመለካከትን ተጠንቀቅ
ሀቅን በመሠረቱ እና በፋናው ያዝ
ምንጭ_ሸርሁ_ሶሂህ_መስሊም {ሸሪጥ} 《24》
✒️abu_reyyis
t.me/abuUseyminabdurehman
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abu_reyyis_arreyyis
☑️ኢማሙ ኢብኑ ረጀብ (አሏህ ይዘንላቸውና) እንድህ ይላሉ;
➧አሏህን እሱን እስከለተ ሞታችሁ በመገዛት ላይ ፅናትን ጠይቁት፣
በእርሱም(በአሏህ)ከልቦች መገለባበጥ ይጠብቃችሁ ዘንድ ተጠበቁ፣
እንድሁም ከቅናቻ(ከመመራት) በሇላ ጥፋት(ጥመትን) ም በእሱ (በአሏህ) ተጠበቁ‼
اللهم وفقنا الثبات على الطاعة إلى الممات وسلمنا من تقلب القلوب والإنقلاب والحور من الكور‼
t.me/abuhamudasselefy/1682
➧አሏህን እሱን እስከለተ ሞታችሁ በመገዛት ላይ ፅናትን ጠይቁት፣
በእርሱም(በአሏህ)ከልቦች መገለባበጥ ይጠብቃችሁ ዘንድ ተጠበቁ፣
እንድሁም ከቅናቻ(ከመመራት) በሇላ ጥፋት(ጥመትን) ም በእሱ (በአሏህ) ተጠበቁ‼
اللهم وفقنا الثبات على الطاعة إلى الممات وسلمنا من تقلب القلوب والإنقلاب والحور من الكور‼
t.me/abuhamudasselefy/1682
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🔊 አድስ የኪታብ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖➖ ▪️ክፍል (➁) ➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ!! 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/https_Asselefya1 ➲የኪታቡን pdf ለማግኘት ➧https://t.me/https_Asselefya1/6385
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
🔊 አድስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖
▪️ክፍል (➂)
➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
➲የኪታቡን pdf ለማግኘት👇
➧t.me/https_Asselefya1/6385
➖➖➖➖➖➖➖➖
▪️ክፍል (➂)
➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
➲የኪታቡን pdf ለማግኘት👇
➧t.me/https_Asselefya1/6385
Audio
☑️ አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐«የነብዩ ልደት (መውሊድ) በተመለከተ።»
↪️ (ክፍል ዐ①)
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐«የነብዩ ልደት (መውሊድ) በተመለከተ።»
↪️ (ክፍል ዐ①)
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
➧ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂዑን!!
➧የእብዶች መጨረሻ ይሄዉ ነዉኮ አየ ጉድ እድሜ ይሰጠንጂ ገና ብዙ እናያለን!!
➧የእብዶች መጨረሻ ይሄዉ ነዉኮ አየ ጉድ እድሜ ይሰጠንጂ ገና ብዙ እናያለን!!
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
(በዘመናችን ትልቁ ፈተና
ሁለት የሰለፍያን መንሀጅ የሚከተሉ ጥንዶች አለመገናኘታቸው ነው።
ሁለት የሰለፍያን መንሀጅ የሚከተሉ ጥንዶች አለመገናኘታቸው ነው።
ጥያቄ❓
☑️ለመውሊድ አክባሪዎች
➧ዓኢሻ ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከሞቱ ቡሃላ አርባ ስምንት 48 አመት ተቀምጣለች
አንድም ቀን ግን ልደታቸውን አላከበረችም✅
➧እናንተ ከዓኢሻ የበለጠ ረሱልን ትወዷቸዋላቹህን⁉️
t.me/https_Asselefya1
☑️ለመውሊድ አክባሪዎች
➧ዓኢሻ ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከሞቱ ቡሃላ አርባ ስምንት 48 አመት ተቀምጣለች
አንድም ቀን ግን ልደታቸውን አላከበረችም✅
➧እናንተ ከዓኢሻ የበለጠ ረሱልን ትወዷቸዋላቹህን⁉️
t.me/https_Asselefya1
Audio
{ وَٱلَّذِینَ یَسۡعَوۡنَ فِیۤ ءَایَـٰتِنَا مُعَـٰجِزِینَ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ فِی ٱلۡعَذَابِ مُحۡضَرُونَ (٣٨) قُلۡ إِنَّ رَبِّی یَبۡسُطُ ٱلرِّزۡقَ لِمَن یَشَاۤءُ مِنۡ عِبَادِهِۦ وَیَقۡدِرُ لَهُۥۚ وَمَاۤ أَنفَقۡتُم مِّن شَیۡءࣲ فَهُوَ یُخۡلِفُهُۥۖ وَهُوَ خَیۡرُ ٱلرَّ ٰزِقِینَ (٣٩) }
[سُورَةُ سَبَإٍ: ٣٨-٣٩]
رعد الكردي
🌸t.me/https_Asselefya1🍃
[سُورَةُ سَبَإٍ: ٣٨-٣٩]
رعد الكردي
🌸t.me/https_Asselefya1🍃