ኹጥባ_የሃድራ ብይን በ4ቶቹ መዝሃቦች
أبو ريس محمد بن إمام
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ
بيانُ حُكْمِ الحضْرَة في مذاهب الأَئِمّةِ الأربَعة
የ"ሃደራ" ብይን ማብራሪያ በአራቶቹ ዓኢማዎች መዝሃብ
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
📅يوم الجمعة من شهر ربيع الأول/04/ 1444
🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6413

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
𝕬𝖇𝖚 𝕬𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓 – የመውሊድ ብይን 01 !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የመውሊድ ብይን 02 !!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
🔊 አዲስ ወቅታዊ ሙሓደራህ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
▪️ የመውሊድ ብይን !!
🔻 በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች
➧ የሼይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ንግግር
➧ የሼይኽ ኢብኑ ባዝ ንግግር
➧ መውሊድ አክባሪዎች የሚያመጧቸው ሹቡሀቶች የተዳሰሱበት
➡️ ክፍል { ሁለት }
🎙 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/9559
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
▪️ የመውሊድ ብይን !!
🔻 በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች
➧ የሼይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ንግግር
➧ የሼይኽ ኢብኑ ባዝ ንግግር
➧ መውሊድ አክባሪዎች የሚያመጧቸው ሹቡሀቶች የተዳሰሱበት
➡️ ክፍል { ሁለት }
🎙 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/9559
㈀ ㈀㈀ⴀ 㤀ⴀ㌀ 开㈀✀㌀㌀✀㐀㈀✀
匀甀瀀攀爀 嘀漀椀挀攀 刀攀挀漀爀搀攀爀
🔊የጁሙዐ ኹጥባ
➛➛➛➛➛➛➛➛
➧ርዕስ• የመውሊድ ቢድዓነት!!
☑️ቦታ ገራዶ ቢላል መስጊድ
🎙አቅራቢ አቡ ሙዓዝ(آل أبادر)
መስከረም (20/2015)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/mrkezu_Selefiyah
➛➛➛➛➛➛➛➛
➧ርዕስ• የመውሊድ ቢድዓነት!!
☑️ቦታ ገራዶ ቢላል መስጊድ
🎙አቅራቢ አቡ ሙዓዝ(آل أبادر)
መስከረም (20/2015)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/mrkezu_Selefiyah
ያ ሰላም የሱንና ሰዎች ደስ ሲሉ ቢድዓን በአንድ ላይ ሲዋጉ የአላህ እንደት ደስ ይላል።
ሀፊዘኩሙሏህ ጀሚኣን!!
ሀፊዘኩሙሏህ ጀሚኣን!!
☑️የዛሬ መስከረም 20 የተደረጉ የጁሙዓ ኹጥባዎች!!
🎙በወንድማችን አብዱሽኩር አቡ ፈዉዛን
➧ረሱል የተወለዱበትን ቀን ባዕል አድርጎ መያዝ የተወገዘ ስለመሆኑ!(አሶሳ ኢማሙ ማሊክ መስጂድ)
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur/2341
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur/2341
🎙በወንድማችን ሙሓመድ አቡ ረይስ
➧የሃድራ ብይን
ማብራሪያ በአራቱ መዘሀቦች(ደሴ አል አዝሀር መስጂድ)
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/6413
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/6413
🎙በኡስታዛችን ሀሰን አቡ ሙዓዝ
➧የመዉሊድ ቢድዓነት(ደሴ ቢላል መስጂድ)
https://t.me/mrkezu_Selefiyah/501
https://t.me/mrkezu_Selefiyah/501
☑️ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!

Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
እንከን አልባው ትዳር
( ለፈገግታ )
በአካባቢው ነዋሪዎች " ሞዴል ባለ ትዳር" ተብሎ የሚታሰበውን ግለሰብ እንዲህ ብለው ጠየቁት : -
.
ሚስትህ ጋር በትዳር ዓለም ለአርባ ዓመት ያክል ያለ አንዳች እንከን እንዴት ልትቆዩ ቻላችሁ ??
.
ባልየው እንዲህ ብሎ መለሰ :-
.
በሰርጋችን የመጀመሪያዋ ሌሊት የሚከተለውን ስምምነት አደረግን: -
"እኔ ስናደድ ባለቤቴ ወደ ማድ ቤት ልትገባ፤ ቁጣየ ሲበርድ ልትመለስ። እርሷም በበኩሏ ስትበሳጭ በረንዳው ላይ ልወጣ። ቁጣዋ ሰከን ሲል ወደቤት ልመለስ" በማለት ተስማማን። ስምምነቱን ልናከብር ቃል ኪዳን ገባን።
.
.
ይኸው አልሐምዱ ሊላህ ትዳራችን ለዚህ የበቃው ለአርባ ዓመት ያክል በረንዳ ላይ ሆኜ ነው።
ፈገግታ።ሱናነው ።
መልካም ምሽት ጀግኖች
( ለፈገግታ )
በአካባቢው ነዋሪዎች " ሞዴል ባለ ትዳር" ተብሎ የሚታሰበውን ግለሰብ እንዲህ ብለው ጠየቁት : -
.
ሚስትህ ጋር በትዳር ዓለም ለአርባ ዓመት ያክል ያለ አንዳች እንከን እንዴት ልትቆዩ ቻላችሁ ??
.
ባልየው እንዲህ ብሎ መለሰ :-
.
በሰርጋችን የመጀመሪያዋ ሌሊት የሚከተለውን ስምምነት አደረግን: -
"እኔ ስናደድ ባለቤቴ ወደ ማድ ቤት ልትገባ፤ ቁጣየ ሲበርድ ልትመለስ። እርሷም በበኩሏ ስትበሳጭ በረንዳው ላይ ልወጣ። ቁጣዋ ሰከን ሲል ወደቤት ልመለስ" በማለት ተስማማን። ስምምነቱን ልናከብር ቃል ኪዳን ገባን።
.
.
ይኸው አልሐምዱ ሊላህ ትዳራችን ለዚህ የበቃው ለአርባ ዓመት ያክል በረንዳ ላይ ሆኜ ነው።
ፈገግታ።ሱናነው ።
መልካም ምሽት ጀግኖች
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧ቲላዋ👌
ሰላም እደሩ!ከቁርአን ጋር እንኑር
ሰላም እደሩ!ከቁርአን ጋር እንኑር
➲ከጊዜ በኃላ ትጠላው የነበረውን ነገር ትወደዋለህ ትወደው የነበረውን ነገር ትጠላዋለህ ያለ እሱ መኖር አልችልም ብለህ ያሰብከውን ነገር ትረሳለህ ህይወት ትቀጥላለች,......
➧አሁን ካለንበት ሁኔታ በፍፁም የማይመሳሰል ሌላ አዲስ ሰው እንሆናለን ግን አንተ መኖርህን ለማሳወቅ ብለህ አትጩህ አንተን የሚፈልግህ ሰው ካለ በጨለማም ውስጥ ብትሆንም ፈልጐህ ያገኝሀል እና እራስህን አክብረው ያንተ ነውና እራስህን አትጣል ጥንካሬህን እና አቆምህን አስተካክል ለራስህ ቦታ ስጥ ያንተው ነው እና አንድ ቀን ከምትወደው ሰው ጋር ጎደኝነታችሁ ካበቃ ፍቅሩን በልብህ ውስጥ አኑረው ታሪኩን ሚስጥሩን ደብቅለት!
https://t.me/https_Asselefya1

ጎደኝነት ማለት መልካምነት ነውና ። ሂወት እንዲህ ናት ,...,,,ትቀጥላለች።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
--» አፈር ነው መነሻህ
--» አፈር ነው መድረሻህ
--» አፈር መጀመሪያህ አፈር መጨረሻህ
--» ነገም ከአፈር ነው ዳግም ምትወጣ
--» እንደተበተነ እንደ መንጋ አንበጣ!!
[{ ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ ተዓላ ግጥሙ የተቀነጨበች}]
--» አፈር ነው መድረሻህ
--» አፈር መጀመሪያህ አፈር መጨረሻህ
--» ነገም ከአፈር ነው ዳግም ምትወጣ
--» እንደተበተነ እንደ መንጋ አንበጣ!!
[{ ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ ተዓላ ግጥሙ የተቀነጨበች}]
•⊰✿ (🌹) ✿⊱• )
➧ቁሜ እቀራታለሁ!▱▰▱▰▱▰▱
ድሀ ነህ አልልም እኔ
የዱኒያ ጌጥ ለምኔ
በኔ መለኪያ መሰረት
ቀድሜ የማየው ንብረት
ካባትህ የወረስከውን
ባንክቤት ያስቀመጥከውን
ብርህን መች አልኩኝ እኔ
የዱኒያ ጥቅም ለምኔ
የተንጣለለ ፎቅ እና
B.M.W መኪና
መች አማረኝ አልኩና
ይልቅስ ልብህ እንዴት ነው
ዝንባሌውስ ወዴት ነው
ከወደ ውስጡስ ምን አለው
ሙሰሊም ነኝ አትበል አውቃለሁ!
ከውጭ ያየሁት ጥሩ
ሱሪህ ወደ ላይ ማጠሩ
ፂምህ በዛዝቶ ማማሩ
የማየው በሙሉ መልካም
እኔ ግን ውስጤ አረካም
➭ባ------------ጭ------------ሩየጥንት የጠዋቱ' የኢሰላም ጎዳና
በጀሊሉ ወዳጅ ' በኢብራሂም ፋና
ወለም ዘለም ሳይል' በተውሒድ የፀና
ዛሬም ላይ ቀጥ ያለው' በነብዩ ሱና
ከዚያ ምርጥ ትውልድ' ሀቅን ካነገበው
ዲኑን በትክክል ' ከተገነዘበው
ከቀደምቶቹ ነኝ ' ግልፅ ነው መንሀጄ
"ሠለፊይ" ካልሆንክ
ቆሜ እቀራታለሁ ' አትደርስም ከደጄ
!✍እሙ ሙአውያ ኪያ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
أبو ريس محمد بن إمام – ኹጥባ_የሃድራ ብይን በ4ቶቹ መዝሃቦች
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
♦️የመልካም ሚስት ስብዕና ▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰ ➲በወጪ ጉዳይ ላይ ባሏን የማታስጨንቅ ➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻ ➧ከመልካም ሚስት ስብዕናዎች መካከል አንድ በወጪ ጉዳይ ላይ ባሏን የማታስጨንቅ (ወጪ የማታበዛ) መሆኗ ነው። በቤት ውስጥ የባሏን ገንዘብ በማጥፋት፣ በማባከንና ለማትረፍረፍ (አውዳሚ) መሳሪያ አትሆንም፣ ይልቁኑ ሚዛናዊ (አቅማቸውን ባገናዘበ መልኩ ወጪ የምታደርግ) ትሆናለች። ♦️وَالَّذِينَ…
👉ኢንሻአላህ ይችን ኪታብ ካቆምንበት ይምንቀጥል ይሆናል!
በሪያል የተበደረ ሰው ብድሩን መመለስ ያለበት ወይ በሪያል ነው። ወይ ደግሞ ብድሩን በሚመልስበት እለት ባለው ምንዛሬ ተሰልቶ ነው። ዶላር ወይም ሌላ ከሆነም እንዲሁ። እንጂ ብድሩን ሲወስድ ጊዜ በነበረው ምንዛሬ መጠን መመለስ አይችልም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓 – የመውሊድ ብይን 02 !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የመውሊድ ብይን 03 !!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
🔊 አዲስ ወቅታዊ ሙሓደራህ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
▪️ የመውሊድ ብይን !!
🔻 በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች
➧ በመውሊድ ቀን ከሚሰሩ ታላላቅ ወንጀሎች መካከል አብሀኛዎቹ የተብራሩበት !!
➧ ሙሓመድ አወል የተባለው ግለሰብ የቀጠፈው ቅጥፈት ከራሱ ድምፅ ጋር የተጋለጠበት !!
➡️ ክፍል ሶስት{የመጨረሻው ክፍል }
🎙 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/9592

[ዘውቅ ከሽፍ] እያለ የሚፈላሰፍ ሰው ጋገኝህ ምን ማረግ አለብህ?
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
➧ሱፊያ!!
[ዘውቅ ከሽፍ] እያለ የሚፈላሰፍ ሰው ጋገኝህ ምን ማረግ አለብህ?
🎙ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Sunnah_Media
[ዘውቅ ከሽፍ] እያለ የሚፈላሰፍ ሰው ጋገኝህ ምን ማረግ አለብህ?
🎙ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Sunnah_Media