💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ኹጥባ_ኢብራሂም የሙወሒዶች መሪ (አለይሂሰላም)
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም ኣሉ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
♻️የጁሙዓ ኹጥባ
➬➬➬➬➬➬➬➬

إبراهيم إمام الموحدين عليه السلام

➧ኢብራሂም የሙወሒዶች መሪ (አለይሂሰላም)

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
!

📅يوم الجمعة من شهر صفر/20/ 1444

🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
      ↓↓↓

t.me/abu_reyyis_arreyyis/6372
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6372
በዚህ ቻናል የተለያዩና በተለያዩ ርእስ የተደረጉ ዳእዋዎች፣ አጫጭር የፅሁም መልእክቶች ይለቀቅበታል






https://t.me/AbuHafsaYimam
አንቺ ውድ እንስት ሆይ

እራስሺን ዝቅ አድርገሽ አትመልከቺ ማለትም ኢባዳን ለመትግበር እወቀት ቢያስፈልገም ከሰማሽ በኋላ መተግበርሽ ነው እወቀት ያለ ተግባር ባዶ ነው በሰማሻት ባወቅሻት ነገር ላ
አትሳነፊ የጌታሺን ትዛዛ አጥብቀሽ ያዢ
ከቁረአን ከሀዲስ ኒቃብ ሂጃብ ለመልበስ ቁርአን ማክተም ኪታብ መቅራት ሸርጥ አይደለም አትቅሪ ችግር ያለውም እያለኩ አይደለም። 
አሰታወሊ እስከመቼ በኢንሻ አላህ ነፍሲያሺን አታልልሽ እህቴ ሆይ ንቂ።

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➲እርግቧ ናፈቅሽኝ ሰለፍዩዋ እንስት
       ወደት ነው ያለሽው?
ጠረንሽ ናፈቀኝ አይኔ ቀላወጠ
     የት_ይሆን?ያለሽው?

➲አቤት በይኝና ልቤን ደስ ይበለው
ለምን ልንከራተት ለምን አጣሻለው!

✍️አሉ ከወደዛ ሰፈር ያመጣሁት!

አላህ ሆይ ተነፋፍቀዉ የሚፈላለጉ መገናኛቸዉ አቅርብላቸዉ።
✍️ወንድ ማለት በሚስቱ በእህቱ ባጠቃላይ ሙስሊም እህቶቹ የሚጠብቅ የሚቀና ነዉ በቃ።

➲ሴትን የሚጠብቅ ወንድ ከልቡ ወንድ ነዉ ከኔ እይታ!

✍️أم عثيمين و أمة الله
➡️ኢማምአህመድ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይሉ ነበር፦

እኔ እውቀትን ቀብር ውስጥ እስከምገባ (እስክሞት) ድረስ እፈልጋለሁ (እማራለሁ) ይሉ ነበር።

📚 [شرف أصحاب الحديث ١٣٨]

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➧አንዳደየ ልንናገር ፈልገን ግን ይሁን ልቻለዉ ብለን የምንችለዉ ነገርስ ሱብሃነክ!

➲ሶብረን ጀሚላ!
➲ሴት ጋር ያለ ምንም ሀጃ ስልክ የሚደዉል
ወንድ ጤናዉ ያሰጋል ሆ በተለይ አንዳድ
የሱና ወንድሞች እንደዉ አቅማችሁ እያወቃችሁ
ሴት ጋር ባትጠጋጉ መልካም ነዉ።
አለዛ ኋላ
ገደል ገብተክ ወይኔ እንዳይመጣ። ሴትን በደንብ ሽሽ በቃ አትጠጋ። ሀጃ ካለህ ቶሎ ሀጃህ ፈፀመህ ከዛ በተረፈ አድብ ይቅርብህ እህቴነሺ ምናምን አያዋጣም
ወኩ ሶሞሶማ ይሆንባቸዋል እንዳለዉ አቡ መርየም حفظه الله ሄ የሱና እህቴ እያሉ ያለ ሀጃ 24ስዓት ወደሷ ስልክ መቀጥቀጥ ይሄ አግባብ አይደለም። መጨረሻዉ አደጋዉ የከፍ ነዉ ላንተም ለሷም so ሁሉም በልክ ይሁን ድንበር አንለፍ።

✍️أُمِ عُثَيْمِيْنِ و  أُمُ أَمَةِ اللهِ

https://t.me/https_Asselefya1