💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ብዙ ሰዎች አመሰግናለሁ ለማለት ሲፈልጉ፣ ወይም ለሆነ ሰው በፅሁፍ ዱአ ሲያደርጉ አልያም ለዱአ አሚን ሲሉ ሁለት እጅ በማጣመር ይህንን ምልክት ይጠቀማሉ። ይህ ግልፅ ስህተት ነው። ምክንያቱም ይህ ቡዝያ የሚባለው እምነት ተከታዮች ምልክት ነው። ለአማልክቶቻቸው በተለይ ለቡዛ ክብር የሚገልፁት፣ የሚተናነሱትና የሚዋደቁት በዚህ መልኩ እጅ በማጣመር ነው። ይህ በስእሉ የምትመለከቱት ከሚያመልኳቸው ጣኦታቶች ምስል ውስጥ የተወሰኑት ናቸው።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➧ውዷ እህቴ....!

➻የማይፈተን የለም! የሳቀ ሁሉ ደስተኛ ነው ማለት አይቻልም ምክኒያቱም ስንቱ ነውና ሀዘኑን በፈገግታ ሚሸፍነው!

➛ እናማ ፈተና ሲደርስብሽ
አንች ላይ ብቻ አይምሰልሽ በኒ አደም ተፈታኝ ነው ሁሉም ያዝናል ሀዘንም ይደርስበታል! ስለዚህ በህይወታችን ውስጥ ትዕግስት ማድረግ ግድ ይለናል።

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ልብን የሚሰርቅ ቲላዋ

➘ሰላም እደሩ➘

https://t.me/https_Asselefya1
«በዚህች ዱኒያ ውስጥ በአሏህ ዲን ላይ የተገናኘናቸውን ወንድሞችን መጓዳኘትን የሚያህል ደስታ የሚሰጥ ነገር የለም!!»

📖ኢማሙ ሻፊዕይ »[{ሹዑቡል ኢማን[6/5041}]

➲ሀቂቀተን ብዙ ሰዎች ጋር እንተዋወቃለን ነገር ግን በዲን መንገድ ላይ የምትገናኟቸው ሰዎች ልዩ ናቸው! በተለይ ለእኔ በጣም ነው የምሳሳላቸው ለሱና እህቶቼ አላህ ባሉበት ሰላማቸውን ያብዛልኝ የሱና ሰዎችን አላህ ይጠብቃቸው!

✍ትንሿ እህታችሁ

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ወንድም እህቶች ቢላሂ እስኪ ስሙት እደዚህ ትልልቅ ምክር እየተመከርን በጊዚያችን በእድሚያችን የማንሰራው ለምን ይሆን ⁉️

🎙ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ ምን ይሉናል ወርቅ ቢሄድ ወርቅ ይተካል…

➲እድሜ ከሄደ ግን እድሜ አይተካም እድሜ እና ጊዜ ምንም መተኪያ የሌለው ውድ የጌታችን ስጦታ ነው ይሉናል!


➧ሰለዚህ ወንድም እህቶች ግዜ ቀላል ነገር አይደለም እነድ ቀላል አንመልከተው !!

➧አላሁ سبحانه وتعال የማለበት ነው
«والعصر»

➧አረቦችም በንግግራቸው ይህን ይላሉ

«الوقت سيف إن لم تقطعه يقطعك»


➲ወንድም እህቶች ሞትኮ ሳያማክርን ነው የሚመጣው በጊዚያችን ባግባቡ ልንጠቀም ይገባል ባረከሏሁ ፊኩም አሏህ ያግራልን!!

ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ!
➷➷➷➷➷➷➷🌷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
ኹጥባ_ኢብራሂም የሙወሒዶች መሪ (አለይሂሰላም)
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም ኣሉ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
♻️የጁሙዓ ኹጥባ
➬➬➬➬➬➬➬➬

إبراهيم إمام الموحدين عليه السلام

➧ኢብራሂም የሙወሒዶች መሪ (አለይሂሰላም)

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
!

📅يوم الجمعة من شهر صفر/20/ 1444

🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
      ↓↓↓

t.me/abu_reyyis_arreyyis/6372
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6372
በዚህ ቻናል የተለያዩና በተለያዩ ርእስ የተደረጉ ዳእዋዎች፣ አጫጭር የፅሁም መልእክቶች ይለቀቅበታል።

ይ
ቀ
ላ
ቀ
ሉ

https://t.me/AbuHafsaYimam
ህመም ነው ድህነት
➲ህመም ነው ድህነት

👉እውነትም ህመም ነው ድህነት አዳምጡት!

🎙በወንድማችን ኑረድን አረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/https_Asselefya1
አንቺ ውድ እንስት ሆይ

እራስሺን ዝቅ አድርገሽ አትመልከቺ ማለትም ኢባዳን ለመትግበር እወቀት ቢያስፈልገም ከሰማሽ በኋላ መተግበርሽ ነው እወቀት ያለ ተግባር ባዶ ነው በሰማሻት ባወቅሻት ነገር ላይ
አትሳነፊ የጌታሺን ትዛዛ አጥብቀሽ ያዢ
ከቁረአን ከሀዲስ ኒቃብ ሂጃብ ለመልበስ ቁርአን ማክተም ኪታብ መቅራት ሸርጥ አይደለም አትቅሪ ችግር ያለውም እያለኩ አይደለም። 
አሰታወሊ እስከመቼ በኢንሻ አላህ ነፍሲያሺን አታልልሽ እህቴ ሆይ ንቂ።

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1