💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🍃وَالَّذِينَ يَقُولُونَ رَبَّنَا هَبْ لَنَا مِنْ أَزْوَاجِنَا وَذُرِّيَّاتِنَا قُرَّةَ أَعْيُنٍ

እነዚያም «ጌታችን ሆይ! ከሚስቶቻችንና ከዘሮቻችን ለዓይኖች መርጊያን ለእኛ ስጠን፡፡» የሚሉት ናቸው፡፡(ፉርቃን-74)
====================

🍂
ዝርያ ለማፍራት ሚስት ካገባህ በኃላ ቢሆን እንጂ አታገኝም!🍂

ለዚህም ነው ፀሎታቸውን ሲጀምሩ በሚስት የጀመሩት፣ ምክንያቱም ቅድሚያ የሚስትህ መልካምነት" ለዝርያህ ማማር ወሳኝ ነውና!!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲ኒቃቤ ሆይ!

ለባይተዋርነት መገለጫ አድርገውሀል!
እኔ ግን፤ የሚያሳስበኝ ለዲኔ ያለኝ ታማኝነት ነውና ግድ የለኝም።

ኒቃቤ...
ጨዋነቴ፤ ክብሬ እና ኩራቴ!


አላህ ይውደደኝ እንጂ...
ባይተዋርነቱ አጅርን እያሰብኩ የምታገስበት የሁልግዜ መንገዴ ይሁን!

ብቸኛዋ እህታችሁ....✍

اللهم أعني على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
متن أصول الثلاثة ۱۵
Abu Useymin
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

📚ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ

  âž§áŠ­ááˆ 
➊❺(የመጨረሻ)

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

@abuUseyminabdurehman
ዘሬ አይደለም ማንነቴ

ብርም አይደል የኔ ሃብቴ

እምነቴ ነው እኔነቴ

  ኢስላሜ ነው ትልቅ ሃብቴ! !

✍ኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ
➭ያኢላሂ

በየትኛው እናመስግንህ??!!

ምርጥ ምርጥ ውለታዎችን ስለዋልክልን!?!   ወይስ
አስነዋሪ ስራዎቻችንን ስለደበቅክልን!!??
➧ያጣነው ሁሉ ክስረት አይደለም!

አንዳንዱን ሰው ማጣት ትልቅ ረፍት ነው። እንኳን ተገላገልኩት የሚያስብሉ ብዙ ማጣቶች አሉ። ስለዚህ በምትኩ ምን እንደታቀደለን አናውቀውምና በትእግስት መጠበቅ ነው የሚገባው።
➧አሏህ በሰጠን ትንሽም ቢሆን  መብቃቃት 

ሓብት ማለት ብዙ ገንዘብ ማካበት አይደለም። ነብስያህ ሲበቃት ነው!
“
ዱኒያን በተመለከተ ወደ ላይህ አትመለከት ዲንን በተመለከተ ወደላይህ ተመልከት..."
ረውደቱል-ባዲኢን - روضة البادئين .apk
117.4 MB
🆕 📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ

❝ ረውደቱል-ባዲኢን | የጀማሪዎች ጨፌ ❞

🎙 በኡስታዝ: ኸድር አሕመድ አል-ከሚሴ

📲 መተግበሪያው የያዘው:-

➛የኪታቡ ሙሉ ደርስ በድምፅ
➛የኪታቡ መትን በ pdf እና
➛ ምርጥ ማስታወሻ መያዣ


🏷 በምርጥ ጥራት

🔰ዳውንሎድ አድርገው ይጠቀሙ!
👉https://t.me/almuhajir_app/134
🔰ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ!
━━━━━━
𝐀𝐋-𝐌𝐔𝐇𝐀𝐉𝐈𝐑 𝐀𝐏𝐏𝐒 
t.me/almuhajir_app
━━━━━━
☎️ Contact us:
- 0936489716
- ™️ @muhualis
➲ትዳር የሴት ልጂ (መሰተሪያዋ)መከበሪያዋ ነዉ።

🌸ያረቢ ላጤ የሆኑ የሱና እህቶቼ
ከሚመጥናቸዉ ጋር አገናኝልኝ።


ላጤነት ሀገር ቤት ለሴት ልጂ ከባድ ነዉ በተለይ ስደት ቆይቶ ሀገር ሲገባ ፊትናዉ ከባድ ነዉ አላህዬ ይርዳችሁ መልካም ሶብሩ ይወፍቃችሁ
ሓቢባቶች።