💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
متن أصول الثلاثة ۱۲
Abu Useymin
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

📚ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ

            ➧ክፍል 
➊❷

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

@abuUseyminabdurehman
➧ሁለ ነገራችሁ ከዘራችሁ የምታቆራኞ ሰዎች እኔ አትመቹኝም እዛዉ መድረሻችሁ ሂዱ። እኔ ዘንድ ዘር የሚባለዉ ጥንብ አይሰራም። እኔንአንድ የሚያደርገኝ እስልምናዬ መነሀጄ ብቻ ነዉ ።

➘ከዛ ዉጭ ወደ ዉጭ!!

✍️ቢንት አራጋዉ ገጠሬዋ
ጴንጤ ለመሆን መስፈርቱ ጂልነት ብቻ ነው።

ተመልከቱ ይህን ጉድ...

እንደኔ አብዛኛው የዚህ ዘመን ትውልድ #ሰለጠነ ከሚባል ይልቅ #ሰይጣን_ሆነ ቢባል የሚመጥነው ይመስለኛል።

በተለይ ነብይነትና ተአምር መስራት ስራ ያጣ ውርጋጥ ሁሉ እየተነሳ የሀብት ማገኛ ክፍት ስራ ላደረጉት #ጴንጤወች እኔን የሚገርሙኝ #ፖስተሮቹ ወይም ነብይ ነን የሚሉት አጭበርባሪወች አይደሉም #ምዕመን የሚባሉት #አእምሯቸው የት ሔደ...!!

ነው ወይስ #በሰው_አምሳል እንደ #እንስሳ ሆነው ነው የሚፈጠሩት...!?

#ለማንኛውም_ጉዳዩ_እንድህ_ነው፦
#የዛምቢያዊው_ፓስተር_ጀምስ_ሳካራ የተባለው #ሰይጣን እንደ #እየሱስ_በሦስት_ቀናት_ውስጥ ተመልሶ በሕይወት እንደሚወጣና ተዓምር እንደሚሰራ ለምዕመኑ ይናገራል።

በዚህም አቋሙ ፀንቶ በሕይወት እንዲቀብሩት ያደርጋል። ነገር ግን መጀመሪያም #እየሱስ ያልሰራውን ስለማይከተሉና የተመሳሰለን ነገር ስለሚያምኑ ትንቢቱ የውሀ ሽታ ሆኖ ቀርቷል።

በጣም በሚገርም ሁኔታ #ተዓምር_መስራት መድረክ ላይ #እንደማጭበርበር_ቀላል_አይደለም እና ከሞት የመነሳቱ ሙከራ ሊሳካለትና ከሶስት ቀናት ቡኃላ ከመቃብር በህይወት ሊወጣ አልቻለም።

አላሳዘነህም!? እንዳትሉኝ አስቆኛል የማዝንበት መች አጣሁ በዚህ እንኳን ልሳቅ እንጅ ጎበዝ !!

#ለማንኛውም _
በዛው ተቀበረ እዛው ቀረ የሚገባውን ይስጠው እንደዚህ አይነት #ጂሎች_ጂላጂሎችና_ጂላንፎወች በሀገራችንም እንደ አሸን ፈልተዋል ።
ሒዲያ ካላገኙ ወደ መቃብር እየገቡ ቢያልቁልን ምኞቴ ነው።

በጣም ያሳቀኝ ግን #የሱ_ጦስ_ለምዕመናኑ ተረፈና #ፖሊስ እሱን በህይወት የቀበሩትን ምዕመናን አድኖ በቁጥጥር ስር አዋለ።

እኛም ሀገርኮ ተጀምሮ ነበር #በላይ_ቀይ ሲል!
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ጴንጤ ለመሆን መስፈርቱ ጂልነት ብቻ ነው። ተመልከቱ ይህን ጉድ... እንደኔ አብዛኛው የዚህ ዘመን ትውልድ #ሰለጠነ ከሚባል ይልቅ #ሰይጣን_ሆነ ቢባል የሚመጥነው ይመስለኛል። በተለይ ነብይነትና ተአምር መስራት ስራ ያጣ ውርጋጥ ሁሉ እየተነሳ የሀብት ማገኛ ክፍት ስራ ላደረጉት #ጴንጤወች እኔን የሚገርሙኝ #ፖስተሮቹ ወይም ነብይ ነን የሚሉት አጭበርባሪወች አይደሉም #ምዕመን የሚባሉት #አእምሯቸው የት…
➧ጂል ሲጃጃል እቃ ይፈጃል አሉ የነዚህ ቢጤ ጉድኮ ነዉ።
ለመጨረሻ ግዜ ስለ ወሎ ጀግኖች
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/nuredinal_arebi/14636
https://t.me/nuredinal_arebi/14636
➪ቀታዳ እንዲህ ይላል:-

"ገንዘብን፣ውበትን፣ልብስን ና እውቀትን ተሰጥቶት ያልተናነሰ ሰው የቂያማ እለት ከባድ አደጋ ይሆንበታል"

(📚ተዋዱእ 90)


➛እኔም እላችኃለሁ ለሙስሊም እህትና ወንድም መተናነስ ይልመድብን!

https://t.me/https_Asselefya1
ቅጠል ከዛፍ ላይ ስትወድቅ
እጣ ፈንታዋ መድረቅ ነው
ከልብ የወደቀ ሰውም

☞︎︎︎እጣ ፈንታው መረሳት ይሆናል

𝚌𝚘𝚙𝚢
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌸ጀነት ውስጥ የሀገር ባይተዋርነት፣ በደል፣ ችግር ጭንቀት ፣ ሞት የለም።
ሁሉም ደስተኛ፤ ሁሉም ሀብታም!
ያረብ ጀነትን ወፍቀን!
متن أصول الثلاثة ۱۳
Abu Useymin
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

📚ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ

            ➧ክፍል 
➊❸

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

@abuUseyminabdurehman
Audio
🔹 تلاوة من سورة الزخرف
🔹 القارئ: #سيد_كمال
•••━══❁✿❁══━•••
Audio
💧ጣፋጭ ቂረአት💧
〰〰〰〰〰〰
➧ሃሰኑል በስሪ - (رحمه الله) እንድህ ይላል !

➲በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።አልበለዚያ በሩ ዝግ ነው።
➧በሶላት
➧በዚክር
➧በቁረአን

📚مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)].

➝ሰላም የሰፈነበት ቀን ተመኘሁላችሁ

🎙 الشيخ عبدالله القرافي
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲ድንቅ ምክር ከሰለፎች..,
▰▱▰▱▰▱▰▱▰

➝ኢብኑል ቀይም ረሒመሁሏህ እንድህ ብለዋል

➧"መሐይምነት በሽታ ነው፣ፈውሱ ደግሞ አዋቂዎችን መጠየቅ ነው።ልብ በመሐይምነትና በጥመት አማካኝነት ይጠባል፣በእውቀትና በቅናቻ አማካኝነት
ደግሞ ይሰፋል
" ። (ኢጋሰቱ ለሕፋን ).

➭መሐይምነትን ለመቅረፍ መፍትሔው መማር ነውና እንማር !! አሏህ ያግራልን!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
متن أصول الثلاثة ۱٤
Abu Useymin
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

📚ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ

            ➧ክፍል 
➊❹

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

@abuUseyminabdurehman