Audio
☑️ አላህን ፈርቶ ማልቀስ
〰〰〰〰〰〰〰〰
👉አዲስ ምክር
⭕️👉አንዳንዱ በፊልም በሙዚቃና በድራማ እናቱን እንዳጣ ግልገል ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ ታየዋለህ። ነገር ግን ቁርአን ሲቀራ፣ ስለ ጀሀነምና ስቃዩ ሲወሳ ልቡ አይደነግጥም። የልቡ መድረቅ አያስለቅሰውም። የቀብር ጥበትና ጨለማ አያስፈራውም። በጀሀነም ላይ የተዘረጋው ድልድይ (ሲራጥ) ላይ ማለፍ እንኳን ሊያስለቅሰው ምንም አይመስለውም።
⭕️👉የሰው ልጅ ፊልም እና ድራማ ሀራም፣ ውሸት፣ ጊዜ ገዳይና ከአሄራ አዘናጊ መሆናቸውን እያወቀ ያለቅሳል። ነገር ግን ጀሃነም እውነት መሆኑን እያወቀ አያለቅስም።
⭕️👉አላህን ፈርቶ ማልቀስ የሷሊሆችና የደጋጎች መገለጫ እንዲሁም የልብ እዝነትና የኢማን ከፍታ የሚያሳይ ሲሆን በተቃራኒው በፊልምና በድራማ ማልቀስ ግን የፋሲቆች መገለጫ እና የልብ መድረቅ የኢማን ማነስ ምልክት ነው።
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
©ኢብኑ ተይሚያ የተዉሒድየሱና ቻናል
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Abu Useymin – مَتن أُصول الثلاثة ۳
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
مَتن أُصول الثلاثة ۳
Abu Useymin
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖
📚ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ
➧ክፍል ❹
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
@abuUseyminabdurehman
➖➖➖➖➖➖➖
📚ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ
➧ክፍል ❹
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
@abuUseyminabdurehman
➧ማን ይፈልግሀል ህይወት ልትጋራ
ካላማረ ስራህ ዐቂዳህ ካልጠራ!!
➧አንገትህን ደፍተህ ካልዋል አሊም ጋራ
ካላየሁ በአይኔ ተውሂድ ስትጣራ!!
➧ሳትተክል በልብህ የሱናን ባንዲራ
ቢድዓ አሳስቦህ ታጥቀህ ካልተነሳህ!!
➧የነገውን ኡማ አንገት ካላስነሳህ
ቢድዓን ለማጥፋት ቆርጠህ ካልተነሳህ!!!
➧አልመኝም እኔ ሂወቴን ላጋራህ!!!
ሰለፊዋ እህቴም መቼም አትመኝህ!!!
➘ሼር ለሚመለከተዉ በሙሉ!!
👉ተነካክቶ የተወሰዴ¶
➧ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ካላማረ ስራህ ዐቂዳህ ካልጠራ!!
➧አንገትህን ደፍተህ ካልዋል አሊም ጋራ
ካላየሁ በአይኔ ተውሂድ ስትጣራ!!
➧ሳትተክል በልብህ የሱናን ባንዲራ
ቢድዓ አሳስቦህ ታጥቀህ ካልተነሳህ!!
➧የነገውን ኡማ አንገት ካላስነሳህ
ቢድዓን ለማጥፋት ቆርጠህ ካልተነሳህ!!!
➧አልመኝም እኔ ሂወቴን ላጋራህ!!!
ሰለፊዋ እህቴም መቼም አትመኝህ!!!
➘ሼር ለሚመለከተዉ በሙሉ!!
👉ተነካክቶ የተወሰዴ¶
➧ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ሰዉ ለሚወደዉ ታዛዥ ነዉ።
እናም ወዳጆቻችሁ ልብ እያላችሁ!
ወደ አላህ የሚያቃርብ የሆነ ስራ
የሚያዟችሁ ከአላህ የሚያርቅ የሚከለክሉ ይሁኑ!
አለዛ ሁለት ሀገር ኪሳራ ነዉ ትርፉ!
ምክንያቱም ሰዉ ለሚወደዉ ታዛዥ ነዉ።
እናም ወዳጆቻችሁ ልብ እያላችሁ!
ወደ አላህ የሚያቃርብ የሆነ ስራ
የሚያዟችሁ ከአላህ የሚያርቅ የሚከለክሉ ይሁኑ!
አለዛ ሁለት ሀገር ኪሳራ ነዉ ትርፉ!
ምክንያቱም ሰዉ ለሚወደዉ ታዛዥ ነዉ።
القارئ حاتم المالكي | وإذا قيل لهم أنفقوا مما رزقكم الله
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿وَإِذَا قِيلَ لَهُمْ أَنفِقُواْ مِمَّا رَزَقَكُمُ ٱللَّهُ قَالَ ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ لِلَّذِينَ ءَامَنُوٓاْ أَنُطْعِمُ مَن لَّوْ يَشَآءُ ٱللَّهُ أَطْعَمَهُۥٓ إِنْ أَنتُمْ إِلَّا فِى ضَلَـٰلٍۢ مُّبِينٍۢ ﴾
🎙القارئ : حاتم المالكي
https://t.me/https_Asselefya1
🎙القارئ : حاتم المالكي
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
PTT-20200729-WA0001.opus
301.4 KB
✅የማለዳ ጣፍጭ ቲላዋ ግብዣ
➲ቁርአን የልብ ብርሀን !
➧የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው።
{ወደ ትንሿ ቤታችን ይቀላቀሉ}
https://t.me/https_Asselefya1
➲ቁርአን የልብ ብርሀን !
➧የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው።
{ወደ ትንሿ ቤታችን ይቀላቀሉ}
https://t.me/https_Asselefya1
👉አላህ የመረጠልህን ነገር አትጥላ
➧ በሙሲባ ላይ ትመነዳለህ!
➧በበሽታ ላይ ትመነዳለህ!
➧ በማጣት ላይ ትመነዳለህ!
➧በትእግስትም ላይ ትመነዳለህ!
👉ኸይረኛው ጌታ ኸይርን እንጂ ይዞ አይመጣም!!
➧ በሙሲባ ላይ ትመነዳለህ!
➧በበሽታ ላይ ትመነዳለህ!
➧ በማጣት ላይ ትመነዳለህ!
➧በትእግስትም ላይ ትመነዳለህ!
👉ኸይረኛው ጌታ ኸይርን እንጂ ይዞ አይመጣም!!
➱ለብቻሽ ከሆንሽ የጥገና ሰራተኛ ቤትሽ እንዲገባ አትፍቀጂ። የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል «ሴት ካለ መህረም ጉዞ አታደርግም፤ መህረም በሌለበት ወንድ አሷ ዘንድ አይገባም»
📖[[ቡኻሪ ዘግበውታል]]
https://t.me/https_Asselefya1
📖[[ቡኻሪ ዘግበውታል]]
https://t.me/https_Asselefya1
✍️አንዳደየ የሚድያዉ ትዳር ሲታይ
የገጠር ትዳር ይሻላል!ገጠር ከጂህልና ዉጭ
በጥሩ የሚኖሩ በሀያዕ ተሞልተዉ!
ሴቶቹ ባላቸዉ ቀና ብለዉ ሳያዩ በስሙ እራሱ አይጠሩም የሀያዕ ጥጉ ማለት ነዉ።
✍️የሚድያዉ ግን እዉቀቱ ኖሮ!አኗኗራቸዉ
ቅጥ የለዉ። ባላቸዉ እንደ ተራ ሰዉ የሚያዪ ክብር የለ ።መቆጣት መገላመጡ መከራ! ተጋቡ ሲባል ትንሺ ሳይቆይ ተፍቱ!
አላሁመ ሙስተዓን!
👉🐎በዚች ተጋብተዉ ብዙ አመት ይኖራሉገጠር!
👉🚗በዚች ተጋብተዉ ወር ሳይሞላ ይፍታሉአወቅን የሚሉት ሰፈር!
👉ገርሞ ይገርማል ላጤዎችዬ አላህዬ መልካሙ ይግጠማችሁ ትዳር ገብቶ ከመዉጣት ይጠብቃችሁ!!

ወንድ ልጂ ለወደዳት ሴት የማይሆነዉ የለም!
እሷን የሚያገኝበት መንገድ የማይሄድበት የለም!
ገጠርኳኮ እንቢ ካሉ ቤተሰብ እሷም እንቢ ካለች
ከመንገድ ሰርቋት የሚጠፍ ክክ!
አላህዬ ሆይ ለላጤ እህቶቼ የሚወዳቸዉን ሷሊሁ
ወፍቅልኝ! አሚን በሉ!
እሷን የሚያገኝበት መንገድ የማይሄድበት የለም!
ገጠርኳኮ እንቢ ካሉ ቤተሰብ እሷም እንቢ ካለች
ከመንገድ ሰርቋት የሚጠፍ ክክ!
አላህዬ ሆይ ለላጤ እህቶቼ የሚወዳቸዉን ሷሊሁ
ወፍቅልኝ! አሚን በሉ!
አንዳንዱ ሰው ለዱንያው የሚጨነቀውን ያክል ለዲኑ አይጨነቅም ‼️
ለዱንያችን የምንጨነቀውን ያክል ለዲናችን ብንጨነጨነቅ የትናየት በደረስን ነበር ‼️
ለዱንያህ ከምትጨነቀው በላይ ለዲንህ ተጨነቅ ዱንያንም አኼራንም አትራፊ ትሆን ዘንድ ፡፡
https://t.me/https_Asselefya1
ለዱንያችን የምንጨነቀውን ያክል ለዲናችን ብንጨነጨነቅ የትናየት በደረስን ነበር ‼️
ለዱንያህ ከምትጨነቀው በላይ ለዲንህ ተጨነቅ ዱንያንም አኼራንም አትራፊ ትሆን ዘንድ ፡፡
https://t.me/https_Asselefya1
💧ዋ የኔ ነገ...ር...💦
አቡሁረይራ ሞት በመጣባቸው ግዜ በጣም አለቀሱ አጠገባቸው ያሉ ሰዎች ምን ያስለቅሳቹሃል አሏቸው እሳቸው "የምያስለቅሰኝማ የሚጓዘው መንገድ ርቀቱ... የያዝኩት ስንቄ ማነሱ ነዉ" ነበር ያሉት።
የሸይኻችን ንግግር ምንኛ አማረ?
ሁሉም ይጓዛታል ያቺን የሩቅ ጉዞ
የሌለው ባዶ እጁን ያለው ስንቁን ይዞ

➧ክብር ለገበሬ አባቶቻችን!
በደቡብ ወሎ ጃማ ወረዳ ያሉ አርሶ አደር ገበሬዎች እርሻቸዉ አጠናቀዉ አረም እንደጀመሩ ተሰማ።ምንጭ ከአባዬ🌹
የኔ ዉድ አባት አላህዬ ይጠብቅልኝ የኔ ታታሪ
✍️ናፍቂዋ ልጂህ ከባህር ማዶ🥀
በደቡብ ወሎ ጃማ ወረዳ ያሉ አርሶ አደር ገበሬዎች እርሻቸዉ አጠናቀዉ አረም እንደጀመሩ ተሰማ።ምንጭ ከአባዬ🌹
የኔ ዉድ አባት አላህዬ ይጠብቅልኝ የኔ ታታሪ
✍️ናፍቂዋ ልጂህ ከባህር ማዶ🥀
721947881561089
اللهم اجعل القرآن ربيع قلوبنا ونور صدورنا وجلاء همنا وذهاب غمنا يارب
➧የምሺቱ ዉብ ቲላዋ ግብዣ
https://t.me/https_Asselefya1
➧የምሺቱ ዉብ ቲላዋ ግብዣ
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍️አድስ ተከታታይ ፁሁፍ 🖋ያንተ ጓደኛህ ማነዉ?! ➫➫➫➫➫➫➫➫ ➲ክፍል አራት ➤በክፍል 3 ዳሰሳችን ላይ የተወሰኑ የመልካም ጓደኛን ባህሪ አይተን ነበር በአላህ ፍቃድ በዝህኛውም ክፍል የተወሰኑትን እንመለከታለን ። ❹➛ባንተ ምንም ምቀኝነት የለለው !! ➲ማለትም ብዙን ሰዎች ትመለከታለህ ወንድሜ ሆይ ያንተን ማግኘት ሲመለከቱ ባንተ ላይ ምቀኝነት ይዟቸው እንዳለ የሚዘገኩክ ብዙዎች ናቸው : …
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM